ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ቆጮ ሻጭ እና ገዥን አገናኝ ባህርዳር

ቆጮ ሻጭ እና ገዥን አገናኝ ባህርዳር

前往频道在 Telegram

መኖሪያ ቤት: የንግድ ቦታ :ሆቴል :መኪና እናገናኛለን!!

显示更多
未指定国家未指定类别
431
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+7
在0个频道中
九月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+439
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 十月0
19 十月0
18 十月+1
17 十月0
16 十月+1
15 十月0
14 十月0
13 十月0
12 十月0
11 十月0
10 十月0
09 十月0
08 十月+3
07 十月0
06 十月0
05 十月+1
04 十月0
03 十月+1
02 十月0
01 十月0
频道帖子
በአምላክ እናት ስደት ያልደረሰባት መከራ የለም። ተርባለች፣ ተጠምታለች፣ ተሰድባለች፣ ተንገላታለች፣ በፀሐይ ተቀቅላለች፣ እሾህ ተወግታለች፣ እንቅፉት ተመታለች፣ ተዘርፋለች፣ የሰው ፊት አይታለች፣ ፍርፋሪ ለምናለች፣ ባይተዋር ሆናለች፣ ብርድ ተበርዳለች፣ ቤተሰቧን ናፍቃለች፣ ልጇን እንዳይገሉባት ተሰቃለች፣ አልቅሳለች ፣ በአቀበቱ በቁልቁለቱ ደክማለች፣ ... 3 ዓመት ከመንፈቅ በስደት ፣ 64 ዓመት የመከራ ፀጋ ለብሳለች። ምንጭ 81ዱ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ቅዳሴ ማርያም አንድምታ..... የድንግል ማርያም ምልጃ በረከት አይለየን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን

2
ፅጌ ፆም ነገ መስከረም 26 ይጀምራል ስደቷ የሰው ዘርን ለማዳን ነበር!!! ስደት፣ ልመና፣ ልቅሶ፣ ዝርፊያ፣ ስድብ፣ ርሀብ ፣ ጥም ፣ ባይተዋርነት ... .......................... አ
ፅጌ ፆም ነገ መስከረም 26 ይጀምራል ስደቷ የሰው ዘርን ለማዳን ነበር!!! ስደት፣ ልመና፣ ልቅሶ፣ ዝርፊያ፣ ስድብ፣ ርሀብ ፣ ጥም ፣ ባይተዋርነት ... .......................... አምላክን ለማዳን ብላ በማታውቀው የግብጽ በረሀ እግሯን የአሸዋው ግለት እየገረፋት ተሰደደች። እንባ ጠራጊዋ እመ አምላክ አለቀሰች። ከህጻነቷ ጀምሮ እስከ እረፍቷ ድረስ ልቅሶ አልተለያትም። ስጋና ነፍስ መጋቢዋ እመ አምላክ ተራበች፣ ተጠማች። ሰጭዋ እናት ኮፌዳ ይዛ በየመንደሩ ፍርፋሪ ለመነች። በእሷ ልጅ ምክንያት ሄሮድስ የገሊላን ህጻናት በጠቅላላ እንደ ገደለ ስትሰማ በበረሀው ላይ አለቀሰች ። + የሚበላ ቁራሽ ለመለመን መንደር ሄደች። ባዶዋን ተመለሰች። የልጇ የወርቅ ጫማ ተሰርቆ ጠበቃት። ቁራሽ ላላገኝ የልጄን ጫማ አሰረኩኝ ብላ አለቀሰች። + ከእትማን ቤት ስትለምን ኮቲባ ልጇን ቀምታ ምድር ላይ ጣለችባት። እመ አምላክ አለቀሰች ፣ ልጇም አለቀሰ። + በበረሀ ሲከራተቱ ሽፍቶች የልጇን ልብስ ገፈው ዘረፏት። ይገሉብኛል ብላ አለቀሰች። ............................... እመ አምላክ ስታለቅስ ልጇ ፈጣሪ አልቅሷል፣ ዮሴፍ አልቅሷል። ሰሎሜ አልቅሳለች። መላእክት ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ ዑራኤል..........አዝነዋል። ያላዘነው ዲያቢሎስ ብቻ ነው። ጥንት በሄሮድስ ልብ አድሮ እመብርሃንን አሰደደ። አዳምን ለማውጣት ተንከራተተች። አዳምን ለማዳን በ33 ዓም ልጇ ተሰቀለ። ከመስቀሉ ስር ሆና አለቀሰች።
268
3
ባህረዳር 120ካሬ ዘመናዊ ኤል ዋጋ 9.5ሚ 0948836038
ባህረዳር 120ካሬ ዘመናዊ ኤል ዋጋ 9.5ሚ 0948836038
264
4
ባህርዳር ዘንዘልማ 100ካሬ ኤል ሸፕ ሴራሚክ ባዞላ ዋጋ4.5 ሚ 0948836038
300
5
ባህርዳር ዲያስፖራ 150ካሬ ጅ+3 ሴራሚክ ባዞላ ዋጋ 23ሚ 0948836038
296
6
ባህርዳር ዲያስፖራ 200ካሬ ጅ+2 ሴራሚክ ባዞላ ዋጋ 20ሚ 0948836038
287
7
ባህርዳር ቤዛዊት 5ዐ0ካሬ ጅ+1 ሴራሚክ ባዞላ ዋጋ 26ሚ 0948836038
278
8
ባህርዳር አዲስ አለም 250ካሬ ጭቃ ዋጋ 7ሚ 0948836038
274
9
ባህርዳር አዲስ አለም 180ካሬ ጭቃ ዋጋ 6ሚ 0948836038
266
10
ባህርዳር አዲስ አለም 250ካሬ ጭቃ ዋጋ 7.5ሚ 0948836038
263
11
ባህርዳር አዲስ አለም 250ካሬ ኤልሸፕ ሴራሚክ ፓዞላ ዋጋ 10.5ሚ 0948836038
261
12
ባህርዳር አየር ጤና 200ካሬ ኤልሸፕ ዋጋ 8ሚ 0948836038
254
13
ባህርዳር ቀበሌ 7 250ካሬ ጭቃ ዋጋ 8ሚ 0948836038
248
14
ባህርዳር ይባብ 250ካሬ ጭቃ ዋጋ 7ሚ 0948836038
255
15
ባህርዳር ይባብ 250ካሬ ጭቃ ዋና መንገድ የያዘ ዋጋ 8ሚ 0948836038
260
16
ባህርዳር ሙሉጌታ ጀርባ 250ካሬ ጭቃ ዋጋ 7.1ሚ 0948836038
266
17
ባህርዳር አቡነሀራ 150ካሬ ጭቃ ዋጋ 5.5ሚ 0948836038
268
18
ባህርዳር ካናዳ ሪልስቴት 200ካሬ ዋጋ 5.5ሚ 0948836038
261
19
没有文字...
256
20
ባህርዳር ቀበሌ 14 አቡነሀራ 100ካሬ መሰረት ዋጋ 3.5ሚ 0948836038
212