ch
Feedback
​MK dish Backup

​MK dish Backup

前往频道在 Telegram

​Plan B Media

显示更多
未指定国家未指定类别
1 203
订阅者
+624 小时
+1697
+24230
帖子存档
ዛሬ 🇧🇪Belgium 🆚 🇪🇬Egypt ከላይ ቀን ከጠቀስናቸው ቻናሎች ውጪ ሌሎች የሚያሳዩ ነፃ ቻናሎች ብዙ የሉም🤷‍♂️ ❤️❤️የነገ ሰው ይበለን❤️❤️

🔥🔥 ዛሬ ሰኞ ምሽት 🔥⚽️World cup⚽️⚽️ሚታይባቸው አጠቃላይ ቻናሎች ዝርዝር 📺Hagere tv📡ኢትዮ ሳት (የ ስፔን 🇪🇸 ከ 🇨🇻 ኬፕቨርዲን ጨዋታ ብቻ ያሳያል...strem 30 ሴ
🔥🔥 ዛሬ ሰኞ ምሽት  🔥⚽️World cup⚽️⚽️ሚታይባቸው አጠቃላይ ቻናሎች ዝርዝር     📺Hagere tv📡ኢትዮ ሳት   (የ ስፔን 🇪🇸 ከ 🇨🇻 ኬፕቨርዲን ጨዋታ ብቻ ያሳያል...strem  30 ሴኮንድ ይዘገያሉ) በሌሎች 💯% አስተማማኝ አማራጮች      📺G$eek📡Yahsat 💯      📺24h sport📡Yahsat💯 በተጨማሪም      📺ATN sport📡Yahsat      📺Arezo hd📡yahsat      📺world cup HD📡Yahsat      📟12034 v 27500   Biss key 🔑 2585AB002585CD00      📺grand sport📡yahsat   ሌሎችም በሽ አማራጮች አሉ...በሰዐቱ እያረጋገጥን የምናሳውቃቹ ይሆናል..👍 በቂ ኢንተርኔት ኖሯቹ የዲሽ ሳህን መስቀል ላልቻላቹ በቲቪያቹም ሆነ ሪሲቨራቹ....Tvbox etc.... በፈለጋቹት          ⬇️የተመረጡ IPTVዎ⬇️      🛜Apollo IPTV (በሪሲቨር)  💵      🛜My HD Iptv(በፈለጋቹት...)💵      🛜Etv pro Iptv(በፈለጋቹት...)💵 ሰርቨር ከዘጋባቹ በፍጥነት👇   ✉️ @server10vip    📲 0930492650

😊ዛሬ ሌሊት ⌚️8:00 ሰዐት የሚደረገውን 💢ivory coast 🆚 ecuador 📺Hagere tv 💯 ያሳያል!😊

now     💢 Netherlands 🇳🇱 🆚 🇯🇵 japan 📺G$eek✅ 📺24h sport✅ 📺World Cup HD ✅ 📺Gem Sport HD ✅ 📺beIN Sport Max 1 HD (VIP2 ሰርቨር) 📺ATN HD✅ 📺Grand Sport HD ✅ በቂ ኢንተርኔት ኖሯቹ የዲሽ ሳህን መስቀል ላልቻላቹ በቲቪያቹም ሆነ ሪሲቨራቹ....Tvbox etc.... በፈለጋቹት          ⬇️የተመረጡ IPTVዎ⬇️      🛜Apollo IPTV (በሪሲቨር)  💵      🛜My HD Iptv(በፈለጋቹት...)💵      🛜Etv pro Iptv(በፈለጋቹት...)💵 ማንኛውንም ሰርቨ* የፈጠነ👇👇 🌐Inbox👉 @server10vip Call📞 0930492650 ⚡️ፍጥነት ➕ ታማኝነት💯

Repost from ​MK dish Backup
እግርኳስ አፍቃሪያን እቺም ቅመም የሆነች app ነች.. ለሰርቨር መጨናነቅ ብዙም ሼር ሼር ሳታረጉ ለራሳቹ ብቻ እንደተጨማሪ አማራጭ ተጠቀሙበት...👍

Repost from GSEEK
💎⚽️አለም ዋንጫን በተሻለ ጥራት ወደናንተው ለማድረስ ሲባል  በተመሳሳይ ሰዐት ጨዋታ በማይኖርበት! ጊዜ.... 📺:-3️⃣ አብዛኛውን ጊዜ  ስርጭት የምትቋረጥ ሲሆን 📺:-2️⃣አልፎ አልፎ ስርጭቷን ታቋርጣለች! 📺:-1️⃣ሁሌም በልዩ ምስል ጥራት 4⃣k ስርጭቷን ወደናንተው ማድረሷን ትቀጥላለች!😍

ለ📡Nilesat ተጠቃሚዎች 📺TCHAD TV HD 🆓 ለአለም ዋንጫ በfree የአቅሟን እየሞከረች ነው😊

⚡️⚡️ 🤭 👉 በEutelsat 36°E D*TV vip1️⃣ package ተጠቃሚዎች‼️ 🟥 የዓለም ዋንጫን⚽️ የሚያስተላልፈው Max 1 ቻናል በVip1 መስራት ጀምሯል። 📺 Max 1 HD 🛰️ Eutelsat 36°E – 12169 H 27500 ለማነኛውም ጥያቄ👇👇 🌐Inbox👉 @server10vip Call📞 0930492650

🫵ዛሬ ዕለተ አርብ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታ  በቤታችሁ ሆናችሁ ምታዩባቸው ቻናሎች ዝርዝር.....👇👇😁            ምሽት ⌚️4:00 ሰዓት        ⚽️⚽️World cup⚽️⚽️ 💢ካናዳ🇨🇦 🆚 🇧🇦ቦስኒያ🛑1️⃣      📺GSEEK🛑💯📡Yhsat 51.5°💵      📺24H Sport💯📡yhsat 51.5°💵      📺MorePlex 💯📡 Yahsat 51.5°💵 📺 Grand SPORT 💯📡 Yahsat🆓 📺GEM World Cup💯 📡Yahsat 🆓      📺GEM Sport💯 📡Yahsat 🆓      📺Arezo Tv   💯📡 Yahsat🆓      📺AF SPORT 💯📡 Yahsat🆓      📺Bein sport 💯 📡Nile sat🆒2️⃣💵        በቂ ኢንተርኔት ኖሯቹ የዲሽ ሳህን መስቀል ላልቻላቹ በቲቪያቹም ሆነ ሪሲቨራቹ....Tvbox etc.... በፈለጋቹት          ⬇️የተመረጡ IPTVዎ⬇️      🛜Apollo IPTV (በሪሲቨር)  💵      🛜My HD Iptv(በፈለጋቹት...)💵      🛜Etv pro Iptv(በፈለጋቹት...)💵 ማንኛውንም ሰርቨ* የፈጠነ👇👇 🌐Inbox👉 @server10vip Call📞 0930492650 ⚡️ፍጥነት ➕ ታማኝነት💯

ንጉሱን 👑 ተጠቃሚዎች E36° ላይ አማራጮች ካጣቹ ኑ inbox 👉 @server10vip

የ📺ሀገሬ ቲቪ ተመልካቾች የ📺G$eek tv ተመልካቾች ጨፍረው ሲጨርሱ... እኛ ጎል እንድናይ ተፈርዶብናል😁 ከ30 second በላይ ይዘገያል🙄🙄 ከዛ በለፈ አሪፍ ናቸው👍

🔥ዛሬ ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥⚽️World cup መክፈቻ⚽️⚽️ 💢Mexico 🇲🇽 🆚 🇿🇦 South Africa 📺G$eek📡Yahsat 📺24h sport📡Yahsat 📺ATN sport
🔥ዛሬ ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥⚽️World cup መክፈቻ⚽️⚽️ 💢Mexico 🇲🇽 🆚 🇿🇦 South Africa      📺G$eek📡Yahsat      📺24h sport📡Yahsat      📺ATN sport📡Yahsat      📺Arezo hd📡yahsat      📺Hagere tv📡ኢትዮ ሳት      📺world cup HD📡Yahsat      📟12034 v 27500   Biss key 🔑 2585AB002585CD00      📺Bein sport📡Nilesat free       📟12188 h 27500   ሌሎችም በሽ አማራጮች አሉ...በሰዐቱ እያረጋገጥን የምናሳውቃቹ ይሆናል.. 👍 ማንኛውም **** ከዘጋባቹ    ✉️ @server10vip    📲 0930492650

እንደተፈራውም ምቀኛው 📺etv mezenagna በስፖንሰር ጉዳይ.. የይገባኛል ጥያቄ አንስተው... ከ 📺hagere tv ጋር በድጋሚ ቅጥቅጥ ጀምረዋል!! 📺hagereም ቀላል አቋም አይደለም የያዘው....ወይፍንክች... የነገ ሰው ይበለን👍

📺SS premier league በfree ፅድት ብሎ ጀምሯል👍

ለ 📺G$eek ተጠቃሚዎች ብቻ! ሌላ ምንም አማራጮች አያስፈልጓቹም ከስር ሊንኩን ተጭናቹ በ👑 መረጃዎችን ብቻ ተከታተሉ👍 https://t.me/Gseeksporthd

ጀለስ አሁን ላይ ያልተለመደ ከለር አምጥታ ዘግታለች😊🤭(📺SS premiere league ) ባለፉት ጊዜያት G$eek በሚከፍቱ ሪሲቨሮች በሰርቨር ለማስጀመር እየተሞከረ እንደሆነ ሰምተን ነበር...🤷‍♂️🤷‍♂️ በቀጣይ ሚሆነውን አብረን የምናይ ይሆናል!👍👍

🎉 በፍጥነት5⃣0️⃣0️⃣ member..😍🎊 🎉ለዘመናት መረጃዎቻችን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን (በእኛ ብቻ እንብላዎች 👹)ብዙ ቻናሎች እየተዘጉብን... ዛሬ ላይ እዚ ደርሰናል.. 500 member
🎉 በፍጥነት5⃣0️⃣0️⃣ member..😍🎊 🎉ለዘመናት መረጃዎቻችን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን (በእኛ ብቻ እንብላዎች 👹)ብዙ ቻናሎች እየተዘጉብን... ዛሬ ላይ እዚ ደርሰናል.. 500 members አሁንም ወደፊት....❤         ለመረጃዎች ተከታታይት ቢያንስ በፍጥነት 1k እንድንገባ ይሄን post ሁላቹም እዚህ ያላቹ ወዳጆቻችን... ለወዳጆቻቹ ሁሉ በቻላቹት  ሼር... forward በማረግ አብሮነታቹን ጨምሩልን👍👍 https://t.me/mukedish10 👆👆በዚህ ሊንክ🖱 ገብታቹ join👍       🙏🙏እናመሠግናለን🙏🙏

ለ📺GEM ተጠቃሚዎች ከላይ ያለው 📺World cup hd የነሱ ሁለተኛ ቻናል በመሆኑ ምንአልባት የአለም ዋንጫን በራሳቸው Gem ቻናል ላያሳዩ የሚችሉበት እድል ሊኖር ስለሚችል ከላይ ያለውን ቻናል search አርጉ👍 ወይንሞ ብዙ አማራጭ ስለሚኖር ብዙ አትጨነቁ😎 💌@server10vip 0930492650

📡Yahsat 52.5°E በ 📟12034 V 27500 📺World Cup HD 🆓             🔐biss Key 2585 AB00 2585 CD00 የአለም ዋንጫን በፀዴ ሁኔታ ያሳያል ተብሎ ይጠበቃል✅

📺bein Sport በ📡Nile sat  7°W            📟12188 H 27500 tp የአለም ዋንጫ የተመረጡ 40 ጨዋታዎችን free እንደሚያስተላልፍ ከወዲሁ አሳውቋል👍 በቀጣይ የተረጋገጡ ቻናሎችን መረጃ ወደናንተው ማድረስ እንቀጥላለን👍