ንቁ ወጣት ለምፅዓት(ማቴ25/13)
关闭频道
ንቁ ወጣት ለምፅዓት(ማቴ 25/13)
显示更多未指定国家未指定类别
1 082
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
吸引订阅者
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
频道帖子
| 2 | 🔥🔥🔥🔥 | 0 |
| 3 | Mesr bela | 0 |
| 4 | 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 | 0 |
| 5 | Amen | 0 |
| 6 | 🎉 የ 1,000 SUBSCRIBERS የሽልማት ውድድር! 🎉
ሰላም የ adama_buy_sell ቤተሰቦች! ቻናላችን በእናንተ ድጋፍ በፍጥነት እያደገ ይገኛል። አሁን ደግሞ ወደ 1,000 አባላት ለመድረስ ጥቂት ቀርቶናል።
ይህንን ጉዞ አብራችሁን ላላችሁ ተከታታዮቻችን ለማመስገን ልዩ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል! 🎁
🏆 የሽልማት ዝርዝር፦
🥇 1ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር
🥈 2ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር
🥉 3ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር
📌 በቀላሉ ተሳታፊ ለመሆን እነዚህን 2 ደረጃዎች ይከተሉ፦
ለጓደኞችዎ ያጋሩ፦ ይህንን ማስታወቂያ ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለስራ ባልደረቦችዎ ወይም ንቁ ለሆኑ የቴሌግራም ግሩፖች Forward (Share) ያድርጉ።
አባላትን ይጋብዙ፦ ሰዎች የቻናላችን አባል እንዲሆኑ የቻናላችንን ሊንክ ይላኩላቸው።
📌 ለመወዳደር ማድረግ ያለብዎት፦
ይህንን ፖስት ለወዳጅ ዘመድዎ ወይም ለሌሎች ግሩፖች Share (Forward) ያድርጉ ከዛም ለምን ያህል ሰው እና ግሩፕ ላይ ፖስት እንዳደረጉ screen shot በማንሳት በ @Adama_buy_sel_admin በኩል ይላኩልን
የቻናላችንን ሊንክ ለጓደኞችዎ በመላክ እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ።
ቀጥታ 1,000 ሰብስክራይበር እንደሞላን አሸናፊዎቹ በግልጽ ይፋ ይደረጋሉ!
🚀 አሁኑኑ ሼር በማድረግ የ 1,000 ብር ዕድለኛ ይሁኑ!
🔴 እቃ ለመሸጥ ወይም ለመግዛት፦
👉 @Adama_buy_sel_admin
📢 Channel Link:
👉 @adamabuyandsell1 | 0 |
| 7 | Amen | 0 |
| 8 | 🙏🙏 | 0 |
| 9 | Amen 🙌🙌🙌 | 0 |
| 10 | 没有文字... | 0 |
| 11 | 🔥 | 0 |
| 12 | 🚨#የጸጋው_ዙፋን
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16
✍ይህ ጥቅስ የሚነግረን የእግዚአብሔር ዙፋን #የጸጋ_ዙፋን እንደሆነ ሲሆን ፤ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ደግሞ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር #በእምነት መቅረብ ነው ። የጸጋው ዙፋን እግዚአብሔር ለልጆቹ በህይወታቸው በሚገጥማቸው በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ፣ፈተናዎች እና መከራዎችን መቋቋም የሚችሉበት #መለኮታዊ_አቅምና_ችሎታን የሚሰጥበት የከበረ ስፍራ ነው ።
1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ።
2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል።
በአጠቃላይ ወደ ፀጋው ዙፋን #በእምነት እና #በክርስቶስ በተሰራልን በመስቀል ስራ በድፍረት እና ያለ ምንም መሸማቀቅ በፊቱ እንድንቀርብ #የእግዚአብሔር_ምህረትን እንድንቀበል እንዲሁም #እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ #ጸጋ እንድናገኝ ወደ አባታችንን እግዚአብሔር ያለ አንዳች ፍርሀት እንድንቀርብ መለኮታዊ ግብዣ ተደርጎልናል ።
አሜን ብላችሁ ተቀበሉ !🛐🖐
🔷መልካም ቀን
#Jo_Revivalist
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 | 0 |
| 13 | ቆላስይስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ባሪያዎች ሆይ፥ በቅን ልብ ጌታን እየፈራችሁ እንጂ፥ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ ሳትሆኑ፥ በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ በሁሉ ታዘዙ።
²³ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥
²⁴ ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና። | 0 |
| 14 | who is the group owner?
Please can you delet this thing😡😡 | 0 |
| 15 | 没有文字... | 0 |
| 16 | Amen amen 🙌🙌 | 0 |
| 17 | Yes | 0 |
| 18 | Yes | 0 |
| 19 | #Yikrta ye lb wsane new
👉መሠረቱ የክርስቶስ ይቅርታ ነው (ኤፌሶን 4:32)
Lelochin yikr yemnlew yikrta slemigebachew sayihon weyim smetachin sletemechen sayihon
Egziabher engan be kirstos gizuf ye haxiyat edachinn be netsa yikr slalen new.
👉Yikirta le rasachin netsanet yemnadergew bereket new
Maletm:- yikr yemayaderg sew yebedelewn sew syihon rasun be mret ena be quxa esr bet wst yikolfal ....ይቅር ስንል መጀመሪያ ነፃ የምንወጣው እኛ ራሳችን ነን።
👉Yikrta smet sayihon wsane new yelb wsane
ይቅርታ ማለት ህመሙ አልተሰማኝም ማለት አይደለም፤ ይልቁንም
«የበደለኝን ሰው ላለመበቀልና በእግዚአብሔር ፍቅር ለመልቀቅ ወስኛለሁ» ብሎ በልብ መቁረጥ ነው። | 0 |
| 20 | Shalom | 0 |
