ar
Feedback
Bunna Bank

Bunna Bank

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C. Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information. This channel is for informational purposes only.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Bunna Bank

تُعد قناة Bunna Bank (@bunnabankofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 31 384 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 915 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 1 090 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 31 384 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 31 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 258، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -38، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 18.66‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.10‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 860 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 857 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C. Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information. This channel is for informational purposes only.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.

31 384
المشتركون
-3824 ساعات
-3007 أيام
-1 25830 أيام
أرشيف المشاركات
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!!🎉 ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!!🎉 ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! #bunna_bank #bank_of_the_visionaries #exchange_rate #currence

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

አል-ኒሳ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ለጠነከረ ቤተሰብ እና ለበለፀገ ማህበረሰብ መሰረት ነው! ከወለድ ነፃ በሆነው የቡና ባንክ አገልግሎት የቀረበውን አል-ኒሳ የቁጠባ ሒሳብ በመ
አል-ኒሳ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ለጠነከረ ቤተሰብ እና ለበለፀገ ማህበረሰብ መሰረት ነው! ከወለድ ነፃ በሆነው የቡና ባንክ  አገልግሎት የቀረበውን አል-ኒሳ  የቁጠባ ሒሳብ በመጠቀም በሸሪዓው በተፈቀደ የሀላል መንገድ ተቀማጭ በማድረግ የወደፊት ህልምዎንና የቤተሰብዎን ነገ በአስተማማኝ ሁኔታ የሚያንፁበትን ልዩ መንገድ ከባንካችን ያግኙ፡፡ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ይሒዱ፡፡ ዛሬውኑ ይጀምሩ! ጁምዓ ሙባረክ! ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

የትምህርት ቤት ክፍያ ሰሞን የሚያጋጥመውን ምስቅልቅል የሚያውቀው የሚያስተዳድረው ብቻ ነው! የወላጆች ረጅም ሰልፍ፣ ደረሰኝ ማመሳከር፣ የወርሃዊ ክፍያ አሰባሰብ፣ የትራንስፖርት፣ የመጽሐፍት እና የቲው
የትምህርት ቤት ክፍያ ሰሞን የሚያጋጥመውን ምስቅልቅል የሚያውቀው የሚያስተዳድረው ብቻ ነው! የወላጆች ረጅም ሰልፍ፣ ደረሰኝ ማመሳከር፣ የወርሃዊ ክፍያ አሰባሰብ፣ የትራንስፖርት፣ የመጽሐፍት እና የቲውቶሪያል ክፍያዎችን ለየብቻ መከታተል... አሰልቺ ስራ ነው! 👉 አሁን ግን መፍትሄው በእጃችሁ ነው!ቡና ባንክ የትምህርት ቤት ክፍያ (School payment and management system) ሲስተም የትምህርት ቤትዎን የፋይናንስ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ሲስተም ይቀይሩ፡ ✅ ሁሉንም ክፍያዎች በአንድ ቦታ፡ ወርሃዊ ክፍያ፣ አውቶቡስ፣ መጽሐፍት፣ ጉብኝት እና ቲውቶሪያል ✅ አውቶማቲክ የቅጣት (Penalty) ስሌት፡ ዘግይተው የሚከፈሉ ክፍያዎችን ያለስህተት በራሱ ያሰላል ✅ ለመምህራን የደመወዝ ቅድመ ክፍያ ብድር (Salary Advance Loan)፡ የመምህራንን የፋይናንስ ፍላጎት በማሟላት አስተማማኝ የትምህርት አካባቢ ይፍጠሩ! ወደ ዘመናዊ አሰራር በመቀየር ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይታደጉ! 📩 በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ!

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ከአነስተኛ እስከ መደበኛ ንግድ ለተሰማሩ የባንካችን ደንበኞች፣ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች የተዘጋጁት የአቦል ዲጂታል ብድር አማራጮች ስራዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ዝግጁ ናቸው! 💡 አነስተኛ
ከአነስተኛ እስከ መደበኛ ንግድ ለተሰማሩ የባንካችን ደንበኞች፣ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች የተዘጋጁት የአቦል ዲጂታል ብድር አማራጮች ስራዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ዝግጁ ናቸው! 💡 አነስተኛ መስፈርቶችን በማሟላት የእርስዎን ፍላጎት የሚመጥነውን ብድር ያግኙ። 👉 ለበለጠ መረጃና ለእርስዎ የሚስማማውን የብድር አይነት ለመምረጥ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደውሉ።

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ጥረት እና አዳዲስ መልካም አጋጣሚዎች! ለሳምንቱ ያቀዱት ስኬት የሚጀምረው መልካም ነገሮችን ለወዳጅ ዘመድ በማካፈል ነው። የቡና ባንክን ዘመናዊ አገልግሎት ለስራ ባልደረቦችዎ እ
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ጥረት እና አዳዲስ መልካም አጋጣሚዎች! ለሳምንቱ ያቀዱት ስኬት የሚጀምረው መልካም ነገሮችን ለወዳጅ ዘመድ በማካፈል ነው። የቡና ባንክን ዘመናዊ አገልግሎት ለስራ ባልደረቦችዎ እና ለጓደኞችዎ በመጠቆም ሳምንቱን ውጤታማ ያድርጉት። በሪፈራል ፕሮግራማችን አማካኝነት ሌሎችን ሲጋብዙ እርስዎም አብረው ያተርፋሉ! ቀላል ነዉ: በቅድሚያ ወደ Bunna Bank:https://onboardingportal.bunnabanksc.com/ ድረ-ገጽ ላይ ይግቡ ልዩ የመጋበዣ ሊንኮን ይውሰዱ ለስራ ባልደረቦችዎ እና ለወዳጆችዎ የእርሶን የመጋበዣ ሊን ያጋሩ ! በእርሶ የመጋበዣ ሊንክ ሰዎች የቡና ባንክ ቤተሰብ ሲሆኑ የእርስዎ ስጦታ ዝግጁ ይሆናል! 🎁 የስኬት ሳምንት ይሁንልዎ! 👉 አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን መጋበዝ ይጀምሩ! #መልካም_ሳምንት #ቡና_ባንክ #የባለራዕዮች_ባንክ #DigitalBanking #Ethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest fore
ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

መልካም የእረፍት ቀን!! ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ

መልካም አጋጣሚዎችን ማካፈል ልማዳችን ነው! በቡና ባንክ የሚያገኙትን የተቀላጠፈ፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ለስራ ባልደረቦችዎ፣ ለወዳጆችዎ እና ለቤተሰብዎ በማስተዋወቅ ከእኛ ጋር እ
መልካም አጋጣሚዎችን ማካፈል ልማዳችን ነው! በቡና ባንክ የሚያገኙትን የተቀላጠፈ፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ለስራ ባልደረቦችዎ፣ ለወዳጆችዎ እና ለቤተሰብዎ በማስተዋወቅ ከእኛ ጋር እንዲቀላቀሉ ለምን አይጋብዙም? በቡና ባንክ የሪፈራል (Referral) ፕሮግራም አማካኝነት ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ለሌሎች ማጋራትዎ አጓጊ ስጦታዎችን ያስገኝልዎታል! ወዳጅ ዘመድዎን ወደ ቡና ባንክ ለምን ይጋዛሉ? 📱 ዘመናዊ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት 💳 የ24 ሰዓት  አገልግሎት 🤝 ለእርስዎ የቀረበ አገልግሎት እንዴት የቡና ባንክ የደንበኞች መመዝገቢያ አገልግሎት መጋበዝ ይቻላል? 👉ወደ ቡና ባንክ የደንበኞች መመዝገቢያ ፖርታል ይግቡ፦ onboardingportal.bunnabanksc.com 👉ልዩ የሪፈራል ኮድዎን (Referral Code) ይውሰዱ። 👉ኮድዎን ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ! ወዳጆችዎ በኮድዎ ተመዝግበው አገልግሎቱን ሲጀምሩ እርስዎ ሽልማት ያገኛሉ! 🎉 👉 አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ማጋራት ይጀምሩ!

የቡና ቤተሰባዊ ስፖርት ቀን በሀዋሳ #BunnaBank #FamilyDay #Sport Day #Visionary #Ethiopia