ar
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

الذهاب إلى القناة على Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

إظهار المزيد
2 420
المشتركون
-124 ساعات
-117 أيام
+4130 أيام
أرشيف المشاركات
Episode 01 wiz Tsedi K

record.ogg12.52 MB

How was it😊

ዛሬ ማታ 1:30 ላይ ዝግጁ ??

🚨አስደሳች ዜና በተባባልነው መሰረት የመጀመርያው እና ስንጠብቀው የነበረው podcast ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የናንተን ጥያቄን አካተን, ፏ ፈሽ, ቋ ቀጭ ብለን እየጠበቅናችሁ ነዉ Host : raphi
🚨አስደሳች ዜና
በተባባልነው መሰረት የመጀመርያው እና ስንጠብቀው የነበረው podcast ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የናንተን ጥያቄን አካተን, ፏ ፈሽ, ቋ ቀጭ ብለን እየጠበቅናችሁ ነዉ
Host :   raphia🌟 Guest:   Tsedi🌟
📅 Date: Wednesday, 3 September 2025 ⏰ Time: 1:30 PM LT 📍 Platform: Telegram Live @raphia_creative ለሁሉም share አድርጉ እንዲሁም ጥያቄዎቻቹን ያላዘጋጃቹ አዘጋጁ @raphia_21 ላይ ላኩልን

GM fam👐
What is Assets pack??
In graphic design and video editing, an asset means any ready-made resource that you can use in your project without creating it from scratch. Examples of assets: 🎨 Graphic Design Assets → icons, fonts, backgrounds, mockups, illustrations, textures 🎬 Video Editing Assets → transitions, sound effects, music, LUTs (color presets), overlays, templates 👉 In simple words: Assets are tools, materials, or resources that make your design and editing work easier, faster, and more professional. @raphia_creative @raphia_creative

✨🎓 Graduation Moment 🎓✨ After 2 months of learning and creativity, our Graphic Design & Video Editing class has successfull
+2
✨🎓 Graduation Moment 🎓✨ After 2 months of learning and creativity, our Graphic Design & Video Editing class has successfully come to an end. I’m so proud of my amazing students for their hard work, dedication, and creativity throughout the journey. 💻🎬🎨 This photo captures not just the end of a class, but the beginning of a new creative path for each of you. Keep pushing your skills, keep creating, and keep shining! 🌟 @raphia_creative #Dreammorecollage

Tomorrow with tsedi ✨✨ ዝግጁ ??

This is the recording of yesterday’s session from our Telegram channel @raphia_creative. In this class, we covered: Introduction to CapCut interface Key tools and navigation Basic workflow for video editing 💡 This replay is especially for students who missed the live session due to connection issues or other reasons. Make sure to catch up so you’re ready for the next class! 👉 Stay tuned for upcoming lessons as we go step by step into video editing with CapCut. Learn🔴Build🔴Earn @raphia_creative @raphia_creative

🌟 Happy Monday, Fam! 🌟 A brand new week means new chances, new energy, and new opportunities ✨ Let’s focus on progress, not perfection 🚀 💡 Remember | small consistent steps will take you further than big random moves Have a productive and powerful week ahead! 💪🔥 Today we have virtual class አይቀርም
Topic
introduction of capcut Learn🔴Build🔴Earn @raphia_creative @raphia_creative

🚨አስደሳች ዜና በተባባልነው መሰረት የመጀመርያው እና ስንጠብቀው የነበረው podcast ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የናንተን ጥያቄን አካተን, ፏ ፈሽ, ቋ ቀጭ ብለን እየጠበቅናችሁ ነዉ Host : raphi
🚨አስደሳች ዜና
በተባባልነው መሰረት የመጀመርያው እና ስንጠብቀው የነበረው podcast ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የናንተን ጥያቄን አካተን, ፏ ፈሽ, ቋ ቀጭ ብለን እየጠበቅናችሁ ነዉ
Host :   raphia🌟 Guest:   Tsedi🌟
📅 Date: Wednesday, 3 September 2025 ⏰ Time: 1:30 PM LT 📍 Platform: Telegram Live @raphia_creative ለሁሉም share አድርጉ እንዲሁም ጥያቄዎቻቹን ያላዘጋጃቹ አዘጋጁ @raphia_21 ላይ ላኩልን

ይህ podcast የተጀመረው Digital ላይ ያለ skill ለመግባት ሀሳቡ ያላችሁ፣ እየተማራችሁ ያላችሁ እንድትበረታቱበት እነሱ ያለፉበት ችግር እናንተንም ሊገጥማችሁ ይችላል እና እንዴት እንዳለፉት
ይህ podcast የተጀመረው Digital ላይ ያለ skill ለመግባት ሀሳቡ ያላችሁ፣ እየተማራችሁ ያላችሁ እንድትበረታቱበት እነሱ ያለፉበት ችግር እናንተንም ሊገጥማችሁ ይችላል እና እንዴት እንዳለፉት ልምድ የምትወስዱበት Podcast ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ስራዎችን የሰሩ እና አሁን ላይ እየሰሩ ያሉ እና expert የሆኑ Guest ይቀርብበታል። Tsedi ማለት ደግሞ ያላትን እውቀት፣ ያሳለፈችውን ነገር በተለይ ሴት እህቶቻችን በጣም ብዙ ነገር ከ Tsedi ልትማሩ የምትችሉበት እድል ነው። Tsesi ለዚህ podcast እንደ መጀመሪያ Episode ፈቃደኛ በመሆኗ የተሰማኝ ደስታ ታልቅ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 ለ Tsedi ያላችሁን ጥያቄዎች ሁሉ በ @raphia_21 መላክ ትችላላችሁ 👇Tsedi Social Media👇 📱TikTalk 📱YouTube 📱Telegram @raphia_creative @raphia_creative

👨‍🦱ሰላም ሰላም family 👋👋 ዛሬ አስቲ ምን  ይዤ እንደመጣው ገምቱ  2 second ሰጠዋቹ⏳ .. 👨‍🦰ኸረ  raph አንጀቴን በላኸው 👀 👨‍🦰እእ.. 🙄😳😡 👨‍🦱ተረጋጋ ቀጭኑ ተረጋጋ 🙎‍♂ይቺን ይወዳል!! 👨‍🦱awo አንደምቶዷትማ አልጠራጠርም 👨‍🦰ምንድነው ምቀባጥረው
👨‍🦱በ social media ውስጥ ካሉት እንቁ content createroch መካከል አንዷ የሆነችው በ tiktok lay ከ 147k በላይ follower ያላት የተለያዩ tipochn የምትለቅልን እንዲሁም በ ቴሌግራም more than 13k subscriber እና youtube lay +5.6k subscriber ያላት እንቁ እህታችን..
👨‍🦰እኔ አላምንም Tsedi k😊 ነች ልትለኝ እንዳይሆን ብቻ 😳
👨‍🦱  በትክክል መልሰዋኸል አው ከምንወዳት እና ከምናከብራት ከእህታችን ጋር live podcast በዚው telegram ላይ ይኖረናል ሁሉም ሰው ጥያቄ መጠየቅ ይችላል እንደ graphics designer, vedio editor, Digital Products እና እንደ everything መጠየቅ ምትፈልጉትን ጥያቄዎች አዘጋጁ " ቀጭኑ ዛሬ ግን አልቻልኩህም ጎበዝ ነህ ለካ "
🧑‍🦲እና ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ 👨‍🦱አንዳልጠጣህ 😁 Drop your ጥያቄዎች fam🤗 Share only @raphia_creative @raphia_creative

ሰላም ✌️ fam ሁለት ማንኛውንም Crack file Download የምታደርጉባቸው Website 🤌 👉Getintopc 👉FileCR @raphia_creative @raphia_creative

የሥዕል እና Graphics design ሥራዎችን ማየት ያስደስቶታል??? የgraphics design እና የሥዕል ሥራዎችን የሚሠራ ልጅ ነው - ልጅ ቴዎድሮስ። ግራፊክ ዲዛይን የጀመረው ከ4 ከ ዓመታት
የሥዕል እና Graphics design ሥራዎችን ማየት ያስደስቶታል??? የgraphics design እና የሥዕል ሥራዎችን የሚሠራ ልጅ ነው - ልጅ ቴዎድሮስ። ግራፊክ ዲዛይን የጀመረው ከ4 ከ ዓመታት በፊት ነው፤ ሥዕል ደሞ ገና ከኢለመንተሪ። አሁን ላይ ሁለቱንም ለማዳበርና digital artist & graphics designer ለመሆን ይሞክራል። ሥራዎቹ ለ inspiration ሊጠቅሟችሁ ይችላሉ። so join 👉  @Lij_tewodros_art

እንዴት አደራችሁ fam👐 The above record video is yesterday class #part_1 "about photoshope interface and introduction" @raphia_creative @raphia_creative

Sorry guys connection እየሰራልኝ አደለም ደጋግሜ እየሞከርኩ ነበር። የዛሬውን ክላስ record አድርጌ ጠዋት video እልካለሁ🙏

ሰላም fam👋
አስካሁን ስለ photopea አልሰማንም እንዳልትሉኝ ብቻ
ለማንኛውም ምን እንደሆነ ልንገራችሁ ይሄ app ለ ስልክ ተጠቃሚዎች አሪፍ ነዉ ከ photoshop ጋር ተመሳሳይ interface ስላለው ያለምንም ሃሳብ እዚው download አርጋችሁ በስልካችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ከ website lay ሆናችሁ መጠቀም ከፈለጋችሁ ይሄው👇👇 linku https://www.photopea.com/
ማታ 2:30 class እንደተጠበቀ ነዉ ❗️❗️❗️
Only @raphia_creative