ar
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

الذهاب إلى القناة على Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

إظهار المزيد
2 414
المشتركون
-324 ساعات
-87 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
ስለዚህ ኮርስ በደንብ ላልተረዳችሁ እና sample course Video ለምትፈልጉ እንዲሁም ተመዝግባችሁ እየጠበቃችሁ ላላችሁ Material ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እንድንልክላችሁ ይህንን https://t.me/+0c4yTVR-MdVjODhk Group join አድርጉ

Hello #RaphiaCreative fam DOWNLOAD OVER 100+ SHAPES FOR GRAPHIC DESIGNERS AND 50 GB VIDEO EDITING PACK 🔥 Here Is The Link 👉
Hello #RaphiaCreative fam DOWNLOAD OVER 100+ SHAPES FOR GRAPHIC DESIGNERS AND 50 GB VIDEO EDITING PACK 🔥 Here Is The Link 👉 https://editingstock.com/50-gb-video-editing-pack-free/ ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

እስከ እሁድ 6 ሰአት የሰራችሁትን ትልካላችሁ Website Update አድርገናል ገብታችሁ አስተያየት ስጡን እስኪ https://raph-academy.vercel.app/

እንደዚህ እናድርግላችሁ?
እንደዚህ እናድርግላችሁ?

🏆 THE RAPH ACADEMY CHALLENGE: WIN FREE ACCESS! 🏆 Raph Academy ቤተሰቦች፤ በአሁኑ ሰዓት 75 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል 2 እድለኛ አሸናፊዎች የ 1,200 ብር ሙሉ ስልጠናውን በነፃ ያገኛሉ! 🎯 ቻሌንጁ ምንድን ነው? (The Task) ስለ Raph Academy እና ስለ ስልጠናው ጥቅሞች የሚገልጽ አጭር መረጃ (Content) አዘጋጅታችሁ ላኩ። መረጃው በሚከተሉት 3 መንገዶች ሊሆን ይችላል፦ በቪዲዮ (Video): አጭር የ TikTok ወይም የ Telegram ቪዲዮ በፖስተር (Poster): ማራኪ የሆነ የግራፊክ ዲዛይን ስራ በአጭር ጽሁፍ (Paragraph): አሳማኝ እና ግልጽ የሆነ የጽሁፍ መረጃ 📤 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? (How to Enter) የሰራችሁትን ስራ (ቪዲዮ፣ ፖስተር ወይም ጽሁፍ) እስከ ነገ (ቅዳሜ) እስከ ቀኑ 6:00 ሰአት ድረስ በዚህ 👉 @raphiasupport ላኩልን 🗳 አሸናፊው እንዴት ይመረጣል? የላካችሁትን ስራ እኛ ቻናሉ ላይ ነገ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ፖስት እናደርጋለን። እስከ ሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት ድረስ ብዙ Reaction ያገኘ አሸናፊ ይሆናል Challenge Deadline (To send): ነገ ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ሰዓት Voting Ends: ሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት Course Starts: ሰኞ ምሽት 3:00 ሰዓት በይፋ እንጀምራለን! 🚀 💡 ማሳሰቢያ፦ ቻሌንጁን ሳትጠብቁ በ 1,200 ብር መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ዛሬውኑ ክፍያችሁን አጠናቃችሁ pre assets ጥቅላችሁን ተረከቡ። @raphia_creative @raphiasupport

ሰዎቹ CapCut for pc ብቻ 3000 ብር እያስተማሩ ነው እኛ CapCut for pc ብቻ አደለም CapCut for mobile እሱን ብቻ አይደለም ተጨማሪ YouTube Automation (Engli
ሰዎቹ CapCut for pc ብቻ 3000 ብር እያስተማሩ ነው እኛ CapCut for pc ብቻ አደለም CapCut for mobile እሱን ብቻ አይደለም ተጨማሪ YouTube Automation (English - Full Guide), Social Media Content With AI (በአማርኛ - ለስልክ እና ለ PC) , Graphic Design & more! በ1200 ብር ብቻ እየሰጠን ነው። ብዙ ሰው በዉስጥ መክፈል አልችልም እያላቹ እየጠየቃቹ ስለነበር ለሁላችሁም የሚሆን ቻሌንጅ አዘጋጅተን ለ2 ሰው በነጻ ለማስተማር አሰብን ምን ታስባላችሁ?? 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ (Register/Complete Payment): 👉 https://raph-academy.vercel.app/ @raphia_creative @raphia_creative

Hey folks! Trivia Time! 🎬 Who can tell me the name of the first-ever Ethiopian feature film (released in 1964)? The first 3 person to get it right wins a free asset pack! Drop your answers below! 👇 @raphia_creative

ብዙዎቻችሁ ስለ ዋጋው ግራ ለተጋባችሁ፦ 1,200 ብር የምትከፍሉት ለአንድ ኮርስ ብቻ ሳይሆን በዌብሳይቱ ላይ ለሚገኙት እና ለሚጨመሩት 'ሁሉንም' (ALL Courses) ስልጠናዎች በአንድ ላይ ነው! ይህም ማለት አንዴ በመክፈል የ CapCut (ለስልክ እና ለ PC)፣ የ YouTube Automation፣ እና የ Social Media with AI ስልጠናዎችን፣ ከሙሉ የ Pro Software እና 1-to-1 የሜንቶርሺፕ ድጋፍ ጋር በሙሉ ያገኛሉ። አሁንም ተጨማሪ አዳዲስ ኮርሶች በየቀኑ Upload እያደረግኩ ስለሆነ፣ አንዴ በመመዝገብ ሁሉንም ኮርሶች ያለ ተጨማሪ ክፍያ መከታተል ትችላላችሁ! @raphia_creative @raphia_creative

🎉 50+ REGISTRATIONS IN JUST 24 HOURS! 🎉 Raph Academy ቤተሰቦች፤ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ ከ 50 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበው ቦታቸውን ይዘዋል! ለሰጣችሁን እምነት እና ጉጉት ከልብ እናመሰግናለን። ⚠️ For Pending Registrations በዌብሳይታችን ላይ ተመዝግባችሁ ነገር ግን ክፍያ ያልፈጸማችሁ (Pending) ተማሪዎች አላችሁ። ያስታውሱ: ምዝገባችሁ ሙሉ በሙሉ የሚረጋገጠው እና የክፍል መግቢያ የሚሰጣችሁ ክፍያውን አጠናቃችሁ (Complete Payment) ስክሪንሾት ስትልኩ ብቻ ነው። ቅዳሜ እንጀምራለን: ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት ዛሬውኑ ክፍያችሁን አጠናቃችሁ ኮርሱን መጀመር ትችላላችሁ። 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://raph-academy.vercel.app/ Officially ኮርሱን የምትጀምሩት ቅዳሜ ቢሆንም Software install አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ ዛሬ መጀመር ትችላላችሁ በ @raphiasupport አናግሩን ኮርሱን እንከፍትላችኋለን @raphia_creative

💻 For PC Users: Adobe Photoshop Professional Series (2021 - 2026) ለስልጠናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን የ Adobe Photoshop ሶፍትዌር በተለያዩ አማራጮች አዘጋጅተንላችኋል። የኮምፒውተራችሁን አቅም (RAM & Processor) በማየት የሚስማማችሁን Version መርጣችሁ መጫን ትችላላችሁ። 🚀 የትኛውን Version ልጫን? (Which version to choose?) Photoshop 2024 - 2026 Version: ለፈጣን እና አዲስ ኮምፒውተሮች (Core i5/i7, 8GB-16GB RAM)። Photoshop 2021 - 2023 Version: መካከለኛ አቅም ላላቸው ኮምፒውተሮች (Smooth & Fast performance)። 🛠 እንዴት መጫን ይቻላል? (Installation Steps) WinRAR መጫን: መጀመሪያ ፋይሎቹን ለመክፈት (Extract ለማድረግ) ከታች የላክንላችሁን የ WinRAR ፋይል በኮምፒውተራችሁ ላይ ይጫኑ። ሶፍትዌሩን ማውረድ: ከላክንላችሁ ዝርዝር ውስጥ ለእናንተ የሚስማማውን የ Photoshop Version አውርዱ። ቪዲዮውን ማየት: ፋይሉን እንዴት "Extract" እንደምታደርጉና Setup ፋይሉን እንደምትጭኑ የሚያሳይ "How to Install" ቪዲዮ አብረን ስለላክን እሱን በጥንቃቄ ይመልከቱ። መጫን (Install): በቪዲዮው መሰረት ፋይሉን ከከፈታችሁ በኋላ "Setup" የሚለውን በመጫን ሂደቱን ጨርሱ። ሁሉንም ሶፍትዌር እዚህ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ ማንኛውም ችግር ካጋጠማችሁ በ @raphiasupport ላይ ጥያቄያችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
Get ready—Saturday is almost here! 🚀
@raphia_creative

Morning Folks🙌 ኮምፒውተር የሌላችሁ በስልካችሁ የ Photoshop ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ! ለዚህም ምርጡን የ Photopea ዌብሳይት እንጠቀማለን። ለምን Photopea? No Install: ምንም አፕሊኬሽን መጫን አያስፈልግም (በ Browser የሚሰራ) PSD Support: የ Photoshop ፋይሎችን (.psd) በቀጥታ ይከፍታል Full Features: Layers, Masks, እና Filters ልክ እንደ ኮምፒውተር መጠቀም ያስችላል 🚀 እንዴት መጠቀም ይቻላል? (How to access) ስልካችሁ ላይ Chrome ወይም Safari ይክፈቱ ወደ www.photopea.com ይግቡ ለተሻለ አጠቃቀም ስልካችሁን "Desktop Site" ሞድ ላይ አድርጉት ⚠️ ማሳሰቢያ: እነዚህን ሁሉ Tools ለስልጠናው ዝግጁ አድርገን ስለጨረስን፣ ቅዳሜ በይፋ ስንጀምር ምንም የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም። The tools are ready. The roadmap is ready. Are YOU ready? 🚀 @raphia_creative

🚀 THE WAIT IS OVER: RAPH ACADEMY IS OFFICIALLY LIVE! 🚀 ትላንት ቃል በገባነው መሰረት የSkill ጉዟችሁን ወደ ገቢ የሚቀይረው የ Raph Academy ዌብሳይታችን
🚀 THE WAIT IS OVER: RAPH ACADEMY IS OFFICIALLY LIVE! 🚀 ትላንት ቃል በገባነው መሰረት የSkill ጉዟችሁን ወደ ገቢ የሚቀይረው የ Raph Academy ዌብሳይታችን አሁን ለምዝገባ ክፍት ሆኗል! 🎉 አሁን ባለው እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ዲጂታል Skills በሰከንዶች ውስጥ መማር መጀመር ትችላላችሁ። ለምን አሁኑኑ መመዝገብ አለባችሁ? Learn to Earn: ዝም ብሎ መማር ሳይሆን የተማሩትን ወዲያው ወደ ስራ የምትቀይሩበት ሲሆን Unbeatable Price: ለሁሉም ኮርስ የምትከፍሉት ብር ለአንዱ ኮርስ ግማሽ ክፍያ የማይሆን ዋጋ (ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ!) Flexibility: በስልክም በኮምፒውተርም፣ በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ መማር ትችላላችሁ። አሁን የሚገኙ ኮርሶች (Available Courses) ✅ CapCut for PC (በአማርኛ) ✅ CapCut for mobile (በአማርኛ) ✅ YouTube Automation (English - Full Guide) ✅ Social Media Content With AI (በአማርኛ - ለስልክ እና ለ PC) ✅ Graphic Design & more! 🔗 የምዝገባ ሊንክ (Registration Link): 👉 https://raph-academy.vercel.app/ 💡 ማሳሰቢያ፦ ይህ የቅናሽ ዋጋ የሚቆየው ለተወሰኑ ቀናት ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ። The road to success begins with a single click. Join us now: https://raph-academy.vercel.app/ @raphia_creative

በዲዛይን ስራ ላይ የፎንት ምርጫ የዲዛይኑን ውበት በ 50% ይጨምረዋል። ለዚህም ነው ኮርሱን ከመጀመራችን በፊት premium የሆኑ እና ለማግኘት የሚከብዱ 300+ Premium የአማርኛ ፎንቶችን ቀድመን ያዘጋጀንላችሁ! ⚠️ ትልቁ ጥቅሙ፦ እነዚህ ፎንቶች በኮርሱ ላይ በምንጠቀምባቸው ማንኛውም ሶፍትዌሮች ላይ የሚሰሩ ናቸው። ለስልክም (Mobile) ሆነ ለኮምፒውተር (PC) ተጠቃሚዎች በሚመች መልኩ ተዘጋጅተዋል በውስጡ ምን ይገኛል? ✅ Modern Fonts: ለብራንዲንግ እና ለሎጎ የሚሆኑ ✅ Bold Fonts: ለዩቲዩብ Thumbnails እና ለትልልቅ ርዕሶች የሚሆኑ ✅ Creative Fonts: ለተለያዩ Creative ስራዎች የሚሆኑ 📂 እንዴት መጠቀም ይቻላል? (Installation Steps)
ለኮምፒውተር (PC) ተጠቃሚዎች፦
ከላይ ያለውን የ Zip ፋይል ያውርዱ። ፋይሉን "Extract" ካደረጉ በኋላ 💠 password: @raphia_creative ብላችሁ አስገቡ ሁሉንም ፎንቶች ይምረጡ (Ctrl + A) በማድረግ Right-click በማድረግ "Install" የሚለውን ይጫኑ። (በዚህም Photoshop, CapCut PC, እና Premiere Pro ላይ በራሱ ይገባል)
ለስልክ (Mobile) ተጠቃሚዎች፦
Zip ፋይሉን ያውርዱ እና ስልካችሁ ላይ "Extract" አድርጉት። 💠 password: @raphia_creative ብላችሁ አስገቡ CapCut ወይም Pixellab ውስጥ በመግባት "Text" የሚለውን ይጫኑ። "Add Font" ውስጥ በመግባት የ (+) ምልክቱን ተጭነው ያወረዱትን ፎንቶች "Upload" ያድርጉ።
💡 ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ፎንቶች ለምንጀምረው ክላስ እጅግ አስፈላጊ ስለሆኑ አሁኑኑ ጭናችሁ ተዘጋጁ!
@raphia_creative @raphia_creative

+1
🛠 Get Ready for Class: CapCut Pro Installation Guide ሰላም ቤተሰቦች! ክላስ ከመጀመራችን በፊት ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ ይሄንን ጠቃሚ መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል። ኮርስ በምትወስዱበት ወቅት የምንጠቀምባቸው CapCut Pro (Premium) ሶፍትዌሮች ለስልክም ለኮምፒውተርም አዘጋጅተንላችኋል። እነዚህን ፕሮፌሽናል ቨርዥኖች አሁኑኑ ጭነው ይጠብቁን!
📱 For Mobile Users (Android APK)
ይህ ለስልክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀው የ CapCut Pro Mod APK ሲሆን ሁሉንም Premium Effects እና Features ያለ ገደብ መጠቀም ያስችላችኋል። እንዴት መጫን ይቻላል (Installation Steps): ከላይ ያለውን የ CapCut_Pro.apk ፋይል ያውርዱ የወረደውን አዲሱን ፋይል ይጫኑ (Install)
💻 For PC Users (Windows Software)
ለኮምፒውተር ተጠቃሚዎች የተዘጋጀው የ CapCut Pro PC ሶፍትዌር እጅግ ፈጣን እና ብዙ አማራጮች ያሉት ነው። እንዴት መጫን ይቻላል (Installation Steps): ከላይ ያለውን የ CapCut_PC_Pro.exe ፋይል ያውርዱ። ፋይሉን Double-click በማድረግ ይክፈቱት። "Install Now" የሚለውን ይጫኑ እና ሂደቱ እስኪጨርስ ይጠብቁ። በመጨረሻም "Start Now" የሚለውን ይጫኑ። ⚠️ ማሳሰቢያ (Note): ሁለቱም ስሪቶች Pro Version ስለሆኑ ሁሉንም Effects፣ Transitions እና Filters በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠማችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን!
Are you ready to create? 🚀
@raphia_creative @raphia_creative

🚀 THE WAIT IS OVER: RAPH ACADEMY IS OFFICIALLY LIVE! 🚀 ትላንት ቃል በገባነው መሰረት የSkill ጉዟችሁን ወደ ገቢ የሚቀይረው የ Raph Academy ዌብሳይታችን
🚀 THE WAIT IS OVER: RAPH ACADEMY IS OFFICIALLY LIVE! 🚀 ትላንት ቃል በገባነው መሰረት የSkill ጉዟችሁን ወደ ገቢ የሚቀይረው የ Raph Academy ዌብሳይታችን አሁን ለምዝገባ ክፍት ሆኗል! 🎉 አሁን ባለው እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ዲጂታል Skills በሰከንዶች ውስጥ መማር መጀመር ትችላላችሁ። ለምን አሁኑኑ መመዝገብ አለባችሁ? Learn to Earn: ዝም ብሎ መማር ሳይሆን የተማሩትን ወዲያው ወደ ስራ የምትቀይሩበት ሲሆን Unbeatable Price: ለሁሉም ኮርስ የምትከፍሉት ብር ለአንዱ ኮርስ ግማሽ ክፍያ የማይሆን ዋጋ (ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ!) Flexibility: በስልክም በኮምፒውተርም፣ በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ መማር ትችላላችሁ። አሁን የሚገኙ ኮርሶች (Available Courses) ✅ CapCut for PC (በአማርኛ) ✅ CapCut for Phone (በአማርኛ) ✅ YouTube Automation (English - Full Guide) ✅ AI Mastery (በአማርኛ - ለስልክ እና ለ PC) ✅ Graphic Design & more! 🔗 የምዝገባ ሊንክ (Registration Link): 👉 https://raph-academy.vercel.app/ 💡 ማሳሰቢያ፦ ይህ የቅናሽ ዋጋ የሚቆየው ለተወሰኑ ቀናት ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ። The road to success begins with a single click. Join us now: https://raph-academy.vercel.app/ @raphia_creative

finally we launch our course website🎉 ከብዙ ድካም እና ጥረት በኋላ የ Course Website ሰርተን ጨርሰናል በዚህ website የተለያዩ free ኮርሶችን እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ በጣም በትንሽ ብር ሁሉንም ኮርስ መውሰድ ትችላላችሁ በትንሽ ብር ሲባል በጣም ባልጠበቃችሁት የአንዱን ኮርስ ግማሽ መውሰድ በምትችሉበት amount ነው ያደረግነው። በጣም ብዙ ሰው መማር እየፈለገ የት ልማር እና ክፍያው ውድ ሆነ ብሎ እንዳያስብ ለማድረግ ታስቦ ነው የኛ website ላይ ያሉ ኮርሶች የተዘጋጁት "Learn to Earn" slogan ሲሆን ተምራችሁ ወደ ገንዘብ የምትቀይሩበት course ነው ለስልክም ለ pcም በሁለቱም የተዘጋጀ ኮርስ ሲሆን some course in English language እንዲሁም ብዙዎቹ ደግሞ በ አማርኛ የተዘጋጁ ለጀማሪዎች እና intermediate level ላላችሁ የተዘጋጀ ነው እንዲሁም የራሳችሁን social media platform (faceless platform or personal platform) ከፍታችሁ የራሳችሁን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ለሁላችሁም የተዘጋጀ ነው። 📍ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በማንኛውም ሰዓት መማር ትችላላችሁ ኮርሶቹ 👉Capcut for pc በአማርኛ 👉Capcut for phone በአማርኛ 👉youtube automation in english both for oc and phone users 👉Ai in amharic - both pc and phone users 👉 Graphic design እና ሌሎችንም ኮርሶች የያዘ በዚህ ሳምንት ውስጥ መስጠት እንጀምራለን @raphia_creative

📌Telegram group ወይም Telegram Channel ያላችሁ ወይም የትኛውም Platform ላይ Community ያላችሁ ለማስታወቂያ ስራ በውጥ አናግሩን @raphiasupport ላይ ፃፉልን

Free Unlimited image and video generation TikTok video coming up on how to sign up ዩቱብ ወይም ቲክቶክ ለምትሰሩ 👇 https://www.meta.ai/
Free Unlimited image and video generation TikTok video coming up on how to sign up ዩቱብ ወይም ቲክቶክ ለምትሰሩ 👇 https://www.meta.ai/ @raphia_creative @raphia_creative

Free Unlimited image and video generation TikTok video coming up on how to sign up ዩቱብ ወይም ቲክቶክ ለምትሰሩ 👇 https://www.meta.ai/ @raphia_creative @raphia_creative