𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 415
المشتركون
-324 ساعات
-87 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
2 416
Canva ማለት ለ Graphic Design የምንጠቀምበት Tool ሲሆን ማንኛውም ሰው Even Graphic Designer ያልሆነ ሰው መስራት የሚችልበት Tool ነው። ምክንያቱም Preset Templates ስላለዉ ለመስራት ቀላል ያደርገዋል ። For free እና Premium የሆኑ Templates አለው ።
ከዚህ በታች የላኩላችሁ ከ 10,000 በላይ Editable Premium Templates ናቸው ገብታችሁ ሞክሩት
👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1i1lSYXBLN6TyVXDSgmsa2GkiaxA019Kg/view
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
ከሞት በኋላ የፌስቡክ እና የጎግል አካውንቶቻችን ምን ይሆናሉ? (ዲጂታል ርስት)
"ስለ ንብረት እና ርስት ስናስብ ቤትና መኪና ነው ወደ አእምሮአችን ላይ የሚመጣው። ነገር ግን የዲጂታል ህይወታችንስ? ፎቶዎቻችን፣ ኢሜሎቻችን፣ መልዕክቶቻችን... እኛ ስናልፍ ቁልፉ ከእኛ ጋር አብሮ ይቀበራል? ፌስቡክ እና ጎግል ለዚህ ያዘጋጁት አስገራሚ መፍትሄ አለ።"
"የዲጂታል ርስትዎን (Digital Legacy) ዛሬውኑ ማስተካከል ይችላሉ።
ለፌስቡክ (Facebook): 'Settings & Privacy' -> 'Settings' -> 'Memorialization Settings' ውስጥ በመግባት ሁለት ምርጫዎች አሉዎት። ፩. 'Legacy Contact' መምረጥ: እርስዎ ካለፉ በኋላ አካውንትዎን እንዲቆጣጠርልዎት የሚታመን ጓደኛ ወይም የቤተሰብ አባል መምረጥ ይችላሉ። ይህ ሰው አዳዲስ ፖስቶችን ማድረግ አይችልም፣ ነገር ግን የመገለጫ ፎቶዎን መቀየር እና ለ'friend requests' ምላሽ መስጠት ይችላል። ፪. አካውንትዎን እንዲሰረዝ ማድረግ: ከሞትዎ በኋላ አካውንትዎ በሙሉ እንዲሰረዝ ማዘዝ ይችላሉ።
ለጎግል (Google): 'Inactive Account Manager' የሚባል አገልግሎት አላቸው። ጎግል አካውንትዎን ለተወሰነ ጊዜ (ለምሳሌ ለ3 ወር) ካልተጠቀሙበት ምን መደረግ እንዳለበት አስቀድመው ያዛሉ። መረጃዎ (ፎቶዎች፣ ኢሜሎች) ለምትፈልጉት ሰው እንዲደርሰው ማድረግ ወይም አካውንቱ ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ማዘዝ ይችላሉ።
ይህንን ማስተካከል ቤተሰቦቻችንን ከብዙ ውጣ ውረድ እና ሀዘን ያድናል። የዲጂታል ህይወታችንንም በክብር እንድንዘጋ ያስችለናል።"
2 416
ማሳሰቢያ ⚠️
ውድ የያሬዳውያን ቤተሰቦች ከደቂቃዎች በፊት በደረሰን መረጃ መሰረት አንዳንድ በማይታወቁ ግለሰቦች የቻናል ሎጎ ወይም Profile በማዉረድ ፣ ቻናሉ የእነሱ እንደሆነ ለቴሌግራም ካምፓኒ ሪፖርት በማስገባት የቻናል ስርቆት ወይም የ Ownership ዝዉዉር እየፈፀሙ ስለሆነ ፣ ቴሌግራም በዚህ ዙሪያ ይፋዊ መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ የቻናላችንን ሎጎ Remove ወይም Delete ማድረጋችንን ለማሳወቅ እንወዳለን።
2 416
Big respect to this Creative UI Designer. Clean visuals, smart layouts, and real creativity. If you are into UI and modern design, this channel is worth following. @OnyxDesignx pire
2 416
Repost from Onyx Design ⚡️
🎉 Tadaaa
Officially, we’re live on YouTube 🎥
Excited to start this journey and bring you awesome, high-quality content I’ve been working on
Youtube Link : https://youtu.be/yD2oeG8DnHU?si=UuYJL5qHFcmbJlSR
Show me some love ❤ subscribe, share, and drop a comment.@OnyxDesignx
2 416
Repost from Onyx Design ⚡️
🎉 Tadaaa
Officially, we’re live on YouTube 🎥
Excited to start this journey and bring you awesome, high-quality content I’ve been working on
Youtube Link : https://youtu.be/yD2oeG8DnHU?si=UuYJL5qHFcmbJlSR
Show me some love ❤ subscribe, share, and drop a comment.@OnyxDesignx
2 416
የTelegram አዲሱ Liquid Glass design
Telegram አዲስ update ለቋል።😬
Automatically new app የሚመስለው
ዲዛይኑ ሙሉ በሙሉ ስለተቀየረ ለመልመድ ትንሽ ቢከብድም ለዕይታ ግን ማራኪ ይመስላል።
አሰልቺ የነበረው የstory area በdefualt minimize ተደርጓል።
Official ቴሌግራም አፕሊኬሽኑን ከplay store update አድርጋችሁ ሞክሩት።
2 416
Live stream lay tyake teyku and i will explain
Wannawu ye live stream idea tyake lemekebel new
Ketay ke Raphia ga tru gize ynorachhol
