ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

الذهاب إلى القناة على Telegram

قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)

تُعد قناة ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (@buki145) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 12 425 مشتركاً، محتلاً المرتبة 7 204 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 817 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 12 425 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -85، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 44.17‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 15.60‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 489 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 939 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 158.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

12 425
المشتركون
-1324 ساعات
-647 أيام
-8530 أيام
أرشيف المشاركات
እሮብ በ TikTok live እንገናኝ አህባብ::

አንዳንድ የሰለፍ ወንድሞች ሸይኽ ረቢዕን እና ተማሪዎቻቸውን መዳኺላ በማለት ረድ ይሰጣሉ ያ ጀማዕ ሸይኽ ረቢዕ هو شيخ سلفي

+1
አድ ዳዕ ወደዋዕ ክፍል 4.m4a12.26 MB

🚨አስደሳች ዜና ከአል-ሚስክ አካዳሚ! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​✨ ቁርኣንና ዲንዎን ቤትዎ ሆነው ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ድረስ መማር ይፈልጋሉ? ✨ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​🍀 እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት!
🚨አስደሳች ዜና ከአል-ሚስክ አካዳሚ! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​✨ ቁርኣንና ዲንዎን ቤትዎ ሆነው ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ድረስ መማር ይፈልጋሉ? ✨ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​🍀 እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት! ​አል-ሚስክ አካዳሚ በዘርፉ ለረጅም ጊዜያት በማስተማር ባካበተው ልምድ፣ ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካተተ ጥራት ያለው የኦንላይን የቁርኣን ትምህርት በአዲስ መርሃ-ግብር አዘጋጅቶ ለተማሪዎች ቅበላ ዝግጁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል። ​📚 በተቋሙ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ ✅✅✅✅✅✅✅✅ ​• ከዜሮ ለአዲስ ጀማሪዎች ቃዒዳ • የቁርኣን ንባብ (ነዞር) • የተጅዊድ ህግጋት ትምህርት • በተጅዊድ የታገዘ ተግባር ተኮር ቂርኣት • ሒፍዝ እና ሙራጀዓ (ክለሳ) • የዐረብኛ ቋንቋ እና እጅ-ፅሑፍ • ዲናዊ ስልጠናዎች እና የተርቢያ ትምህርቶች ​📤 በሳምንት 5 ቀናትን ቁርኣን በዋናነት እየቀሩ፣ ጎን ለጎን ነፃ የዐረብኛ ቋንቋ፣ የእጅ-ጽሑፍ እና አጫጭር ዲናዊ የተርቢያ ትምህርቶችን ያገኛሉ። ​🛫 ተቋሙን ልዩ የሚያደርገው፦ ​📊 ቋሚ የትምህርት ጥራትና ጥብቅ የቀጥታ ክትትል 📍 ባሉበት ቦታ ሆነው የመማር እድል ⏱ በተመቸዎት የሰዓት አማራጭ ቂርኣትዎን በጥራት በቀጥታ መቅራት 📜 ትምህርቱን በትክክል አጠናቀው ሲጨርሱ ህጋዊ ሰርቲፊኬት ያገኛሉ ​⚠️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​📲 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦ 📱​• በቴሌግራም እኛን በቀጥታ ለማግኘት ከስር ይህንን ሊንክ ተጭነው ይፃፉልን። 👇👇👇       http://t.me/AL_MISK_Registration1   📞 • በቀጥታ ለመደወል፦       0957999956. 📱በዋትስአፕ(WhatsApp)፦https://wa.me/251957999956 ​ 📣 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/AlMiskacademy ©️አል ሚስክ አካዳሚ   Al Misk Academy

ኡስታዞች ለቀጣፊው መፅሐፍ የማያዳግም ምላሽ የጨለማውን ጥላ በታላቅ ብርሐን ተገፏል #ፒኬ #ጃህ #ወሒ? #ፒኬ #ጃ... https://youtube.com/watch?v=2johRj4OChU&si=9JoXuIYLtgVLmFhA ኢብር ቤት የነበረው የማታው የመጽሐፍ የማያዳግም ምላሽ ያመለጣቹ ሰዎች ሊንኩን በመጫን ፒኬጋር ሙሉውን ታገኛላቹ❤

ኢማናቹ ሲጨምር

አንድ ውቃቢስት በዘፈን ስትጨፍር ከቲክቶክ መንደር አይቼ ከመመለሴ የጻፍኩት ነው::

ከሰሞኑ አቡ ሳላህ ውቃቢስቶች ላይ የሰራው video ተልኮልኝ ነበረ ያ አህባብ ብዙ ውቃቢስቶች አሉ እሱ አስቦበት ላይሆን ይችላል ግን ስለ ዛር የምታቁ ከሆነ የውቃቢስት ትርጉም ይገባቹሀል:: እና ምን ልላቹ ነው አቡ የተናገረው ነገር ለኔም ብዙ ምቾት አልሰጠኝም ያ ማለት ስህተት ነው ማለት አይደለም ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ያስተላለፈበት መንገድ ግን ፊትና ስለሚያስነሳ በሌላ መንገድ ቢሆን እመርጣለሁ::

አቡ ዐብዲ ረሕማን ሸይኽ አህመድ ሀፊዘሁላህ በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከተጫወቱ ግለሰቦች መካከል ናቸው:: ከ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ዘንድ የተማሩ ትልቅ ዐሊም ናቸው የመጀመሪያው መጽሐፌን ሁለተኛ ክፍል አርትኦት ያደረጉ እና ለቀጣይ የዒል ጉዞዬ ትልቅ ስንቅ የሰጡኝ ናቸው:: የፉሪ ጀምዕዎች አይጠፋቹም ለናንተ መቼስ ::

አህሉ ሱና እነማን ናቸው? ቀደሪያ በ1ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መገባደጃ በመዕበድ አል-ጁሃኒ ተጀመረ። ጀህሚያ በ2ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መጀመሪያ ላይ በጀህም ኢብኑ ሶፍዋን ተጀመረ። ኩላቢያ በ3ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መጀመሪያ በአብደላህ ኢብኑ ኩላብ ተጀመረ። አሻኢራ በ3ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እና በ4ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በአቡል-ሐሰን አል-አሽዐሪ ተጀመረ። ማቱሪዲያ በ3ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እና በ4ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በአቡ መንሱር አል-ማቱሪዲ ተጀመረ:: አህሉ ሱና ግን በነቢዩ ሰሀቦች ዘመን ነበረ ኢብኑ አባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ :-
ፊቶቻቸው የሚበሩትማ አህለሱና ወልጀማዓ እና የእውቀት ባለቤቶች ናቸው:: ፊቶቻቸው የሚጠቁሩት ደግሞ የቢድዓ እና የጥመቶች ባለቤቶች ናቸው።¹
 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 [1] ሸርሕ አሱል እዕቲቃድ አህል አል-ሱና ወል-ጀማዓ - አል-ላለካኢ ቅጽ 1 ገፅ 79 https://t.me/buki145

አላህ ማለት" ላህ " ማለት ነውን? በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው :: የዚህ ሙግት አራማጆች እንደሚሉት ከሆነ በአረብኛ "አል" ال ማለት the ማለት ነው ስለዚህ የአላህ ስም" ላህ" ነው ይሉናል:: ይህ ደካማ ሙግት ነው ከደካማነቱም በላይ አስቂኝ ነው ለምን እንደሆነ ላሳያቹ:: ✔አላህ "الله" የሚለው ስም ጃሚድ ነው ወይስ ሙሽተቅ ነው በሚለው ዑለማዎች ተለያይተዋል:: ©️ጃሚድ:- ማለት ከሌላ ስም/ድርጊት ያልተገኘ ማለት ነው ©️ሙሽተቅ:- ማለት ደሞ ስርወ ቃሉ ከሌላ ስም የተገኘ ማለት ነው:: ይህም የራሱ ክፍሎች አሉት 🚫"ኢስሙል ፋኢል" :- ተርግባሩን ከሰራው ሰው አንፃር የሚነገር ነው:: ለምሳሌ:-كاتب" ካቲብ" ስንል ይህ ስም የሚያመለክተው መፅሐፍ መፃፍን ነው:: እንዲሁም ኢስሙል መፍዑል,ሲገቱል ሙባለጋ,ሲፈቱል ሙሻበሀ,ኢስሙል ተፍዲል,ኢስሙል ሚዛን,ኢስሙል መካን... እነዚህ ሁሉ ከተግባሩ የሚመነጩ መጠሪያዎች ናቸው:: ስለዚህ በነሱ ሙግት መሰረት አላህ የሚለው ስም" አል" እና " ላህ" ማለት ነው አል ማለት ደሞ "THE "ማለት ነው:: "ላህ "ማለት ደሞ የጨረቃ አምላክ ማለት ነው ይሉናል:: ይህ ትክክል ነው "ال" የሚለው ቃል "The" ማለት ነው የኤድዋርድ ዊልያም arabic-English lexicon ገፅ 74 ብንመለከት እንዲህ ይለናል:- 📱evidence በተመሳሳይ ግን" ال" የሚለው ሁሌ "the" የሚል ትርጉም እንደማይሰጥ ይገልጣል:: 📱 evidence ይህ የመጀመሪያው ነው በሁለተኛ ደረጃ በአረብኛ "አል አታዕሪፋ" ከሱ በፊት ሐርፍ አን-ኒዳዕ ከመጣ "አል ታዕሪፋ" አይነበብም:: ለምሳሌ:-ٱلرَّحْمَـٰنُ የሚለው ስም ላይ" يا " የሚለው ሀርፍ አን-ኒዳዕ ሲገባ " ياٱلرَّحْمَـٰنُ" ማለት ስህተት ነው በተቃራኒው ግን "يا رحمن" "ال በማጥፋጥ ያ ራህማን ነው የምንለው ነገር ግን አላህ የሚለውን ስም ስንጠቀም" يالله" እንጂ" يا له " አንልም ይህ የዚህን ስም ልዩነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው:: ኢብኑ ዑሰይሚን የኢማም ማሊኪን አልፊያ ባብራሩበት ኪታባቸው ቅፅ 3 ገፅ 364 እና 65 ላይ እንዲህ ይላሉ :- "ለመጣራት የምንጠቀመው መሳሪያ ከ "አል" ጋር አብሮ አይመጣም يا النبي، يا الرجل ለግዴታ ካልሆነ አይባልም ,አላህ ከሚለው ቃል በስተቀር::" 📱 evidence 🎗ማጠቃለያ:- አላህ የሚለው ስም የጨረቃ አምላክ ስም ለመሆኑ ማስረጃ በፍፁም አልተገኘም ሊገኝም አይችልም በተቃራኒው ግን አላህ የሚለው የአምላክ የተከበረ ስም ለመሆኑ በቁና ማስረጃ ማምጣት ይቻላል:: በተጨማሪም ጨረቃ እና ፅሐይ የአላህ ፍጥረታት እንጂ እንደ ፈጣሪ የሚመለኩ አይደሉም አላህ እንዲህ ይላል:- ሱረቱል አንቢያዕ 21:33 ላይ وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ وَالشَّمْسَ وَالْقَمَرَ ۖ كُلٌّ فِي فَلَكٍ يَسْبَحُونَ እርሱም ሌሊትንና ቀንን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው፡፡ ሁሉም በፈለካቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡ በተጨማሪም አላህ በሱረቱል ኑህ 71:15-16 ላይ أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا አላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲኾን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን? وَجَعَلَ الْقَمَرَ فِيهِنَّ نُورًا وَجَعَلَ الشَّمْسَ سِرَاجًا በውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ፡፡ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ፡፡ በተጨማሪም በሱረቱል ዩኑስ 10:5 ላይ هُوَ الَّذِي جَعَلَ الشَّمْسَ ضِيَاءً وَالْقَمَرَ نُورًا وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ مَا خَلَقَ اللَّهُ ذَٰلِكَ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡ -------------- አጠቃላይ አውዱን ስንመለከት እርሱ ያ የተባለው አላህ መሆኑን ያሳያል ቀጥሎም "ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው" ይለናል በዚህ መሰረት አላህ አድራጊ እንጂ እንደ ጨረቃ እና ፅሐይ ተደራጊ አይደለም:: በተጨማሪም በሱረቱል ኢስራዕ 17:12 ላይ وَجَعَلْنَا اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ آيَتَيْنِ ۖ فَمَحَوْنَا آيَةَ اللَّيْلِ وَجَعَلْنَا آيَةَ النَّهَارِ مُبْصِرَةً لِّتَبْتَغُوا فَضْلًا مِّن رَّبِّكُمْ وَلِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ وَكُلَّ شَيْءٍ فَصَّلْنَاهُ تَفْصِيلًا ሌሊትንና ቀንንም (ለችሎታችን) ምልክቶች አደረግን፡፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን፡፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን፡፡ (ይህም የኾነበት) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው፡፡ ሱብሀነላህ አላህ በተብራራ መልኩ ነው ያስቀመጠው የሚደነቅ ነው:: እነዚህ ከዘረዘርናቸው አመክኒዩ አንፃር አላህ የጨረቃ አምላክ ነው የሚለው ሙግት ከቅዠት የተለየ አይደለም::
ወንድም አቡበከር ✍️

ቅዱስ መሳሳም ​ቅዱስ አውጉስቲን (St. Augustine of Hippo - ከ354 እስከ 430 ዓ.ም) በክርስትና ታሪክ ውስጥ ከነበሩት በጣም ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት የቤተክርስቲያን አባቶች እና የነገ
ቅዱስ መሳሳም ​ቅዱስ አውጉስቲን (St. Augustine of Hippo - ከ354 እስከ 430 ዓ.ም) በክርስትና ታሪክ ውስጥ ከነበሩት በጣም ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት የቤተክርስቲያን አባቶች እና የነገረ-መልኮት (ቲኦሎጂ) ሊቃውንት መካከል አንዱ ሲሆን ሰርሞንስ በተሰኘው መጽሐፉ ስለ ቅዱስ መሳሳም እንዲህ ይላል:- ​"ከዚያም ሰላምታው ይከተላል "ሰላም ከአንተ/ቺ ጋር ይሁን" (ሰላም ለእናንተ ይሁን) ክርስቲያኖችም በቅዱስ ሰላምታ አንዱ ሌላውን ይሳሳማሉ። ይህ የሰላም ምልክት ነው በከንፈሮች የሚገለጸው ነገር በሕሊና ውስጥ መሆን አለበት ይኸውም ልክ የርስዎን ከንፈሮች የወንድሞችዎን ወይም የእህቶችዎን ከንፈሮች ሲቀርቡ ልብዎም ከእነርሱ ፈቀቅ ማለት የለበትም። ጉድ ጉድ ጉድ💫💫💫💫

በ TikTok አለም በጣም ከሚየስገርሙኝ እና ከማደንቃቸው ኡስታዞች መካከል አንዱ ኢብሮ ነው የሁላችንንም ስራ ደርቦ ለመሸፈን ይሞክራል። አላህ ይጠብቀው ትክክለኛ የዲን ወታደር!!!!!
በ TikTok አለም በጣም ከሚየስገርሙኝ እና ከማደንቃቸው ኡስታዞች መካከል አንዱ ኢብሮ ነው የሁላችንንም ስራ ደርቦ ለመሸፈን ይሞክራል። አላህ ይጠብቀው ትክክለኛ የዲን ወታደር!!!!!

እህታችን የከፈተችው ቢስነስ ነው join በማለት የምፈልጉትን እቃ በመግዛት አበረታቷት :: https://t.me/+p9yX0a6YL4M2ZDdk

እህታችን የከፈተችው ቢስነስ ነው join በማለት የምፈልጉትን እቃ በመግዛት አበረታቷት :: Zheel Mart online shopping 🛒 User-@zheel46 Phone:0904598817

በግሌ እስካሁን ከሰማኋቸው package በሙሉ ርካሹ ነው ተመዝገቡ አሪፍ ጊዜ ይኖረናል::

🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋 አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - Nove
🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋 አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - November 7) በሚኖረው የጉዞ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት መንፈሳዊ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ኢንሻአላህ! 🤲  💼 ለእርስዎ ምቾት ሲባል በሁለት ዓይነት አማራጮች ተዘጋጅቷል፡ 🧳 1. በአንድ ሻንጣ ፓኬጅ 🧳🧳 2. በሁለት ሻንጣ ፓኬጅ (ከመረጡት አማራጭ ጋር አብረው አሁኑኑ ይመዝገቡ!) 🏨 የሆቴል እና የአገልግሎት ጥራት፡ • ሆቴሎቻችን እጅግ ጥራት ያላቸው እና ለሃረም በጣም ቅርብ የሆኑ 🕌 • ምቹ እና አስተማማኝ ትራንስፖርት • ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ✈️  ⏳️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ሳይዘገዩ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ 📍 አድራሻ፡ ኒያላ ሱማሌተራ 5ኛ ፎቅ 📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ፡ 📲 0941529755 🤲 አላህ ኡምራችሁን ተቀቡል ያድርግልን! ✨

የነገረ- ክርስቶስ መግቢያ☦️ የተማሪዎች መማሪያ የሆነ ጥናት እና ምርምር ነው ከተለያዩ የክርስቲያኖች መጽሐፍ የተውጣጣ ነው ተጠቀሙበት:: መልመጃውንም ስሩት :: 🪶 በአቡበከር ✍️

ሶሪያዊ የእስልምና ሊቅና ደራሲ የሆኑት ሼክ አሊ አል-ጣንጣዊ ኑር ሚነል ቁርኣን በተሰኘው መጽሐፋቸው በተጅዊድ ላይ ድንበር ማለፍ አግባብ አይደለም ይሊሉ :: ይህንንም ከቡዙ የሰለፍ አኢማዎች እንዳነ
+1
ሶሪያዊ የእስልምና ሊቅና ደራሲ የሆኑት ሼክ አሊ አል-ጣንጣዊ ኑር ሚነል ቁርኣን በተሰኘው መጽሐፋቸው በተጅዊድ ላይ ድንበር ማለፍ አግባብ አይደለም ይሊሉ :: ይህንንም ከቡዙ የሰለፍ አኢማዎች እንዳነበቡት ይገልጻሉ አላህ ይዘንላቸውና :: ✍ ወንድም አቡበከር

ቀጣይ ማክሰኞ የ ሙኽተሰር አድ ዳዕ ወደዋዕን ደርስ እንቀጥላለን::