273
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-230 أيام
أرشيف المشاركات
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
🔞በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ https://t.me/Alem_sinema
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ https://t.me/Alem_sinema
ለመላው የቻናላችን የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ተኛው ኢድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
ኢድ ሙባረክ🙏🙏🙏 join 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏 https://t.me/Alem_sinema https://t.me/Alem_sinema
https://t.me/goodsearchabot?start=6709758146
The ultimate Telegram Search Bot! Find groups, channels, movies, news, chat messages instantly
‼️ የ ጥንቃቄ መልክት ‼️
⚠️የትኛውም Social Media ላይ የሚላክላቹን የዚ አይነት ሊንክ አትክፈቱ አካውንታቹን በ አንድም በሌላም መልኩ ታጡታላቹ። እነሱ ቀጥታ ሃክ ባያደጓቹ እንኳን በተለይ ቴሌግራም ላይ የ እድሜ ልክ ስፓም ውስጥ ነው የሚያስገቧቹ ለሁሉም ሰው ይሄንን ሊንክ እንዲልክ ስለሚያደርግ።
⚠️ Share በማድረግ ወዳጆትንም እራሶትንም ካላስፈላጊ እንቅግልት ይጠብቁ ⚠️
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታላቅ ፍልሚያ! 🏆
ዛሬ በኢቲሀድ ስታዲየም የሊጉን አሸናፊ ሊወስን የሚችል ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀናል። ወቅታዊው ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ ዋንጫውን በብርቱ የሚፈልገውን አርሰናልን ያስተናግዳል።
📅 ቀን፦ ዛሬ እሁድ
🕰 ሰዓት፦ አመሻሽ 12:30
🏟 ሜዳ፦ ኢቲሀድ ስቴድየም
⚖️ ዳኛ፦ አንቶኒ ቴይለር
📝 የቡድን ዜናዎች፦
ማን. ሲቲ፦ ዲያዝ፣ ስቶንስ እና ግቫርዲዮል በጉዳት አይሰለፉም። ኒኮ ኦራይሊ ግን ለጨዋታው ደርሷል።
አርሰናል፦ ዴክላን ራይስ ለጨዋታው ሲደርስ፤ ሳካ እና ሜሪኖ በጉዳት አይሰለፉም። የኦዴጋርድ እና ቲምበር ተሳትፎ በምርመራ ይወሰናል።
📊 ቁልፍ እውነታዎች፦
ሲቲ በሜዳው አርሰናልን ካስተናገደባቸው ላለፉት 10 ጨዋታዎች አልተሸነፈም (7 ድል፣ 3 አቻ)።
በተቃራኒው አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ሲቲን በገጠመባቸው ላለፉት 5 ጨዋታዎች ሽንፈት አልቀመሰም።
ኤፕሪል (ሚያዝያ) ወር ለጋርዲዮላ የድል፣ ለአርቴታ ደግሞ የፈተና ወር ነው።
⚽ ግምታዊ አሰላለፍ፦
ማን. ሲቲ፦ ዶናሩማ፣ ኑኔስ፣ ኩሳኖቭ፣ ጉኤሂ፣ ኦራይሊ፣ ሮድሪ፣ በርናርዶ፣ ቼርኪ፣ ሴሜንዮ፣ ዶኩ፣ ሀላንድ።
አርሰናል፦ ራያ፣ ቲምበር፣ ሳሊባ፣ ጋብሪኤል፣ ሂንካፒዬ፣ ዙቢሜንዲ፣ ራይስ፣ ኤዜ፣ ማርቲኔሊ፣ ሃቨርትዝ፣ ትሮሳርድ።
🎯 የውጤት ግምቶች፦
Sky Sports: ሲቲ 1-0 አርሰናል
Evening Standard: ሲቲ 2-0 አርሰናል
እናንተስ ይህ ወሳኝ ጨዋታ በምን ውጤት ይጠናቀቃል ትላላችሁ? ግምታችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇🏽
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢!!https://t.me/profile_pictureHD12
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢!!https://t.me/profile_pictureHD12
+9
✔️ ኢቶሪካ
🎧 የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም 🎼
