ar
Feedback
🇸🇦قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانَ ابْنِ يَمَامِ الْوَلَوِيِّ🇸🇦

🇸🇦قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانَ ابْنِ يَمَامِ الْوَلَوِيِّ🇸🇦

الذهاب إلى القناة على Telegram
662
المشتركون
+124 ساعات
+137 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
«አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ)
በዚህ ቻናል ከኪታቡ አጫጭር መልእክቶችን ያገኛሉ እንዲሁም የደርስ ፕሮግራም አላቸው ተቀላቀሉ 👇

Repost from N/a
ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን ኢላሂ
ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን ኢላሂ

⚠️ ትኩረት ይደረግበት! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ «ስለ ቀልባችን» የሚለውን የስማችንን እና የፕሮፋይላችንን መለያ በመጠቀም በቴሌግራም፣በቲክቶክ እና በፌስቡክ የተከፈቱ በርካታ ሀሰተኛ አካውንቶች መኖራቸው
⚠️ ትኩረት ይደረግበት! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ «ስለ ቀልባችን» የሚለውን የስማችንን እና የፕሮፋይላችንን መለያ በመጠቀም በቴሌግራም፣በቲክቶክ እና በፌስቡክ የተከፈቱ በርካታ ሀሰተኛ አካውንቶች መኖራቸውን አስተውለናል። ስለሆነም ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ይፋዊ አድራሻዎቻችን ውጭ ምንም ዓይነት ሌላ አካውንት የሌለን መሆኑን እናሳውቃለን። 🔗 የኛ ትክክለኛ ማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች፦ ➲ ቴሌ ግራም t.me/Sle_qelbachn1 ➲ ዩቱብ (YouTube): t.ly/sle_qelbachn_yt ➲ ኢንስታግራም (Instagram): t.ly/sle_qelbachn_ig ➲ ቲክቶክ (TikTok): t.ly/sle_qelbachn_tt ➲ ፌስቡክ (Facebook): t.ly/sle_qelbachn_fb ✅ስለ ቀልባችን

Repost from N/a
🌺ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች🌺 ➝የቁርኣን አንቀፅ ትንታኔ ➝የቁርዓን ጥያቄዎች፣ ➝ከቁርኣን የተሰጠ ምክር ➝ስለ ቁርኣን ምርጥ ንግግሮች ➝ኢስላማዊ ሀዲስ 👉የሚገኝበት እና የሚላክበት ቻነል ነው

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ?

ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

Repost from N/a
«አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ) በዚህ ቻናል ከኪታቡ አጫጭር መልእክቶችን ያገኛሉ እንዲሁም የደርስ ፕሮግራም አላቸው ተቀላቀሉ 👉https://t.me/+7F4wHpBzWTE5OTg0

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ?

"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር 1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል።
"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር 1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል። 2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Repost from N/a
«አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ) ይህ ኪታብ የሰው ልጅን የልብ በሽታዎች (እንደ ወንጀል፣ ዝንጋቴ እና ስሜትን መከተል) በምርጥ ስነ-ልቦናዊና ሸሪዓዊ ትንታኔዎች ፈትሾ፣ ለአእምሮ ሰላምና ለኢማን መጨመር እጅግ ፍቱን የሆኑ ቁርዓናዊና ሀዲሳዊ መድኃኒቶችን የሚጠቁም ድንቅ የሕይወት መመሪያ ነው። በዚህ ቻናል ከኪታቡ አጫጭር መልእክቶችን ያገኛሉ እንዲሁም የደርስ ፕሮግራም አላቸው ተቀላቀሉ 👉https://t.me/+7F4wHpBzWTE5OTg0 https://t.me/+7F4wHpBzWTE5OTg0

Repost from N/a
🌿የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ ?? ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave
🌿የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ ?? ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን መልሱን በመጫን ያገኛል ። 👉 @selluhi
ተዉሂድ በ3 ይከፈላል

እውነተኛ አስተማሪ ታሪክ ከለተሞ መንጋ ጋራ። አልቾ ውሪሮ የተፈጠረ ክስተት ነው። ሙወሂድ ሰለፍይ ጋደኛዬ አንዲትን ልጅ የሰፈሬ ልጅ ነች ሙተነቂብ ነች ብሎ ለትዳር ይጠይቃታል። ልጅቱ ብዙም የዲን እውቀት የላትም። አንድ በሰፈር ኡሱሉ ሰላሳ የጀመረችበት ኡስታዝ ተብዬ ነበር። ለትዳር እንደተጠየቀች ሄዳ ትነግረዋለች። እሱም የተኮተኮተበትን አካሄድ በመጠቀም መጀመሪያ የልጁን አቂዳ እወቂ አጣሪ አላት። እሷም አቂዳህ ምንድነው ብላ ለትዳር ለጠየቃት ልጅ ጠየቀች እሱም እኔ ሙስሊም ነኝ።የቀደምቶችን መርህ በቻልኩት አቅም ቁርዓን,ሀዲስ የቀደምቶችን አረዳድ እከተላለው ብሎ መለሰ። فَإِنۡ ءَامَنُواْ بِمِثۡلِ مَآ ءَامَنتُم بِهِۦ فَقَدِ ٱهۡتَدَواْۖ وَّإِن تَوَلَّوۡاْ فَإِنَّمَا هُمۡ فِي شِقَاقٖۖ فَسَيَكۡفِيكَهُمُ ٱللَّهُۚ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡعَلِيمُ በርሱ ባመናችሁበት ብጤ ቢያምኑ በእርግጥ ተመሩ፡፡ ቢዞሩም እነርሱ በጭቅጭቅ ውስጥ ብቻ ናቸው፡፡ እነርሱንም አላህ ይበቃሃል፤ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ — አል-በቀራህ (2:137) ሰለፍይ ነኝ ኢንሻ አላህ ብሎ መለሰ። ይህንን የመለሰውን መልስ ለኡስታዝ ተብዬው ልጅቷ አስረዳች። በአጋጣሚ ልጁ ወልቂጤ ነበር እና። ኡስታዝ ተብዬው ለልጅቷ እንደዚህ ይላል ; አይ መጥራት አለበት በኢልያስ አህመድ እና በኢብን ሙነወር ያለውን አቋም ይግለፅ ይላታል። እሷም መቼም አላህ አምጥቶባታል። መጥታ በአግባቡ እንኳን የኢልያስ አህመድ እና የኢብን ሙነወር ስም እንኳን በአግባቡ ለይታ ማታቅ ልጅ መጥታ ለትዳር ለጠየቃት ልጅ በኢልያስ አህመድ እና በኢብን ሙነወር ያለህ አቋም ምንድነው ብላ ትጠይቃለች።ልጁም እኔ ስለ ኢልያስ አህመድ እና ኢብን ሙነወር ምናገባኝ ? የእኔ አቂዳ በኢልያስ አህመድ እና በኢብን ሙነወር ምስክርነት ነው እንዴ ሚረጋገጠው ? ብሎ ይላታል። ልጅቷ ልጁ ያላትን ነገር ለኡስታዝ ተብዬው ነገረች። አይ ይህ መልስ አይደለም መጥራት አለበት። የወልቂጤ ጀማዎች አይታመኑም። መጥራት አለብህ በይው ይላታል። እሷም ሚስኪን አላህ የሰፈር ወጠጤ በትዳሯ ላይ እንቅፋት የሚሆንን ሊፈትናት አድርጎባታል መጥታ ኡስታዝ መጥራት አለበት ብሏል ትለዋለች። ልጁም ተናዶ መጥራት ማለት እኔም ኢልያስ አህመድ እና ኢብን ሙነወርን ሙመይዕ በል ነው ምትዪኝ ብሎ ጠየቃት። አው እንደዛ ነው ብላ እርፍ። በመጨረሻም ጋደኛዬ አንቺ በሰዎች አዕምሮ የምትዘወሪ ለራስሽ ማገናዘብን ያልሰጠሽ ነሽ። ካደርሽ አትቆረጠሚም። ይህ ሰዎችን በሰዎች መፈተን የሙኻሊፎች መንገድ ነው ብሎ ተዋት። ከ 3 በር ቆይታ በሃላ ይቅርታ ጠየቀች ። ያኔ እኮ በይ ብሎኝ ነው ብላ። ልጁም አይ አሁን ረፍዷል። ነጌ ባልሽን ፍቺ ቢልሽ ትፈቻለሽ። አላህ አንቺን የሚመስል ይስጥሽ ብሎ ተሰናበተ። ልጁ ግን የተሻለ አላህ ሰጥቶታል። አሁን ወልዶዋልም። እሳ ግን እስከአሁንም አላገባችም። ይህ ነው መንጋነት። ይህ ነው ፍርዳቸው። ይህ ነው መገለጫቸው። ይህ ነው የእነሱ ተውሂድ። የለተሞ መንጋ ያመጣብንን ፈተና በየቤቱ ያለውን የሚዘገንን ታሪክ አላህ ይወቀው።

Repost from N/a
«አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ) ይህ ኪታብ የሰው ልጅን የልብ በሽታዎች (እንደ ወንጀል፣ ዝንጋቴ እና ስሜትን መከተል) በምርጥ ስነ-ልቦናዊና ሸሪዓዊ ትንታኔዎች ፈትሾ፣ ለአእምሮ ሰላምና ለኢማን መጨመር እጅግ ፍቱን የሆኑ ቁርዓናዊና ሀዲሳዊ መድኃኒቶችን የሚጠቁም ድንቅ የሕይወት መመሪያ ነው። በዚህ ቻናል ከኪታቡ አጫጭር መልእክቶችን ያገኛሉ እንዲሁም የደርስ ፕሮግራም አላቸው ተቀላቀሉ 👉https://t.me/+7F4wHpBzWTE5OTg0 https://t.me/+7F4wHpBzWTE5OTg0

Repost from N/a
የምሸት ሰንቅ ተጋበዙልኝ 🍃🍃መልካም አዳር🍃🍃