𝐏𝐑𝐈𝐌𝐄 𝐓𝐎𝐏𝐔𝐏 🇪🇹
الذهاب إلى القناة على Telegram
🔥 PRIME TOPUP 🇪🇹 💎 Free Fire Diamonds & Weekly/Monthly ⚡️ Fast • Trusted • Affordable 💰 Best Prices in Ethiopia 📩 Order & Support: @PRIMET0PUP💎
إظهار المزيد5 103
المشتركون
-2124 ساعات
+3187 أيام
+68430 أيام
أرشيف المشاركات
5 101
💡 ይነበብ ሚዲያ | ፖስት 3
በየቀኑ ልትለማመዳቸው የሚገቡ 5 ነገሮች
1️⃣ ቢያንስ 10 ደቂቃ አንብብ 📚
2️⃣ አንድ አዲስ ነገር ተማር 🧠
3️⃣ ስልክህን ለጥቂት ሰዓታት ከአንተ ራቅ 📵
4️⃣ የነገህን ስራ ዛሬ አቅድ ✍️
5️⃣ በቀኑ መጨረሻ ያደረግኸውን ነገር አስብ 🤔
ትንንሽ ልምዶች በጊዜ ሂደት ትልቅ ለውጥ ያመጣሉ።
📌 ዛሬ ከእነዚህ አንዱን ብቻ ጀምር።
— ይነበብ ሚዲያ
5 101
Repost
"እውነተኛ ሰላም ከሰው ጋር ሳይሆን፣ መጀመሪያ ከራስ ጋር የሚደረግ ስምምነት ነው። ከራስህ ጋር ሰላም ስትሆን፣ ለሌሎችም ፍቅርን መስጠት ቀላል ይሆንልሃል።"
@YenebebMedia
@YenebebMedia
🫶ይነበብ ሚዲያ 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
5 101
አንድ ልምድ በአንድ ቀን አይገነባም።
ትንሽ ትንሽ በመደጋገም ነው የሚጠነክረው።
ዛሬ 10 ደቂቃ ያደረግከው ነገር፣ ነገ ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
መልካም ቀን❤️❤️
5 101
📖 ይነበብ ሚዲያ | ፖስት 2
አንድ ትንሽ ውሳኔ...
አንድ ሰው በየቀኑ “ነገ እጀምራለሁ” ይል ነበር።
ነገ መጣ። እንደገናም “ከነገ ጀምራለሁ” አለ።
ቀናት ሆኑ፣ ወራት ሆኑ፣ አመታት አለፉ።
አንድ ቀን ግን የተረዳው ነገር ነበር፦
“ነገ የሚባል ቀን ሁልጊዜ ይመጣል፤ ግን ለመጀመር የሚሆነው ቀን ዛሬ ነው።”
🔥 ትልቅ ነገር ለመጀመር ትልቅ ቀን አያስፈልግም።
ትንሽ እርምጃ ብቻ ያስፈልጋል።
— ይነበብ ሚዲያ
5 101
📌 ይነበብ ሚዲያ | ፖስት 1
🧠 ታውቃለህ?
የሰው አእምሮ በአንድ ቀን በሺዎች የሚቆጠሩ ሀሳቦችን ያስተናግዳል። አስደናቂው ነገር ግን እኛ የምናስበው ሁሉ እውነት አይደለም።
ስለዚህ አንድ አስተሳሰብ ወደ አእምሮህ ሲመጣ፣ ወዲያውኑ እውነት አድርገህ ከመቀበል ይልቅ፦
“ይህ እውነት ነው? ወይስ የእኔ ግምት ብቻ ነው?” ብለህ ጠይቅ።
💬 አንተ ብዙ የምታስበው ነገር ምንድነው?
— ይነበብ ሚዲያ
@YenebebMedia
@YenebebMedia
🥀ይነበብ ሚዲያ 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
5 101
📚 እንኳን ወደ «ይነበብ ሚዲያ» በደህና መጡ!
መረጃ በበዛበት፣ ግን ጥልቅ ዕውቀት በጎደለበት ዓለም ውስጥ፣ ጊዜን በመስጠት ማንበብና ማስተዋል ሕይወትን የሚቀይር ነው። ይነበብ ሚዲያ የተመሠረተው ይህን ክፍተት ለመሙላት ነው፤ ዕውቀትን፣ ጥበብን እና ያልተገለጹ እውነታዎችን በአጭር ርዝመትና በጥራት ወደ ሰፈራችሁ ለማድረስ።
በዚህ ቻናል ምን ይጠብቃችሁ?
📖 የመጽሐፍት ዳሰሳ እና ጭምቅ ሃሳቦች፦ ሕይወት ቀያሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የውጭ መጽሐፍትን ዋና ዋና ጭብጦች።
🎙 ማራኪ የድምፅ ትረካዎች፦ አስደናቂ ታሪካዊ ሁነቶች፣ የልቦለድ ድንቆች እና ያልተነገሩ እውነተኛ ታሪኮች።
🧠 የስነ-ልቦና እና የግል እድገት፦ የአስተሳሰብ አድማስን የሚያሰፉ ተግባራዊ የሕይወት ክህሎቶች።
🔍 ጥልቅ ትንታኔዎች፦ ከዕለታዊ ዜናዎች ያለፉ ቁልፍ አንድምታዎች።
5 101
በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው።
በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል።
የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል።
ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው።
Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።
5 101
በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው።
በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል።
የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል።
ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው።
Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።
5 101
የSamsung Galaxy S27 Ultra አዲስ የዲዛይን ለውጥ ሊደረግለት እንደሚችል ተነገረ።
ሳምሰንግ ለዓመታት ሲጠቀምበት የቆየውን የGalaxy Ultra ሞዴሎች የካሜራና body ዲዛይን ሙሉ በሙሉ ሊቀይረው እንደሚችል የሚያሳይ አዲስ ዘገባ በ9to5Google ይፋ ሆኗል። በቅርቡ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች የተሰራጩት የGalaxy S27 Ultra Concept Renders ስልኩ ላይ ትልቅ የዲዛይን ለውጥ እንደሚደረግ ያሳያሉ።
በRenders ላይ የታዩ ዋና ዋና የዲዛይን ለውጦች
⚫Camera Island/Bump፦ ሳምሰንግ ከGalaxy S22 Ultra ጀምሮ ሌንሶቹን በተናጠል ከጀርባው አካል ጋር አጣብቆ (Floating Lenses) ሲጠቀም ቆይቷል። በአዲሱ Render ላይ ግን ሌንሶቹን በአንድ ላይ የሚያቀናጅ አዲስ Unified Camera Island እንደሚጠቀም ተገምቷል።
⚫Rounded Corners፦ ከዚህ ቀደም የUltra ስልኮች በጣም sharp የሆኑ ማዕዘኖች Rectangular Edges የነበሯቸው ሲሆን አዲሱ ዲዛይን ግን በእጅ ለመያዝ ምቹ ይሆን ዘንድ ማዕዘኖቹን ይበልጥ Rounded ይሆናሉ።
⚫Thinner Bezels፦ የፊት ለፊት ስክሪኑ ፍሬም በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥኖ እና ሙሉ በሙሉ በሁሉም አቅጣጫ እኩል ሆኖ ይታያል።
⚫የS Pen ቦታ፦ ስክሪኑን ለመደገፍና ለመያዝ ምቹ እንዲሆን ሲባል S Pen የሚሰካበት ቦታ እና አቀማመጥ ላይ ጥቂት ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
ለምን ሳምሰንግ ዲዛይኑን ለመቀየር አሰበ?
1️⃣ የዲዛይን አሰልቺነትን ለማስቀረት፦ ተጠቃሚዎችና የቴክኖሎጂ ተቺዎች የUltra ተከታታይ ስልኮች ላለፉት 3 እና 4 ዓመታት ተመሳሳይ ዲዛይን ይዘው መምጣታቸውን ሲነቅፉ ቆይተዋል።
2️⃣ ለትልልቅ የካሜራ ሴንሰሮች ቦታ ለመስጠት፦ ወደፊት የሚመጡ አዳዲስ የካሜራ ቴክኖሎጂዎች (ትልልቅ Sensors እና Periscope Zoom) ሰፊ ቦታ ስለሚፈልጉ ሌንሶቹን በአንድ የCamera Island ስር መሰብሰቡ ለውስጣዊ Hardware አቀማመጥ ይመቻል።
3️⃣ ከS27 እና S27+ ጋር ተመሳሳይነት ለመፍጠር፦ አዲሱ ዲዛይን አጠቃላይ የGalaxy S27 ተከታታይ ስልኮች ተመሳሳይ Design Language እንዲኖራቸው ያደርጋል።
⚠️ ማስታወሻ፦ እነዚህ Renders በConcept ደረጃ ላይ ያሉና የEarly Design Leaks እንደመሆናቸው መጠን ስልኩ በይፋ በሚመረትበት ጊዜ ሳምሰንግ ተጨማሪ ማሻሻያዎችን ወይም ለውጦችን ሊያደርግበት ይችላል።
@bighabesha_softwares
