792
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+4630 أيام
أرشيف المشاركات
የ12ኛ ክፍል ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎቻችን የ3ኛ ቀን የመጀመሪያ ፈተና ለመውሰድ ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል::
መልካም እድል እንዲገጥማቸዉ እንመኛለን::
በ2019 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል እና12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትቢሮ በተዘጋጀው የተማሪዎች ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ መሰረት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መርሀግበር ላይ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለባቸውማሳሰቢያ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርቱ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ ሆኖም በመርሀግብሩመገኘት ያለባቸውን ቁጥር ያክል የት/ቤታችን ተማሪዎች አልተገኙም፡፡ ይህ ደግሞ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴእንቅፋት ሆኗል፡፡ ስለሆነም በዚህ መርሀግብር እንዲሳተፉ የተመረጡ ልጆች ያላችሁ ወላጆች ቀድሞ በተላለፈው መልእክት መሰረት ልጆቻችሁየት/ቤቱን የደንብ ልብስ አድርገው ከነገ ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርቱ በሚሰጥበት ት/ቤት እንዲገኙእንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ በመርሀግብሩ ላይ ተማሪዎች ባለመሳተፋቸው ለሚገጥማው ችግር ት/ቤቱ ኃፊነቱን የማይወስድ መሆኑንእናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
Our social science students are ready to start the first exam which is English. We wish the a good luck.
👉እንዴት ቆያችሁ አጭር መልዕክት👈
👉 1ኛ:- የፊታችን አርብ አድዋ የተመደቡ ብቻ ተማሪዎች 4ኛ Round ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ Social ከሰዓት ደግሞ 6:30 5th Round የተመደቡ ተማሪዎች ኦረንቴሽን እንዲወስዱ ጥሪ ይተላለፍ
👉ከአድዋ ውጪ የሆኑት ቅዳሜ የሚወስዱ ሲሆን
👉2ኛ:- የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ /Social / 4th Round ላይ የተመደቡ ሁሉ ተማሪዎች በየመፈተኛ ጣቢያ እንዲገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ
👉3ኛ:- ቅዳሜ ከሰዓት 6:30 ማህበራዊ ሳይንስ /Social // 5th Round የተመደቡ ሁሉም ተማሪዎች የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ::
👉4ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚወስዱት በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ጥሪው ይተላለፍ ለምሳሌ:- በትምህርት ቤት፣በዩኒቨርሲቲዎች፣በአብርሆት፣በTVT
ኮሌጅ ፣ በተግባረ ዕድ ሌሎችም በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ
👉👉ማሳሰቢያ
1ኛ:- ተማሪዎች የጠዋቱም ሆነ የከሰዓቱም ላይ መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት አለባቸው እንዳይረሱ ይነገር
2ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽ ላይ መገኘት አለባቸው
3ኛ:- አድዋ የሚፈተኑ ተማሪዎች ብቻ አርብ ጠዋትና ከሰዓት በተባለው ሰዓት ኦረንቴሽን ይወስዳሉ
ከታች በተያያዘዉ መረጃ መሠረት ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ኦረንቴሽን ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ መሆኑን እንገልፃለን::
በት/ቤታችን ለ177 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት ተጠናቋል፡፡ ለተማሪዎቻችን የሰሩት ተባርኮላቸው መልካም ውጤት እንዲያስመዘግቡ እንመኛለን፡፡
ከሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እንደሚከናወን ጽኑ እምነት አለን፡፡
ት/ቤቱ
የ2ኛ ዙር 3ኛ ቀን የጠዋት ፈተናን ለመውሰድ ተማሪዎቻችን ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል፡፡ የጠዋቱ ፈተና ኬሚስትሪ ሲሆን ከምሳ በኋላ የባዮሎጂ ፈተና የሚወስዱ ይሆናል፡፡
