cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Broken

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🦋●▬✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐨𝐦𝐞 ብለናል🙌 #Tik_tok😅😅 #scholl_life📝 #sad_mood_picture💞 💓💕💞💗💖❤💌💘💔 #For any Any comments 👉 Join 🙏🙏

إظهار المزيد
Ethiopia7 609Amharic5 576الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 813
المشتركون
+224 ساعات
-467 أيام
-19030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እስቲ ላፍቅር ደሞ… ሰው አጥር ወጥቼ - ፅጌረዳ ልቅጠፍ፥ አበባዬን ይዤ - እግሯ ሥር ልነጠፍ፤ ጨረቃ ላይ ላፍጥጥ - ከዋክብትን ልቁጠር፥ የቦይ ውኃ ልምታ - በለቀምኩት ጠጠር፤ በመስኮት ላማትር - በሚወርደው ዝናብ፥ ቀን ተሌት ልተክዝ - በፈጠርኩት ምናብ።… እስቲ ደሞ ላፍቅር… እሷው ፖለቲካ - እሷው ሰበር ዜና፥ እሷው ባለንዋይ - እሷው ባለዝና፥ እሷው የ’ምነቴ ቄስ - እሷው ቅድስና፥ ዓለም በቃኝ ብዬ - በሷው ወሬ ልጽና። ከፈገገች ልሣቅ - ካለቀሰች ልሙት፥ እኔ አለኹ ለቀልዷ - ደደቦች ባይሰሙት።… እስቲ ላፍቅር ደሞ… መንገድ ስሟን ልጥራ - አበደ ይበሉ፥ እሷ ውስጥ እንዳለኹ - የማያውቁ ኹሉ፤ ጥዑም ዜማ ይኹን - የምትጨቀጭቀኝ፥ የሰለቸኝ ኹሉ - ባ’ንድ አዳር ይናፍቀኝ፤ እንዴትም ትስደበኝ - ስሜን ታጥፋው አኹን፥ ብቻ ስሜን ትጥራ - ብቻ ካፏ ይኹን።… እስቲ ላፍቅር ደሞ… ዘፈን ትርጉም ይስጠኝ - ደሞ ላንጎራጉር፥ ስለመቃ አንገት - ስለሀር ጸጉር፤ ላንዲት እንስት ልውደቅ - ሎሌነቴን ልግመድ፥ የያዝኩትን ልጣል - ዐዲስ ጌታ ልልመድ። እስቲ ላፍቅር ደሞ!
إظهار الكل...
የማረሳው ልዩ ገጠመኜ ከአመት በፊት የተከሰተ! ከጓደኛዬ ጋር ለመኪና መንገድ የቀረበ ግሮሰሪ ደጃፍ ተቀምጠናል! ሰዓቱ አመሻሽ ላይ ነበር እና ጥሩ ጠግበናል በተለይ እርሱ! አንድ ቀዥቃዣ ሚኒባስ ረዳት፤ ሰው አጥቶ ልመና በሚመስል ጥሪ... ታክሲ ረዳት :- ጀሞ... ጀሞ ሰካራም ጀለሴ :- ጀሞ ነህ ታክሲ ረዳት :- ያዝለት* ና ጀሞ ሰካራም ጀለሴ :- አቁመው! ጀሞ መጨረሻ ትደርሳለህ? ታክሲ ረዳት :- አዎ ና ግባ ሰካራም ጀለስ :- እኔስ አልገባም አደራህን ጀሞ ስደርስ መስፍኔን ሰላም በልልኝ በእናትህ እንዳረሳ ፍፃሜው* ጓ... ገጭ! አዳራችን ሆስፒታል ነበር! ከትንሽ ሞት ከከባድ ድካም ጋር ስነቃ አጠገቤ አልጋ የያዘውን ጓደኛዬ (ቀድሞ ነቅቷል እርሱ) እኔ :- በፈጠረህ ንገረኝ? መስፍን ግን ማን ነው? ሰካራም ጀለሴ:- ማን ነው እርሱ? እኔ :- ጀሞ ያለው ጀለስህ ነዋ... ሰላምታ የላክለት? (የዱላው ተፅዕኖ ራሴን ይፈልጠኛል) ሰካራም ጀለሴ:- ማለት ጀሞ? እርሱ ነገር... ማነው ሰፈር... እውነትም አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ነው እንዴ ወንድሜ? የእውነት የበሸኩት ብሽቀት ከባድ ነው። እናቱንና! ወንድም ያሳጣው! ደሞ ወንድሜ ይለኛል! ተወግሪያለው እኮ ከበቂ በላይ! ያውም ለማያውቀው መስፋን የሰላምታ መልዕክትና ለማያውቃት ጀሞ!!! (ደሞ ለስንት ነው የመቱኝ? ስንት ረዳት ነበር በፈጣሪ?!) @Infinity_vibee
إظهار الكل...
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
📕open channel📕
📕join📕
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
إظهار الكل...
❣A❣
❣B❣
❣C❣
❣D❣
❣E❣
❣F❣
❣G❣
❣H❣
❣J❣
❣K❣
❣L❣
❣M❣
❣N❣
❣O❣
❣P❣
❣Q❣
❣R❣
❣S❣
❣T❣
❣U❣
❣V❣
❣W❣
❣X❣
❣Y❣
❣Z❣
Photo unavailableShow in Telegram
💔
إظهار الكل...
💔 7
Photo unavailableShow in Telegram
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔             😔 ተቀላቀሉን 😔
إظهار الكل...
😔ከፈቶኛል😔
💔የተሰበረ ልብ💔
🧡join🧡
Repost from Pp of Pp
Repost from Pp of Pp
Repost from Pp of Pp
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Pp of Pp
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.