Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
الذهاب إلى القناة على Telegram
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
إظهار المزيد4 434
المشتركون
-124 ساعات
-157 أيام
-8430 أيام
أرشيف المشاركات
+1
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ል ባወጣው የተማሪዎች ስነ-ምግባር መመሪያና አፈፃፀም የአለባበስ ስርዓት እና ወግ በሚል ርዕስ ስር "በሐይማኖት ስም ተገቢ ያልሆነ አለባበስ" ብሎ ከዘረዘራቸው እና ከከለከላቸው ውስጥ የሚከተሉት ይገኛሉ::
■ ሙስሊም ሴቶች ፊታቸውን ሙሉ የሚሸፍን ልብስ (ኒቃብን ማለቱ ነው)
■ መሬት እየተጎተተ ማንነትን የሚደብቅ (ረጅም ጅልባብ ማለቱ ነው)
■ ወንዶች ጀለብያ የራስ እና የአንገቱ ጥምጣም ማድረግ
••••• ዩኒቨርሲቲው በድብቅ ሳይሆን በግልፅ መመሪያ ጅልባብ ኒቃብ ጀለብያ አማኢማ በአጠቃላይ የሙስሊሞችን ልብስ ለብሶ መግባትን ሙሉ ለሙሉ ይከለክላል::
ፍትሕ ያሻል!
@MohammadamminKassaw
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በግቢው ውስጥ ሶላት መስገድን ከለከለ!
በትላንትናው እለት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሶላት ሲሰግዱ የተገኙ 7 ተማሪዎች ተይዘው ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ተማሪዎቹም "ወይ እንድንሰግድ ከ12 ሰዓት ቡሃላ በር ክፈቱልን ወይ ደግሞ እዚሁ እንድንሰግድ ፍቀዱልን::" የሚል ጥያቄ አቅርበዋል:: (ዩኒቨርሲቲው ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የግቢውን በር ስለሚዘጋ ተማሪዎች ለመግሪብ እና ዒሻ ሶላት መውጣት አይችሉም::)
በዛሬው እለትም በዚህ ሰዓት (ከቀኑ 6:50) ሁሉም ሙስሊም ተማሪ ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ በመገኘት ጥያቄያቸውን እያቀረቡ መልስም እየጠየቁ እና እየተወያዩ ይገኛሉ::
አላህ ያግዛቸው ዘንድ ዱዓችን ነው!
https://t.me/EHEMSU
Gaafa niqaabni kaafamu •••warreen dhoorkan!
Seerri niqaaba hayyamu hin jiru jedhu.deebiin keenyaas eeyyen hin jiru kan jedhuudha.sababni isaas fakkeenyaaf dhiiraaf kofoo(surrii) uffachuu qabu seerri jedhu hin jiru waan ta'eef. Akkasuma dubartootaafiis qamisii yookaan gurdii seerri eeyyamu yookaan uffachuun dirqama jedhu hin jiru waan ta'eef.sababni isaas jalqabuma hundeen isaatuu eeyyamamaa waan ta'eef. Niqaabniis akkasuma.dirqama jecha jechaan Niqaaba uffachuun ni hayyamama" jechuun sochii barattoota hundaaf qajeelfamni jiraachuu qaba jedhanii falmuu jechuudha.akkuma "barattoonni nyaata nyaachuu danda'u" ajaja jedhu arginu malee barattoota hin nyaachifnu jedhuun garaagarummaa hin qabu.niqaabni ishee niqaaba uffattuuf(niqaabistiidhaaf) jiruu isheeti nyaata nyaattu irra isheef caala.
Niqaabni sodaa nageenyaa ta'a jedhu. niqaabni sodaa nageenyaaf nama saaxiluu danda'a yoo jedhan,amantaa islaamaa arrabsuun garaagarummaa hin qabu,garuu niqaaba uffachuun hojii nageenyaaf nama saaxilu hoojjachuu danda'u yoo jedhan sirriidha.akkuma barataan surrii uffatu kiisa surrii isaa keessatti wanta sodaa nageenyaaf nama saaxilu qabatee seenuu danda'utti warrooballaan yookaan warrooballittiin takka wanta sodaa nageenyaaf nama saaxilu niqaabii uffatte keessatti dhoksitee seenuu dandeessi.garuu barataan dhiiraa tokko kiisii surrii isaa keessatti sibiila qabatee sababa daree seeneef qofa barattoonni dhiiraa hunduu surrii isaanii baafatanii seenuu qabu hin jedhamu.garuu sakatta'amu seenu.niqaabniis walfakkaataadha.akkuma barattoota kamiyyuu sakkatta'aa haa galchanii.
Kanarraa kan hafe sababa isaan kaasaniif hiika jibbensaa malee kennuu hin dandeenyu.isa falmachuu fi of-kabachiisuun dirqama keenya
https://t.me/EHEMSU
Yuunivarsiitiin Diillaa niqaaba uffachuun dhaabbaticha keessa seenuus ta'ee socho'uu dhorke!
Itti gaafatamaan tajaajila barattootaa fi itti gaafatamaan kutaa nageenyaa Yunivarsiitii Diillaa har’a bakka bu’oota barattoota Muslimaa waamuun Niqaaba waggoottan sadan darbaniif barattootni muslimaa bilisaan uffachaa turan kana booda akka uffatani hin seenne fi mooraa keessaan socho’uu akka hin dandeenye himaniiru. Sababni isaas waan fuula dubartootaa haguuguuf rakkoo nageenyaaf nama saaxiiluu akka danda'u ibsaniiruu.
Barattoonni niqaabni amantaa fi jireenya isaanii akka ta’ee fi dhoorkamuu akka hin mallee akkasumas haalli inni itti rakkoo nageenyaa itti ta’u akka hin jirre ibsaniiru, garuu dhageettii hin arganne.
••• Odeeffannoo dabalataa fi sochii barattootaa kan isiin beeksifnu taha.
https://t.me/EHEMSU Afaan Oromoo fi Jechoota Dinqisiiso
ኒቃብ ሲነሳ ••• ከልካዮቹ!
■ ኒቃብን የሚፈቅድ መመሪያ የለም ይላሉ:: መልሳችን ሊኖርም አይችልም ነው:: ምክንያቱም ለምሳሌ ለወንድ ልጅ ሱሪን የሚፈቅድ መመሪያ የለም:: ለሴት ልጅ ቀሚስ ወይም ጉርድን የሚፈቅድ መመሪያ የለም:: ምክንያቱም ከመሠረታቸው የተፈቀዱ ስለሆኑ ማለት ነው:: ኒቃብም እንደዚያው ነው:: ግዴታ ቃል በቃል "ኒቃብ መልበስ የተፈቀደ ነው::" የሚል መመሪያ ይኑር ማለት ለሁሉም የተማሪዎች እንቅስቃሴ መመሪያ ይኑር ብሎ መሞገት ነው:: ልክ "ተማሪዎች ምግብ መብላት ይችላሉ::" የሚል ድንጋጌ ካላየን ተማሪን አንመግብም ከማለት ጋር አይለይም:: ኒቃብ ለባለኒቃቢስቷ ከምግብም በላይ የሆነ ህይዎት ነውና::
■ ኒቃብ የደህንነት ስጋት ነው ይላሉ:: ኒቃብን በራሱ የደህንነት ስጋት የሚሉ ከሆነ እምነትን ከመሳደብ አይለይም:: ግን ኒቃብ ተለብሶ ለደህንነት የሚያሰጋ ስራ ሊሰራ ይችላል የሚሉ ከሆነ ትክክል ናቸው:: ልክ ሱሪ ለባሽ ወንድ ልጅ በሱሪው ኪስ ለደህንነት ስጋት የሆነን ነገር ይዞ ሊገባ እንደሚችለው አንዱ ወረበላ ወይም ወሮበሊት ለደህንነት ስጋት የሆነን ነገር ኒቃብ ለብሰው ሊገቡ ይችላሉ:: ግን አንድ ወንድ ተማሪ በሱሪው ኪስ ስለታማ ነገር ይዞ ገባና ሁሉም ወንድ ሱሪውን አውልቆ ይግባ አይባልም:: ይልቁኑ እየተፈተሸ ይገባል:: ኒቃብም ተመሳሳይ ነው:: እንደማንኛውም ተማሪ እየፈተሹ ያስገቡ::
ከዚህ ውጭ የሚያነሱትን ምክንያት ከጥላቻ ውጭ ትርጉም ልንሰጠው አንችልም:: ያንን ደግሞ መታገል እና ራስን ማስከበር ግድ ነው::
https://t.me/EHEMSU
የዲላ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ውስጥ ኒቃብ ለብሶ መግባትንም ሆነ መንቀሳቀስ ከለከለ!
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አገልግሎት ሀላፊ እና የደህንነት ክፍል ሀላፊ በዛሬው እለት የሙስሊም ተማሪዎችን ተወካዮች ጠርተው እንደገለፁት ባለፉት ሶስት አመታት ሙስሊም ተማሪዎች በነፃነት ሲለብሱት የነበረውን ኒቃብ ከአሁን ቡሃላ ለብሳችሁ መግባትም ሆነ መንቀሳቀስ አትችሉም ሲል አሳውቋል:: እንደ ምክንያትም ኒቃብ የሴት ልጅን ፊት ስለሚሸፍን የደህንነት ስጋት ይሆናል በማለት ገልፀዋል::
ተማሪዎቹ ኒቃብ እሴታቸው እና እምነታቸው መሆኑን ገልፀው ሊከለከልበት የሚችል ብሎም የደህንነት ስጋት የሚሆንበት አውድ እንደሌለ ቢያስረዱም ሰሚ እንዳላገኙ አሳውቀዋል::
••• ተጨማሪ መረጃዎችን እና የተማሪዎቹን እንቅስቃሴ የምናሳውቅ ይሆናል::
https://t.me/EHEMSU
ይህም ከ12 አመታት በፊት በሒጃብ ምክንያት የተከፈለ መስዋዕትነት ነው:: ዛሬስ ምን ያክል ተሻሽሏል?
https://t.me/EHEMSU
ይህ ከ12 አመታት በፊት በዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ በእስልምናቸው ሳቢያ የተፈፀመ ነበር:: ዛሬስ? ከዚህ የተሻለ ለውጥ መጥቷልን?
https://t.me/EHEMSU
"እኛው ሙስሊም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእኛኑ የሙስሊም ተማሪዎች እሮሮ እና ችግር ለመፍታት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረትን አቋቁመናል:: ተቋሙ በእኛው የእኛውኑ ችግሮችን ለመፍታት ነው የተቋቋመው::" - የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የኢንፎርሜሽን ሴክተር አሚር የሆነው አቡበክር ሙሐመድ በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተገኙበት የተናገረው መልዕክት
"Nuti Barattoonni Muslimaa Rakkoo fi Dararaa Nurra gahu Furuuf Gamtaa Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa hundeessinee jirra . Dhaabatichi rakkoo keenya ofii keenya furuuf hundeefame." Abuubakar Muhammad Amiira Infoormeeshin seektara Jama'aa Barattootaa Yunivarsiitii Haramaayaa Bakka barattoonni kumaaan lakkaa'aman argamanitti dubbate .
https://t.me/EHEMSU
የሐበሻው ቢላል ነፃነቱን ተገፎ በባርነት የሚያሳልፍ ሰው ነበር:: በአንዱ ቀን ግን ከመንፈስም ሆነ ከስጋ እስር ነፃ ከሚያወጣው የእስልምና ብርሃን ወደ ህይዎቱ ገባ::
የዚህን ጊዜ ጭቆናን መርሐባ ብሎ ተላምዶ ይኖር የነበረው ቢላል ከጭቆና ጋር እንቅልፍ አይወስድህ አለው:: ነፃነቱን ፈለገ:: ለነፃነቱ ሊታገል ወሰነ:: ያለምንም ፍርሐት "ላኢላሐኢለላህ!" የሚለውን የተውሒድ ቃል አስተጋባ::
ሆኖም ለዚህ የሚከፈል መስዋዕትነት ነበር:: ይህንን በመናገሩ በአረቢያ ሞቃት ምድር የአረቢያ የፀሐይ ወላፈን እየገረፈው መደብደብ ነበረበት:: ያም ሆነ:: ግን መልሱ "አሐድ! አሐድ!" እያሉ የተውሒድን ቃል ዳግም ማስተጋባት ነበር:: ያንንም አደረገ:: በፅናቱ እና በመስዋዕትነቱም ነፃነቱን ተቀዳጀ:: ለእስልምናው በከፈለው ዋጋ ምክንያትም ከስጋም ሆነ ከመንፈስ እስር ቤት ነፃ ወጣ::
እኛም ቢላሎች ነን:: የሐበሻው ቢላል ልጆች::
https://t.me/EHEMSU
ቢላደ ሻም ድል አድርጋለች:: ሶርያ ዳግም ነፃነቷን ተቀዳጅታለች:: የታላላቅ ኡለሞች መፍለቂያ የሆነችው ደማሲቆ የበሻርን አንባገነን ስርዓት ቀብራለች::
ስለ ድላቸው ተደሰትን:: በመላው አለም ያሉ ሙስሊሞች ነፃነታቸውን ይቀዳጁ ዘንድ ተመኘን::
••••• ከሶርያ ግፍ ምን ያክል ቢረዝም መክሰሙ እና መውደሙ አይቀሬ እንደሆነ እንማራለን::
••••• ከሶርያ ነፃነት በነፃ ሳይሆን በመስዋዕትነት የሚገኝ እንቁ ሀብት እንደሆነ እንረዳለን::
የሻም ብዕር ዛሬም አልደረቀም:: የደማሲቆ ትምህርት ቤቶች ዛሬም አልተዘጉም:: ስለ ነፃነት እና ትግል በተግባር አስተማሩን:: ከመስዋዕትነት በፈለቀ የደም ብዕር ፅፈው ለንባብ አበቁ::
እንኳን ደስ አለን!
https://t.me/EHEMSU
Gamtaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa Mana Maree Dargaggoota Musliimaa Itiyoophiyaa waliin marii taasise.
🍀🍀🍀🍀🍀-🍀🍀-🍀🍀
Gamtaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnootaa Olaanoo Itiyoophiyaa , rakkoolee fi gufuulee waliigalaa barattoota yunivarsiitii muslimaa fi furmaata isaanii irratti xiyyeeffachuun, hoggantoota muuxannoo gaarii qaban Mana Maree Dargaggoota Musliimaa Itiyoophiyaatiin, kan
kan hundeeffame karaa Majlisa (Mana Maree Dhimma Islaamummaa Itoophiyaa)::
Insha-Allaah immoo ni barattoota keenya hammannee dhaabbilee muslimaa waliin tumsuun doorsisa fi miidhaa barattoota muslimaa dhaabbilee barnoota olaanoo keessatti raawwatamaa jiru furuuf ni hojjenna.
Allaan Rabbiin olta’aan warra jijjiirama qabatamaa fidan keessaa nu haa godhu!
Gamtaa Barattoota Muslimaa Dhaabbilee Barnootaa Olaanoo Itoophiyaa!
Sanbata, 07/12/2024 G.C
https://t.me/EHEMSU
The Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union made a discussion with the Ethiopian Muslim Youth Council!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
The Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union, focusing on the overall problems and obstacles of Muslim university students and their solutions, held a discussion with well experianced leaders of the Ethiopian Muslim Youth Council, which was established through the Majlis( Ethiopian Islamic Affairs Council)::
And Inshallah will, we will embrace our students and cooperate with Muslim institutions to resolve the harassment and abuses that are happening on Muslim students in higher educational institutions.
May Allah, the Almighty, make us among those who bring tangible changes!
Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union!
Saturday, 07/12/2024G.C
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ከኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ጋር ተወያየ!
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ትኩረቱን በሙስሊም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁለንተናዊ ችግር እና መፍትሔዎቻቸው ዙሪያ አድርጎ የሚሰራው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት በመጅሊስ በኩል ከተቋቋመው የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ከፍተኛ አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት አድርጎል:: በውይይቱ የተለያዩ ነጥቦች የተነሱ ሲሆን በዋናነትም ከሙስሊም ተማሪዎች የመብት ትግል እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች በጥልቅት ተጠቅሷል::
በአላህ ፈቃድ ተማሪዎቻችንን አቅፈን ከሙስሊም ተቋማት ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በሙስሊም ተማሪዎች ዙሪያ እየደረሱ ያሉ መግፋቶችንና በደሎችን የምንፈታ ይሆናል::
አላህ መልካም ለውጦችን ከሚያመጡት ያድርገን!
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት!
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
ይህ ከ9 አመታት በፊት የተከተበ ነበር:: የዚያኔ የተጠቀሰው ግፍ እና ትግል ዛሬም ህያው ሆኖ ሙስሊም ተማሪዎች በዚያው ማነቆ ውስጥ እያለፉ ነው::
ለውጥ ያሻል:: ግፍ እና ጭቆናን ታሪክ አድርጎ የነፃነትን ብስራት የሚያመጣ ለውጥ ያስፈልጋል:: እኛ እየኖርነውና እያለፍንበት ያለውን ልጆቻችን ሊኖሩት አይገባም::
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
ትምህርት የሚያውቅ የሚረዳ የሚገነዘብ የሚመራመር እና የሚጠይቅ ትውልድን ለመፍጠር አይነተኛ መሳሪያ ነው:: በትክክል የሚማር እና የተማረ ሰው ስለራሱም ሆነ ስለማህበረሰቡ ይጠይቃል ያስባል:: የእውነት ያወቀ ሰው ስለመብቱ እና ግዴታው አውጠንጥኖ መብቱን ለማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ይውተራተራል::
የትምህርት አይነተኛ ፍሬ ከእዚያ ነው:: የተማረ ሰው ጭቆናን ያስወግዳል እንጅ አሜን ብሎ አይቀበልም:: ያወቀ ሰው መብቱን ለማስመለስ ይታገላል እንጅ እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም:: ትክክለኛ መማር ከእዚያ ነውና::
https://t.me/EHEMSU
Bilisummaan bilisaan hin argamu. Bilaalul habashiin dhagaan ho'aa ta'e itti kaa'amellee ahadun ahad jechaa bilisummaa isaa gaafachaa ture.
https://t.me/EHEMSU
Akka barattoota muslima itoophiyaatti gaaffin qabnu gaaffi isaan malee jiraachuu hin dandeenyedha.
Gaaffileen keenya seeraanis ta'e moraalinis ala kan hin taane yoo ta'an kallatti hundaanu gaaffii haqummaa qabanidha.
Faallaa gaaffii keenyaatin jarri yeroo dheeraadhaaf mirga keenya sarba jiran ammoo gochii isaani amantaanis ta'e moraalin gocha fudhatama hin qabnedha.
nuti nama kamu haa cunqursinu jechaa hin jirru Mirgi keenya haa kabajamu malee.
Nuti nama kamu ol haa taanu jechaa hin jirru walqixa haa taanu malee.
Nuti nama kamu haa dhiibnu jechaa hin jirru wal dandahani jiraachun haa jiraatu jechuu malee.
https://t.me/EHEMSU
ነፃነት በነፃ አይገኝም:: ቢላሉል ሐበሽን ሆኖ ፍም በሆነ በረሐ ላይ ፍም የሆነ ድንጋይ ተጭኖበት እንኳ በአቋም ፀንቶ በቁርጠኝነት "አሐዱን አሐድ!" ማለትን ይጠይቃል::
https://t.me/EHEMSU
እንደ ኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪ ያሉን ጥያቄዎች ከእምነታችን ሆነው ካለ እነርሱ መኖር የማንችላቸውን ነው:: ጥያቄዎችም ከሕግም ሆነ ከሞራል ውጭ ያልሆኑና በሁሉም አመክንዮ ፍትሐዊ የሆኑ ናቸው::
ከጥያቄያችን በተቃራኒ ቀመው ለዘመናት መብታችንን ሲረግጡ እና ሲጨቁኑ የኖሩት አካላት ደግሞ ተግባራቸው ከሐይማኖት ያልሆነ ከሞራል ውጭ የሆኑና ከአመክንዮ የማይገጥም ነው::
እኛ ማንንም እንጨቁን አንልም:: ነፃነታችን ይከበር እንጅ::
እኛ ከማንም በላይ ከፍ ከፍ እንበል አንልም:: እኩልነታችን ይከበር እንጅ::
እኛ ማንንም እንጫን ይቻለን አንልም:: መከባበር ይስፈን እንጅ::
https://t.me/EHEMSU
