ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

إظهار المزيد
4 435
المشتركون
-424 ساعات
-167 أيام
-9130 أيام
أرشيف المشاركات
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 4ኛ --- 100 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ! "ቁርዓን ሐፊዝ መሆን እሻለሁና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏል:: አላህ በዚህ ታላቅ ቁን ዱዓውን ይቀበለ
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 4ኛ --- 100 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ! "ቁርዓን ሐፊዝ መሆን እሻለሁና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏል:: አላህ በዚህ ታላቅ ቁን ዱዓውን ይቀበለው:: ካሰበው በላይ ያሳካለት:: ከእሳት ነጃ ከተባሉትም ያድርገው:: 60Kን በ1300 ብር ተሻግረናል አህባቢ ••• እንገስግስ ••• ወደ አኼራ ቤታችን!

የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 3ኛ ••• 155 ብር ከAAU !! አላህ ከአረፋ ቀን ትሩፋት አብዝቶ ይወፍቃቸው:: ከእሳት ነጃ ተብለው በጀነት የሚሞሸሩም ያድርጋቸው::
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 3ኛ ••• 155 ብር ከAAU !! አላህ ከአረፋ ቀን ትሩፋት አብዝቶ ይወፍቃቸው:: ከእሳት ነጃ ተብለው በጀነት የሚሞሸሩም ያድርጋቸው::

የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 2ኛ ••• 100 ብር ከAAU !!
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! 2ኛ ••• 100 ብር ከAAU !!

የአረፋ ቀን ንያው ተጀምሯል! 1ኛ ••• 400 ብር ከAAU --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ የዚህን ታላቅ ቀን ትሩፋት ይግጠማት:: ወንጀሎቿን ሁሉ ይማር --- ከእሳት ነጃ
የአረፋ ቀን ንያው ተጀምሯል! 1ኛ ••• 400 ብር ከAAU --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ የዚህን ታላቅ ቀን ትሩፋት ይግጠማት:: ወንጀሎቿን ሁሉ ይማር --- ከእሳት ነጃ ከተባሉት ያድርጋት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገሮች ይወፍቃት::

የአላህን ቤት ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለመገንባት ከተነሳን ቆያየን:: እስካሁን ከሁሉም አቅጣጫ ያሉ የኢስላም ልጆች ተረባርበው ለአኼራ ወንድሞቻቸው መስጂድ 60 ሺህ ብር አስገብተዋል::
የአላህን ቤት ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለመገንባት ከተነሳን ቆያየን:: እስካሁን ከሁሉም አቅጣጫ ያሉ የኢስላም ልጆች ተረባርበው ለአኼራ ወንድሞቻቸው መስጂድ 60 ሺህ ብር አስገብተዋል:: ንቅናቄው የቀጠለ ሲሆን በዚህ በተከበረው የአረፋ ቀን ያልነየታችሁ ትነይቱ ዘንድ ጥሪያችን ነው:: ቀኑ ዱንያ ላይ ካሉ ቀናት ሁሉ በላጩ ነው:: ሶደቃው ሶደቀተል ጃሪያ ነው:: ግንባታው ለሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው:: ላልሰማው እናሰማ ••• ሁሉም ለልጆቹ ለተማሪዎች ለነገ የኡማው ተረካቢዎች መስጂድ ለመገንባት ይረባረብ ዘንድ! የማስገቢያ አካውንት:-

60K ሞላን ••• አልሐምዱሊላህ! ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 60K በእኔ ይሙላ ያለ ወንድም 240 ብር አስገብቷል! አላህ ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊ
60K ሞላን ••• አልሐምዱሊላህ! ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 60K በእኔ ይሙላ ያለ ወንድም 240 ብር አስገብቷል! አላህ ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊያም ያድርገው:: እንረባረብ አህባቢ ••• በተከበሩት አስር ቀናት ውስጥ ነን ••• ከቀናት ሁሉ በላጭ የሆነችው የአረፋ ቀን ጫፍ ላይ ነን!

59760 ብር ደረስን! 1000 ብርርር ከAAU ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ በዱንያም በአኼራ የሚያስደስትን ነገር ይወፍቃቸው::
59760 ብር ደረስን! 1000 ብርርር ከAAU ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ በዱንያም በአኼራ የሚያስደስትን ነገር ይወፍቃቸው::

500 ብር ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! አላሁ አክበርርር ••• አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ይስጣቸው::
500 ብር ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! አላሁ አክበርርር ••• አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ይስጣቸው::

100 ብር ከወልቂጤ + 300 ብር ከAAU = ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ዱዓ አድርጉላቸው አህባቢ ••• አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: የሚያማም
+1
100 ብር ከወልቂጤ + 300 ብር ከAAU = ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ዱዓ አድርጉላቸው አህባቢ ••• አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: የሚያማምር የሚወደድ ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው:: ደግሞ ••• 58260 ብር ደርሰናል ••• ዛሬ 60K ሞልተነው እንደር ••• አመሻሽሹን ከቀናት ሁሉ በላጭ የሆነችዋ የአረፋ ቀንም ትገባለች:: እንረባረብ!

ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ተመራቂ ነውና አላህ Exit ፈተናን እንዲያገራለት •• መልካም ስራን ከመልካም ሕይዎት ጋር እንዲወፍቀው ዱዓ አድርጉለ
ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ተመራቂ ነውና አላህ Exit ፈተናን እንዲያገራለት •• መልካም ስራን ከመልካም ሕይዎት ጋር እንዲወፍቀው ዱዓ አድርጉለት:: ዱንያ አኼራውን አላህ ያሳምርለት::

ከካምፓስ ሕይዎት ትንሽ የተጎነጨ መስጂድ በሙስሊም ተማሪ ያለውን መዕና በደንቡን ይረዳል:: ለግቢ ተማሪ የመስጂድ ትርጉም ከመስገጃም ባሻገር ነው:: ሕይዎት ትርጉሟ ሲጠፋ • ችግሮች ሲደራረቡ •• ፈ
ከካምፓስ ሕይዎት ትንሽ የተጎነጨ መስጂድ በሙስሊም ተማሪ ያለውን መዕና በደንቡን ይረዳል:: ለግቢ ተማሪ የመስጂድ ትርጉም ከመስገጃም ባሻገር ነው:: ሕይዎት ትርጉሟ ሲጠፋ • ችግሮች ሲደራረቡ •• ፈተናዎች ሲበዙ ••• ማልቀስ ሲፈለግ •••• ከሁሉም ተነጥሎ ከአላህ ጋር በፀጥታ የሚወራው በመስጂድ ነው:: ከዚህ ባሻገር በመስጂድ ••• ቲቶርያል ትምህርት ይሰጣል •••• ደርሶች በተከታታይ ይሰጣሉ ---- የሙሐደራ ፕሮግራሞች ይዘጋጃሉ •••• ከተለያየ አካባቢ የመጡ የኢስላም ልጆች ደማቸውን ሐይማኖታቸው አድርገው በአንድ ጥላ ስር ይሰባሰባሉ:: እንደ አጠቃላይ አላህን የሚያውቅ --- እስልምናውን የሚረዳ እና ነብዩን የሚከተል የተማረ ሐይል ይገነባል:: ይህ ሳይሆን ከቀረ ደግሞ ተቃራኒውን የሆነ ትውልድ ይፈጠራል ማለት ነው ••• ይህ እንዳይሆን ደግሞ በሁሉም ካምፓስ ዙሪያ ሁለንተናዊ ማንነቱ የታነፀ ሙስሊም ተማሪ የሚሰራበት መስጂድ ያስፈልጋል:: ለአሁን ይህንን ለመስራት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማሞመዘምር ካምፓስ እንቅስቃሴ ጀምረናል:: እስካሁን በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ተማሪዎች እና ወዳጆቻቸው ተረባርበው 57325 ብር ሰብስበዋል:: ግን ከሚያስፈልገው አንፃር ይህ ኢምንት ነው:: ስለሆነም ያለን ካለን ላይ እየሰጠን ••• የሌለን ለሌሎች ኸይር ስራውን እየጠቆምን አላማችንን እውን እናድርግ::

የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 1900 ብር አስገብተዋል!
የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 1900 ብር አስገብተዋል!

Jama'aan barattoota Yunivarsiiti Arsii, Masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri kuma tokkoo
Jama'aan barattoota Yunivarsiiti Arsii, Masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri kuma tokkoo fi dhibba sagal  (1,900.00 birr) galii taasiise! Allaahu Akbar! Rabbi isin haa gammachiisu! Yeroo walgargaarruu nutti bareeda, tookkummaa keenyaas nii ciimaa. Ammas hanga dandeetti keenya tumsa haa goonu! Akkaawunti: 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union). screenshot @Abduw99 irratti nuf eergaa.:: https://t.me/EHEMSU

Jama'aan barattoota Yunivarsiiti dambii doolloo, Masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri ku
Jama'aan barattoota Yunivarsiiti dambii doolloo, Masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri kuma lamaa fi dhibba lama (2,200.00 birr) galii taasiise! Allaahu Akbar! Obboolumma islaamaa jeechuun kana. Hojii khayriif bakka jiraniitti walwaamun bukkee dhaabbachu danda'udha. Rabbi isin haa gammachiisu. Ammas hanga dandeetti keenya tumsa haa goonu! Akkaawunti: 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union). screenshot @Abduw99 irratti nuf eergaa.:: https://t.me/EHEMSU

Jama'aan barattoota Yunivarsiiti dambii doolloo, Masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri kuma lamaa fi dhibba lama (2,200.00 birr) galii taasiise! Allaahu Akbar! Obboolumma islaamaa jeechuun kana. Hojii khayriif bakka jiraniitti walwaamun bukkee dhaabbachu danda'udha. Rabbi isin haa gammachiisu. Ammas hanga dandeetti keenya tumsa haa goonu! Akkaawunti: 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union). screenshot @Abduw99 irratti nuf eergaa.:: https://t.me/EHEMSU

የደምቢዶሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 2200 ብር ገቢ አድርገዋል! አላሁ አክበርርር ••• ይህ ነው ኢስላማዊ ወንድማማችነት:: ለኸይር ስራ ከወንድም ጎን ካ
የደምቢዶሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 2200 ብር ገቢ አድርገዋል! አላሁ አክበርርር ••• ይህ ነው ኢስላማዊ ወንድማማችነት:: ለኸይር ስራ ከወንድም ጎን ካሉበት ተጠራርቶ መሰባሰብ መቻል ማለት ነው:: አላህ ያስደስታቸው:: ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ሰብስቦ ይስጣቸው:: እንረባረብ አህባቢ ••• ይህ ለወንድሞቻችን የምናደርገው ትንሹ አስተዋፅዖ ነው::

100ብር + 100 ብር + 100 ብር + 100 ብር + 500 ብር + 200 ብር + 100 ብር + 200 ብር + 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ተማሪዎች ••• ከተለያየ ግቢ
+8
100ብር + 100 ብር + 100 ብር + 100 ብር + 500 ብር + 200 ብር + 100 ብር + 200 ብር + 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ተማሪዎች ••• ከተለያየ ግቢ ከተለያየ ቦታ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ እየተረባረቡ ነው:: አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: ዱንያ አኼራቸውን በኸይር ነገሮች ይሙላ:: አሁን 52825 ብር ደርሰናል! ጉዞው ወደ 100K ነው! እንረባረብ!

አላሁ አክበር --- 50ሺህ ብር ሞላን! 2000 ብር ከAAU --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት ••• ኸይር ነገሮችንም በዱንያም በአኼራም አብዝ
አላሁ አክበር --- 50ሺህ ብር ሞላን! 2000 ብር ከAAU --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት ••• ኸይር ነገሮችንም በዱንያም በአኼራም አብዝቶ ይወፍቃት! አሁን ጉዞ ወደ 100K ነው ••• እንረባረብ አህባቢ:: የሚገነባው መስጂድ ነው ••• ያውም የነገ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎች:: መንገዱ ደግሞ ወደ ጀነት ነው ••• ያውም ቤቱን አላህ ይገነባለታል የተባለለት::

48275 ብር ደርሰናል! ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው:: 50K ለመሙላት 1725 ብር ብቻ ይቀረናል:: Let us do it ahababi ! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: https://t.me/EHEMSU