ar
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Tech+Ethiopia

تُعد قناة Tech+Ethiopia (@techpluset) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 32 402 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 228 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 1 041 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 32 402 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 17 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -616، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.45‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.01‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 959 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 274 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 18 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

32 402
المشتركون
-1224 ساعات
-2357 أيام
-61630 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Tech+Ethiopia
From Aigram 👤@ Why Not?? @ Gorgeos 🌹Man💲💱💊💉 # Heart of gold! # Create you on the box, and Earn! # Hug Doraemon. Earn with her! # SHIB # MemeWar

አንድ የሚገርም ነገር ላሳያችሁ... ሁሌም እንደምታውቁት እውነተኛ እና የሚሰሩ ነገሮችን ብቻ ነው የማካፍላችሁ። ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም ላይ ብቻ የሚሰራ፣ ምንም ተጨማሪ አፕ የማይጠይቅ አንድ ምርጥ የ
አንድ የሚገርም ነገር ላሳያችሁ... ሁሌም እንደምታውቁት እውነተኛ እና የሚሰሩ ነገሮችን ብቻ ነው የማካፍላችሁ። ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም ላይ ብቻ የሚሰራ፣ ምንም ተጨማሪ አፕ የማይጠይቅ አንድ ምርጥ የAI ገጽ አግኝቻለሁ። AI Gram ይባላል። እዚህ ላይ የፈለጋችሁትን አይነት ምስል ወይም የራሳችሁን አቫታር መፍጠር ትችላላችሁ። ግን የሚገርመው ይሄ ብቻ አይደለም... እኔ ራሴ ሞክሬው እንዳረጋገጥኩት፣ እዚህ App ላይ ምስል ፈጥራችሁ ፖስት ስታደርጉና ሰዎች 'Like' ሲያደርጉላችሁ ይከፍላችኋል። ለእያንዳንዱ ላይክ $0.01 ይቆጥራል። የሰበሰባችሁትንም ገንዘብ በቴሌግራም ዋሌታችሁ (Telegram Wallet) ማውጣት ትችላላችሁ። እንዴት ነው የምትጀምሩት? * ከታች ያለውን 'Like' ወይም 'Remix' የሚለውን ቁልፍ ተጭናችሁ ግቡ። * የፈለጋችሁትን ምስል በAI ስሩና ፖስት አድርጉት።

From Aigram 👤@ Why Not?? @ Gorgeos 🌹Man💲💱💊💉 # Heart of gold! # Create you on the box, and Earn! # Hug Doraemon. Earn with her! # SHIB # MemeWar

በ4 ቀናት ውስጥ Sydro የተባለ አዲስ የኢትዮጵያ የቪዲዮ መተግበሪያ (ልክ እንደ TikTok ያለ) በይፋ ስራ ይጀምራል። አዲስ ጀማሪም ሆናችሁ ነባር Creators፣ ይህንን ዕድል ቀድሞ መጠቀም ለ
በ4 ቀናት ውስጥ Sydro የተባለ አዲስ የኢትዮጵያ የቪዲዮ መተግበሪያ (ልክ እንደ TikTok ያለ) በይፋ ስራ ይጀምራል። አዲስ ጀማሪም ሆናችሁ ነባር Creators፣ ይህንን ዕድል ቀድሞ መጠቀም ለስኬታችሁ ትልቅ በር ይከፍታል። አሁኑኑ Join ማድረግ አለባችሁ? * Early Bird Advantage: እንደ TikTok ባሉ ትልልቅ Platforms ላይ አሁን Viral መሆን ከባድ እየሆነ ነው። በ Sydro ግን ገና በጅምሩ ስለሚገኝ፣ ቪዲዮዎቻችሁ ለብዙ ሰው የመታየት ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው። * Algorithm Boost: አዳዲስ አፖች ገና ሲጀምሩ Video በሰፊው Push ያደርጋሉ። ገና ብዙ ሰው ሳይገባበት ቀድማችሁ ገብታችሁ ስማችሁን ካስጠራችሁ፣ ነገ አፑ ሲያድግ እናንተ ትልቅ Brand ይኖራችኋል። 🛡️ ስለ "Encryption" እና Security ስጋት ላላችሁ፦ አንዳንድ ሰዎች "አፑ ሙሉ በሙሉ Encrypted አይደለም" ሲሉ ይሰማል። ነገር ግን እውነታው ይሄ ነው፡ * እንደ TikTok እና Facebook ያሉ ትልልቅ መድረኮች እንኳ ለሕዝብ የሚለቀቁ ቪዲዮዎችና ኮሜንቶች ላይ End-to-End Encryption አይጠቀሙም። ምክንያቱም Encrypted ቢሆን ኖሮ ማንም ሊያየው አይችልም ነበር! * ዋናው ነገር መረጃችሁ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ (Secure TLS) መላኩ ነው፤ ይህም በዘርፉ የተለመደ አሰራር ነው። ስለዚህ ባልተረጋገጠ ወሬ ሳትደናገጡ ዕድሉን ተጠቀሙበት። 💡 የእlኔ ምክር * Handle ያዙ፦ አፑ እንደተከፈተ ጥሩ Username ቀድማችሁ ያዙ። * Find your Niche: ዝም ብሎ ከመለጠፍ ይልቅ በምግብ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኮሜዲ ወይም በሌላ በምትወዱት አንድ Niche ላይ ብቻ በማተኮር ጥራት ያለው ስራ ስሩ። * Consistency: በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን በመልቀቅ የአፑን Algorithm "Decode" አድርጉት። ይህ አጋጣሚ በኢትዮጵያ የዲጂታል አለም ውስጥ የራሳችሁን አሻራ ለማሳረፍ ወርቃማ ጊዜ ነው። ቀድሞ የገባ ሁልጊዜ ያሸንፋል! 🇪🇹✨ Join our channel @techpluset

Milestone unlocked: 20,000 subscribers! 🌟 Your support fuels our passion for sharing the latest in tech. Let’s keep growing
Milestone unlocked: 20,000 subscribers! 🌟 Your support fuels our passion for sharing the latest in tech. Let’s keep growing together – what’s your favorite topic so far? Comment below! #TechPlusEthiopia #SubscriberMilestone @techpluset

📘 Day 40: የገበያው መዋቅር (Market Structure) - ዋጋ በእውነት እንዴት ነው የሚንቀሳቀሰው? 📈📉 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ይህ ትምህርት ጀማሪዎች የፕሮፌ
📘 Day 40: የገበያው መዋቅር (Market Structure) - ዋጋ በእውነት እንዴት ነው የሚንቀሳቀሰው? 📈📉 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ይህ ትምህርት ጀማሪዎች የፕሮፌሽናልን መነጽር አድርገው ማሰብ የሚጀምሩበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው! 🧠✨ 📌 የገበያ መዋቅር (Market Structure) ምንድነው? 🏗️ የገበያ መዋቅር ማለት ዋጋ ወደ ላይ እና ወደ ታች ሲጓዝ የሚሰራው ቅርጽ (Pattern) ነው። ዋጋ በዘፈቀደ (Randomly) አይንቀሳቀስም! ሁልጊዜም የራሱ የሆነ መዋቅር እና ህግ አለው። 📈 1️⃣ ወደ ላይ የሚያድግ ገበያ (Uptrend Structure / Bullish) 🚀 ገበያው ወደ ላይ እያደገ ሲሄድ፣ ዋጋው እነዚህን ደረጃዎች እየሰራ ይጓዛል፡ * አዲስ ከፍተኛ ዋጋ (Higher High - HH) * ከበፊቱ ከፍ ያለ ዝቅተኛ ዋጋ (Higher Low - HL) * እንደገና አዲስ ከፍተኛ (Higher High) * ከበፊቱ ከፍ ያለ ዝቅተኛ (Higher Low) ትርጉሙ፡ ገዢዎች (Buyers) የገበያውን ቁጥጥር ወስደዋል ማለት ነው። 💪 ቀላል ህግ፡ Higher highs + Higher lows = Uptrend (ወደ ላይ የሚያድግ ትሬንድ) 📉 2️⃣ ወደ ታች የሚወርድ ገበያ (Downtrend Structure / Bearish) 🔻 ገበያው ወደ ታች ሲወርድ፣ ዋጋው እነዚህን እየሰራ ይጓዛል፡ * አዲስ ዝቅተኛ ዋጋ (Lower Low - LL) * ከበፊቱ ዝቅ ያለ ከፍተኛ ዋጋ (Lower High - LH) * እንደገና አዲስ ዝቅተኛ (Lower Low) * ከበፊቱ ዝቅ ያለ ከፍተኛ (Lower High) ትርጉሙ፡ ሻጮች (Sellers) ገበያውን ተቆጣጥረውታል ማለት ነው። 🐻 ቀላል ህግ፡ Lower lows + Lower highs = Downtrend (ወደ ታች የሚወርድ ትሬንድ) 🔄 3️⃣ የመዋቅር መሰበር (Break of Structure - BOS) 💥 ይህ በጣም፣ በጣም ወሳኝ ጽንሰ-ሀሳብ ነው! ዋጋው ከዚህ በፊት የነበረውን መዋቅር ሲሰብረው (ሲጥሰው) ይፈጠራል። ምሳሌ፡ ገበያው Uptrend (ወደ ላይ) እየሄደ እያለ፣ ዋጋው በድንገት የመጨረሻውን 'Higher Low' (ዝቅተኛ ዋጋ) ሰብሮት ወደ ታች ከወረደ... የመዋቅር ለውጥ ሊመጣ ነው። 🚨 ይህ Break of Structure (BOS) ይባላል። ትሬንዱ (አቅጣጫው) የሚቀየረው በዚህ መንገድ ነው! 🔄 🧠 ይህ ለምን አስፈለገ? (ሚስጥሩ) 🗝️ ❌ አብዛኛው ጀማሪ የሚሰራው ስህተት: በጣም ብዙ ኢንዲኬተሮችን (Indicators) ይጠቀማል፣ በዘፈቀደ (Randomly) ይገባል፣ ዋናውን መዋቅር (Structure) ችላ ይላል። ✅ ፕሮፌሽናሎች ግን: 1ኛ. መጀመሪያ መዋቅሩን ያነባሉ 👁️ 2ኛ. ከዛ መግቢያ ይፈልጋሉ 🎯 3ኛ. በመጨረሻም ሪስካቸውን ያስተዳድራሉ 🛡️ ሁልጊዜም መዋቅር (Structure) ይቀድማል! 🥇 🎯 ለጀማሪዎች የተዘጋጀ አቋራጭ ህግ (Trading Rule) 📝 ወደ ማናቸውም ትሬድ ከመግባታችሁ በፊት፣ እራሳችሁን እነዚህን 4 ጥያቄዎች ጠይቁ፡ 1️⃣ ገበያው አሁን Uptrend ነው ወይስ Downtrend? 2️⃣ የመጨረሻው ከፍተኛ ዋጋ (High) የት ነው ያለው? 🔝 3️⃣ የመጨረሻው ዝቅተኛ ዋጋ (Low) የት ነው ያለው? ⬇️ 4️⃣ መዋቅሩ ተሰብሯል (BOS ታይቷል)? 💥 መዋቅሩን (Structure) በደንብ ካላወቃችሁ በፍጹም ትሬድ አታድርጉ! 🚫 🔥 የዛሬው የቤት ስራ (Mini Assignment) 💻 ዛሬ ማናቸውንም ቻርት (Chart) ክፈቱና ተመልከቱ። እነዚህን ፈልጉ: 👉 የመጨረሻውን Higher High እና Higher Low ወይም 👉 የመጨረሻውን Lower Low እና Lower High ከዛ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ፡ ያያችሁት ገበያ UPTREND ነው ወይስ DOWNTREND? 👇 🛑 ለስማርት ቤተሰቤ የተላለፈ ልዩ መልዕክት! 🛑 ስለምወዳደርበት አለም አቀፍ ውድድር መረጃ እና የድጋፍ ሊንክ በሚቀጥለው ፖስት ላይ እለቃለሁ። ስለሆነ፣ የሁላችሁንም "Like" እና ድጋፍ እፈልጋለሁ። 🇪🇹🏆 @techpluset🚀

My family I have only 43 followers on facebook I need your support https://www.facebook.com/share/r/1BBiasMZrG/?mibextid=wwXIfr

መሬት በድንገት መሽከርከር ብታቆም ምን ሊፈጠር ይችላል? ********************** መሬት ያለ እረፍት በደቂቃ 27.7 ኪሎ ሜትር (በሰዓት ከ1,600 ኪሎ ሜትር በላይ) በራሷ ዛቢያ ላይ ት
መሬት በድንገት መሽከርከር ብታቆም ምን ሊፈጠር ይችላል? ********************** መሬት ያለ እረፍት በደቂቃ 27.7 ኪሎ ሜትር (በሰዓት ከ1,600 ኪሎ ሜትር በላይ) በራሷ ዛቢያ ላይ ትሽከረከራለች። እስቲ አስቡት፤ ይህን ያህል ፍጥነት እያላት በድንገት "ቆም" ብትል ምን ሊፈጠር ይችላል? ውጤቱ አስከፊና ምናባዊ ከሚመስል አደጋ በላይ ነው። ልክ በከፍተኛ ፍጥነት እየተጓዘ ያለ መኪና ድንገት ፍሬን ሲይዝ በውስጡ ያለ ሰው ወደ ፊት እንደሚወረወረው ሁሉ፣ መሬትም በድንገት ብትቆም በላዩዋ ላይ ያለን እኛ ሰዎች፣ ቤቶች፣ ተሽከርካሪዎች እና ተራራዎች ጭምር በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ምስራቅ አቅጣጫ እንወረወራለን። መሬት ወደ ምስራቅ እየተጓዘች በመሆኑ፣ እርሷ ብትቆምም እኛ ግን በነበረን ፍጥነት ጉዟችንን ስለምንቀጥል ከመሬት አካል ላይ ተፈንጥረን እንወጣለን። አደጋው በዚህ ብቻ አያበቃም፤ የውቅያኖስ ውሃዎች ሁሉ ካሉበት ተነቅለው ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ግዙፍ ማዕበልና ሱናሚ ምድርን ያጥለቀልቋታል። መሬት ለአንድ ዓመት መሽከርከር ብታቆም ደግሞ ወቅቶችና የሌሊትና ቀን ዑደት ይናጋል። ለስድስት ወራት ያህል በአንድ በኩል ያለው የምድር ክፍል የፀሐይ ንዳድ ውስጥ ስለሚቆይ ይቃጠላል፤ ቀሪው ስድስት ወር ደግሞ በሌላኛው በኩል ድቅድቅ ጨለማና የማይቻል ቅዝቃዜ (በረዶ) ይነግሳል። መሬት ያለ እረፍትና በጥንቃቄ መሽከርከሯ ለእኛ ለሰው ልጆች ህልውና የተሰጠ ትልቅ ስጦታ መሆኑን የሳይንስ መረጃዎች ይጠቁማሉ። አበባየሁ ከፈኒ #ScienceFacts #EarthRotation #SpaceScience #Ethiopia #Geography #Nature

🚨 በቀጥታ በኢትዮጵያ ብር (በቴሌብር) የሚከፍል አፕ አግኝቻለሁ! 💸 TAKA ይባላል (ልክ እንደ Popo)። ሰዎችን በመጋበዝ ስፒን (Spin) ስታደርጉ ዶላር ያሸልማል። * ቀላል ምዝገባ: ምንም
🚨 በቀጥታ በኢትዮጵያ ብር (በቴሌብር) የሚከፍል አፕ አግኝቻለሁ! 💸 TAKA ይባላል (ልክ እንደ Popo)። ሰዎችን በመጋበዝ ስፒን (Spin) ስታደርጉ ዶላር ያሸልማል። * ቀላል ምዝገባ: ምንም አይነት መታወቂያ አያስፈልግም፤ (Face scan) ብቻ። * እውነታው: ሁሉም በእድል ነው። እኔ ራሴ ብዙ ጊዜ ከሞከርኩ በኋላ ነው እድል ቀንቶኝ ያገኘሁትን ዶላር በቴሌብር ያወጣሁት! 🔗 I'm about to cash out $100! You are the next! #Taka >> https://os8.me/Rrj6mC

📘 Day 39: ሊኩዊዲቲ (Liquidity) - የገበያው ትክክለኛ ሞተር! 🚀 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ትላንት (Smart Money) እንዴት እንደሚያስቡ አይተናል። ዛሬ ደ
📘 Day 39: ሊኩዊዲቲ (Liquidity) - የገበያው ትክክለኛ ሞተር! 🚀 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ትላንት (Smart Money) እንዴት እንደሚያስቡ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ብዙዎቻችሁን የሚያናድደውን እና ግራ የሚያጋባውን ትልቅ ሚስጥር ነው። "ለምንድነው ሁሌ የኔን Stop Loss (መውጫ) ከነካ በኋላ፣ ገበያው ወደ ላይ የሚተኮሰው? ማነው የሚያየኝ?" ብላችሁ ተናዳችሁ ታውቃላችሁ? መልሱ እዚህ ውስጥ አለ! ዛሬ ተራ ጀማሪዎች ስለማያውቁት፣ ፕሮፌሽናሎች ግን ስለሚጠቀሙበት "ሊኩዊዲቲ (Liquidity)" በቀላሉ እና በጥልቀት እንማራለን! 🧠✨ 1️⃣ ሊኩዊዲቲ (Liquidity) በቀላል አማርኛ ምንድነው? 💧💰 ሊኩዊዲቲ ማለት በቀላሉ "ብዙ ገንዘብ እና ብዙ ትዕዛዝ (Orders) የተሰበሰበበት ቦታ" ማለት ነው። አንድ ምሳሌ እንውሰድ፦ እናንተ 100 ሺህ ጫማዎችን በአንድ ጊዜ መሸጥ ብትፈልጉ፣ ሰው ወደሌለበት ባዶ መንደር አትሄዱም። ብዙ ህዝብ ወዳለበት ትልቅ ገበያ (መርካቶ) ትሄዳላችሁ፣ አይደል? በክሪፕቶም ልክ እንደዛው ነው! ትላልቆቹ ጌቶች (Whales) በቢሊዮን ዶላር ሲገዙ፣ ያንን ሁሉ ኮይን የሚሸጥላቸው "ብዙ ህዝብ" ይፈልጋሉ። ያ ህዝብ ደግሞ የት ይገኛል? እኛ ተራ ነጋዴዎች Stop Loss (መውጫችንን) በምናስቀምጥበት ቦታ ላይ! 2️⃣ ዋጋ ለምን ሊኩዊዲቲን ያጠቃል? (ማግኔቱ) 🧲 ስማርት ገንዘብ (Smart Money) ገበያውን ወደ ላይ ለማብረር ነዳጅ (Fuel) ይፈልጋል። የእኛ Stop Loss ደግሞ ለነሱ ትክክለኛው ነዳጅ ነው! * አብዛኛው ጀማሪ መውጫውን (Stop Loss) የሚያስቀምጠው ግልጽ በሆኑ የ Support እና Resistance መስመሮች አካባቢ ነው። * ገበያው ልክ እንደ ማግኔት ወደነዚህ ቦታዎች ይሳባል። ምክንያቱም ትላልቆቹ ጌቶች ትልቅ ግብይት ለመፈጸም የኛን ገንዘብ (Liquidity) ስለሚፈልጉት ነው! 3️⃣ የ Stop Loss አደን (Stop Hunts) እንዴት ይሰራል? 🪤📉 ይህ አሳዛኙ የተራው ነጋዴ እጣ ፈንታ ነው! ወጥመዱ እንዲህ ይሰራል፦ * ትገዛላችሁ፡ ገበያው ወደ ላይ ይወጣል ብላችሁ ትገዛላችሁ። * Stop Loss ታስቀምጣላችሁ፡ "ከዚህ በታች ከወረደ ልውጣ" ብላችሁ ግልጽ ከሆነው የ Support መስመር ስር ታደርጋላችሁ (ሁሉም ሰው እንደዛ ነው የሚያደርገው)። * ስማርት ገንዘብ ይመጣል፡ ትላልቆቹ ጌቶች ዋጋውን ሆን ብለው ወደ ታች ይገፉታል። * ወጥመዱ ይሰራል፡ የእናንተ እና የሺህዎች Stop Loss ይመታል (ይህ ማለት እናንተ በኪሳራ ኮይናችሁን ሸጣችሁላቸው ማለት ነው)። * ገበያው ይበራል፡ እነሱ በርካሽ ከእናንተ ላይ ጠራርገው ከገዙ በኋላ፣ ዋጋው እንደ ሮኬት ወደ ላይ ይተኮሳል! እናንተም በመጸጸት ታያላችሁ። 🚀😭 4️⃣ ስማርት መፍትሄ (እንዴት እናምልጥ?) 👁️👑 ይህንን ካወቃችሁ በኋላ፣ እንደ ተራ ጀማሪ ማሰብ አቁሙ! * እንደ ብዙሃኑ አትሁኑ፡ ሁሉም ሰው Stop Loss በሚያስቀምጥበት ግልጽ መስመር ላይ አታስቀምጡ። ትንሽ ዝቅ ወይም ከፍ አድርጋችሁ ደብቁት። * እንደ አዳኙ አስቡ፡ "አሁን አብዛኛው ስሜታዊ ነጋዴ የት ነው ያለው?" ብላችሁ አስቡ። ስማርት ነጋዴ የብዙሃኑን ስሜት ተቃራኒ ይከተላል! 💬 የዛሬው የቤተሰብ ጥያቄ (Let's Talk): እስቲ በሐቀኝነት ንገሩኝ፣ ይህ አሳማሚ ወጥመድ አጋጥሟችሁ ያውቃል? 👇 1️⃣ የኔን Stop loss መትቶ (አክስሮኝ) ወዲያውኑ ወደ አሰብኩት አቅጣጫ ተመልሷል። 🤦‍♂️ 2️⃣ የውሸት ጭማሪ (Fake Breakout) አታሎኝ ገዝቼ ከስሬያለሁ። 📉 3️⃣ ሁለቱም በተደጋጋሚ አጋጥሞኛል! 🙋‍♂️ መልሳችሁን በቁጥር (1, 2, ወይም 3) ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! እስቲ ስንቶቻችን እንደተበላን እንያት! 🗣️👇 @techpluset

✔️ ALL LIVE STREAM 🍷እኔ ከእናንተ የምደብቀው ነገር የለም መቼስ👍😜 🍷የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በፈለጋችሁት የቻናል አማራጭ 🟢Super Sport 🟢Sky Sport 🟢Tnt Sport 🟢Bein Sport እና ሌሎችም ቻናሎች አሉት 🔴ስለ አጠቃቀሙ የሰራሁትን ቪዲዮ ደግሞ እዩልኝ 👇 🎙https://vt.tiktok.com/ZSm9XBxTE/

📘 Day 38: የክሪፕቶ ትልልቅ ጌቶች (Smart Money) እና የገበያው ሚስጥር! 🐋 ውድ ቤተሰብ፣ ትላንት ገንዘባችንን እንዴት ከኪሳራ እንደምንጠብቅ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ብዙ ጀማሪዎችን ግራ
📘 Day 38: የክሪፕቶ ትልልቅ ጌቶች (Smart Money) እና የገበያው ሚስጥር! 🐋 ውድ ቤተሰብ፣ ትላንት ገንዘባችንን እንዴት ከኪሳራ እንደምንጠብቅ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ብዙ ጀማሪዎችን ግራ የሚያጋባውን፣ ግን ካወቃችሁት አቋራጭ የሚሆንላችሁን ትልቅ ሚስጥር በቀላሉ እንማራለን። 💡 ገዝታችሁ ልክ እንደጨረሳችሁ ገበያው ድንገት ሲወድቅ፣ ወይም "ከስሬያለሁ" ብላችሁ ሸጣችሁ ስትጨርሱ ወደ ላይ ሲተኮስ አጋጥሟችሁ ያውቃል? 🤯 ይሄ አጋጣሚ አይደለም! የገበያው አብዛኛው እንቅስቃሴ በ "ስማርት ገንዘብ" (Smart Money) የታቀደ ነው። 🎯 ⸻ 🐋 "ስማርት ገንዘብ" (Smart Money) እነማን ናቸው? 🧐 በክሪፕቶ አለም ውስጥ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፡ ✌️ 1️⃣ ተራ ነጋዴ (Retail): እንደ እኔ እና እናንተ ያሉ፣ በትንሽ ገንዘብ (በመቶ እና በሺህ ዶላሮች) የሚገበያዩ። 🚶‍♂️ 2️⃣ ስማርት ገንዘብ (Smart Money/Whales): በቢሊዮን ዶላር የሚያንቀሳቅሱ ትላልቅ ባንኮች፣ ተቋማት እና ባለሀብቶች። 🏦💸 ተራው ነጋዴ በዜና እና በስሜት ሲነዳ፣ ስማርት ገንዘብ ግን አስቀድሞ ያቅዳል፣ ይታገሳል! 🧠⏳ ⸻ 📊 ትላልቆቹ ጌቶች (Smart Money) ገበያውን እንዴት ያንቀሳቅሱታል? (በ 3 ቀላል ደረጃዎች) 📉📈 እነዚህ ግዙፍ ባለሀብቶች ገንዘባቸውን በአንድ ጊዜ ገበያ ላይ አያፈሱም። ይልቁንስ ይህንን ስልት ይጠቀማሉ፡ 🕵️‍♂️ 1️⃣ በዝምታ ማከማቸት (Accumulation) 🤫📦 ይህ ገበያው የቀዘቀዘበት፣ ዋጋው የወደቀበት እና አብዛኛው ሰው ተስፋ ቆርጦ ክሪፕቶን የጠላበት ጊዜ ነው። 🥶 👉 ምን ያደርጋሉ? ጃንጥላን በበጋ በርካሽ እንደሚገዛ ብልጥ ነጋዴ፣ ማንም ሳያያቸው በዝምታ ኮይኖችን በርካሽ ይሰበስባሉ። ምንም ጩኸት እና ሚዲያ የለም። 🤐🛒 2️⃣ ማወናበድ እና ማስፈራራት (Manipulation - The Trap) 🪤⚠️ ይህ በጣም አደገኛው እና ጀማሪዎች የሚበሉበት ደረጃ ነው! 🚨 👉 ምን ያደርጋሉ? ገበያው ወደ ላይ ሊወጣ ሲል፣ ድንገት ከፍተኛ መጠን ያለው ኮይን በመሸጥ ዋጋው ወደ ታች እንዲወርድ (Crash) ያደርጋሉ። 📉 👉 ለምን? እኛ ተራ ነጋዴዎች (Retail) ደንግጠን እና ፈርተን (Panic Sell) በእጃችን ያለውን ኮይን በርካሽ እንድንሸጥላቸው ነው። የፈራነው ሰው ሲሸጥ፣ እነሱ በርካሽ ጠራርገው ይገዙታል! 🎣💰 3️⃣ ትክክለኛው ጉዞ እና ማትረፍ (Expansion) 🚀🔥 በቂ ኮይን ከሰበሰቡ በኋላ፣ እውነተኛውን ጉዞ ወደ ላይ ይጀምራሉ። 📈 👉 ምን ይፈጠራል? ዜናዎች ጥሩ ማውራት ይጀምራሉ። ዩቲዩበሮች ይጮሀሉ። ተራው ህዝብ "ገበያው በረረ፣ እንዳያመልጠኝ (FOMO)" እያለ ውድ ዋጋ እየከፈለ መግዛት ይጀምራል። 🗣🏃‍♂️ 👉 መጨረሻው: ስማርት ገንዘብ በርካሽ (በዝምታ) የገዛውን ኮይን፣ አሁን በስሜት ለሚራወጠው ተራ ህዝብ በውድ ዋጋ ይሸጥና ትርፉን ይዞ ይወጣል! 🏦💼 ⸻ 🧠 ወሳኝ የባለሙያዎች ምክር (Core Insight) 💎 ውድ ቤተሰብ፣ ይህንን ሚስጥር ካወቃችሁ ከ 90% ሰዎች የተሻለ እይታ አላችሁ ማለት ነው። 🏆 ❌ ተራ ነጋዴ ዜናን እና ስሜትን ይከተላል። ✅ ስማርት ገንዘብ ግን መዋቅርን (Structure) እና ትዕግስትን ይከተላል። 💡 መፍትሄው: ዋጋ ሲወርድ አትደናገጡ (የማወናበጃ ወጥመድ ሊሆን ይችላል)። ዩቲዩብ ላይ እና ሶሻል ሚዲያ ላይ ጩኸት ሲበዛ ለመግዛት አትሩጡ (የመሸጫ ጊዜ ሊሆን ይችላል)። ልክ እንደ ዌልስ (Whales) አስቡ! 🐋💪 ⸻ ይህ ትምህርት አዲስ እይታ ከፈጠረላችሁ እና ግልጽ ከሆነ፡ 👇 ❤️ React (ሪአክት) ያድርጉ! 📤 ለጓደኞቻችሁ Share 💬 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! Join our channel @techpluset

A powerful new platform just launched — and yes… it’s just like TikTok! 🎥🔥 Short videos. Real engagement. New opportunity f
A powerful new platform just launched — and yes… it’s just like TikTok! 🎥🔥 Short videos. Real engagement. New opportunity for creators. If you missed early TikTok days, this is your second chance! 💡 I’m starting NOW and I’ll show you step-by-step how to create your account and grow fast. Don’t wait. Start today. Build your audience early. 📈 📲 Full video tutorial coming next!

📘 Day 37: የክሪፕቶ ህልውና ሚስጥር - ገንዘባችንን እንዴት እንጠብቅ? (Risk Management) 🛡️ ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ እስከ ዛሬ ባለው ትምህርታችን ገበያው
📘 Day 37: የክሪፕቶ ህልውና ሚስጥር - ገንዘባችንን እንዴት እንጠብቅ? (Risk Management) 🛡️ ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ እስከ ዛሬ ባለው ትምህርታችን ገበያው እንዴት እንደሚንቀሳቀስ፣ መቼ መግዛት እና መሸጥ እንዳለብን አይተናል። ዛሬ ግን ከምንም በላይ ወሳኝ የሆነውን ትምህርት እንማራለን፦ እንዴት እንትረፍ? (How to Survive) አስታውሱ! ምንም ያህል ትርፍ ብታገኙ፣ ያላችሁን ገንዘብ መጠበቅ ካልቻላችሁ ትርጉም የለውም። በክሪፕቶ አለም ሀብታም የሚያደርጋችሁ ቴክኒክ ሳይሆን፣ "ገንዘብን የማስተዳደር ጥበብ (Risk Management)" ነው። ስማርት ኢንቨስተር ለመሆን እነዚህን 4 የወርቅ ህጎች ተግብሩ፡ 1️⃣ ያለዎትን ሁሉ አያፍስሱ (Never Invest All Your Money) 🚫 ወደ ክሪፕቶ ስትገቡ፣ የቤት ኪራይ፣ የትምህርት ቤት ክፍያ ወይም ለኑሮ የሚያስፈልጋችሁን ገንዘብ ይዛችሁ አትግቡ! * ህጉ: ለመጥፋት የተዘጋጀ (Risk Capital) ወይም ቢጠፋ ኑሮዎን የማያናጋ ገንዘብ ብቻ ይጠቀሙ። 2️⃣ ሁሉንም በአንድ ቅርጫት አታድርጉ (Position Sizing & Diversify) 🧺 100 ዶላር ቢኖራችሁ፣ መቶውንም ዶላር ወስዳችሁ አንድ ኮይን ላይ (ለምሳሌ Bitcoin ብቻ) አታፍስሱት። * ለምን? ያ ኮይን ቢወድቅ፣ አጠቃላይ ገንዘባችሁ ይወድቃል። * ስማርት መፍትሄ: ገንዘባችሁን ከፋፍላችሁ በተለያዩ ጠንካራ ፕሮጀክቶች ላይ አድርጉት። 3️⃣ የመውጫ እቅድ (Stop Loss & Exit Plan) 🚪 ወደ አንድ ግብይት (Trade) ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ሁለት ነገሮች አስቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ፡ * Take Profit: "ዋጋው እዚህ ላይ ሲደርስ ትርፌን ወስጄ እወጣለሁ።" * Stop Loss: "ዋጋው ከዚህ በታች ከወረደ፣ ኪሳራዬን ገድቤ (ቆርጬ) እወጣለሁ።" (ያለበለዚያ ገንዘባችሁ ዜሮ እስኪገባ ትጠብቃላችሁ ማለት ነው)። 4️⃣ ስሜትን መቆጣጠር (Emotional Control) 🧘‍♂️ በክሪፕቶ አለም ሁለት ጠላቶች አሏችሁ፦ ስግብግብነት (Greed) እና ፍርሃት (Fear)። * ሲጨምር "ገና ይጨምራል" ብሎ አለመሸጥ (ስግብግብነት)። * ሲቀንስ "አለቀልኝ" ብሎ ኪሳራ ላይ መሸጥ (ፍርሃት)። * ሚስጥሩ: በስሜት አትነዱ! ዲሲፕሊን (Discipline) ሀብት ይገነባል፣ ስሜታዊነት ደግሞ ያከስራል። 💬 የዛሬው የቤተሰብ ጥያቄ ???? ... በስሜታዊነት (በፍርሃት ወይም በስግብግብነት) ተገፋፍታችሁ ገንዘብ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 1️⃣ አዎ (Yes) 2️⃣ አላውቅም (No) 3️⃣ ገና እየተማርኩ ነው (Still learning) ኮሜንት ላይ ቁጥሩን ጻፉ! እስቲ 👇 Join our Channel 👉 @techpluset

📘 Day 36: የገበያው 4 ሳይክሎች (Market Cycles) - መቼ እንግዛ? መቼ እንሽጥ? 📊 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ስለ Bull (እድገት) እና Bear (ውድቀት)
📘 Day 36: የገበያው 4 ሳይክሎች (Market Cycles) - መቼ እንግዛ? መቼ እንሽጥ? 📊 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ስለ Bull (እድገት) እና Bear (ውድቀት) ገበያ ተምረናል። ዛሬ ደግሞ የ 1 ሚሊዮን ዶላሩን ጥያቄ እንመልሳለን፦ 💭 "መቼ ነው መግዛት ያለብኝ? መቼስ ነው መሸጥ ያለብኝ?" ገበያው በዘፈቀደ አይንቀሳቀስም። ሁሌም የሚከተላቸው 4 ሳይክሎች (ደረጃዎች) አሉ። እነዚህን ካወቃችሁ፣ ከ 90% ጀማሪዎች የተሻለ ስማርት ትሆናላችሁ! 1️⃣ ማከማቸት (Accumulation Phase) - የብልጦች ግዢ 🤫 ይህ ጊዜ ገበያው ወድቆ (Bear Market) ሁሉም ሰው ክሪፕቶን የጠላበት እና ተስፋ የቆረጠበት ጊዜ ነው። * ምን ይፈጠራል? ትላልቅ ባለሀብቶች እና ስማርት ሰዎች፣ ማንም ሳያያቸው በዝምታ እና በከፍተኛ ቅናሽ (Discount) ጠንካራ ኮይኖችን ይገዛሉ። * ድርጊት: ይህ ትክክለኛው የመግዣ ጊዜ ነው! (Buy when there is fear). 2️⃣ እድገት (Expansion / Markup Phase) - የበሬው ጉዞ 📈 ዋጋው ቀስ እያለ መጨመር ይጀምራል። * ምን ይፈጠራል? ሚዲያዎች እና ዩቲዩበሮች ስለ ክሪፕቶ ጥሩ ማውራት ይጀምራሉ። አዳዲስ ሰዎች እና ጀማሪዎች በጉጉት ወደ ገበያው ይገባሉ። * ድርጊት: ዋጋው እያደገ ስለሆነ፣ ትርፋችሁ ማደግ ይጀምራል። 3️⃣ ማከፋፈል (Distribution Phase) - የትርፍ ጊዜ 💰 ዋጋው ጣራ ይነካል! ሁሉም ሰው በስግብግብነት (Greed) "ገና ይጨምራል" እያለ ይገዛል። * ምን ይፈጠራል? መጀመሪያ በርካሽ (Accumulation ላይ) የገዙት ስማርት ሰዎች፣ ንብረታቸውን በውድ ዋጋ አሁን ለገቡት ጀማሪዎች ይሸጣሉ (ያከፋፍላሉ)። * ድርጊት: ይህ ትክክለኛው ትርፍ ወስዶ የመውጫ (መሸጫ) ጊዜ ነው! 4️⃣ መውደቅ (Recession / Markdown Phase) - የድቡ መምጣት 📉 ስማርት ሰዎቹ ትርፋቸውን ይዘው ሲወጡ፣ ገበያው ይገረሰሳል። * ምን ይፈጠራል? ጣራ ላይ የገዙት ጀማሪዎች በፍርሃት (Panic) በርካሽ ይሸጣሉ። ገበያው ተመልሶ ወደ መጀመሪያው (Accumulation) ይገባል ማለት ነው። 🧠 የባለሙያዎች ወሳኝ ህግ (The Golden Rule) 90% የሚሆነው ተራ ሰው የሚሰራው ስህተት፦ ጣራ ላይ (Distribution) ይገዛና፣ መሬት ላይ (Accumulation) ይሸጣል። እኛ የ Tech+Ethiopia ቤተሰቦች ግን ስማርት ነን! 👉 በርካሽ እናከማቻለን (Accumulate)፣ ጣራ ላይ እንሸጣለን (Distribute)። 💬 የዛሬው የቤተሰብ ጥያቄ: እስቲ አስቡት... አሁን በምንገኝበት ጊዜ፣ የክሪፕቶ ገበያው ከነዚህ 4 ደረጃዎች ውስጥ የትኛው ላይ ያለ ይመስላችኋል? 1, 2, 3 ወይስ 4? ኮሜንት ላይ እንወያይ! 👇 🛑 ለስማርት ቤተሰቤ የተላለፈ ልዩ መልዕክት! 🛑 ውድ ቤተሰቦቼ፣ አለም አቀፍ ውድድር ላይ ነኝ የድጋፍ ሊንክ በሚቀጥለው ፖስት (Next Post) ላይ እለቃለሁ። Like" እና ድጋፍ እፈልጋለሁ። 👉 @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
🔥 ነፃ የእግር ኳስ የቀጥታ ስርጭት መተግበሪያ! ⚽️ ለአንድሮይድ (Android) ስልክ ተጠቃሚዎች በሙሉ! የትኛውንም የእግር ኳስ ጨዋታ በነፃ እና በጥራት የሚመለከቱበት አፕሊኬሽን ነው።🚨#NETFLY አልሰራላላችሁ #CRICFY update መጥቷል download እያደርጋችሁ ተጠቀሙ ::

photo content

📝የፈለጋችሁትን መፅሀፍ በPDF ሰታችሁት ከመፅሃፉ ውስጥ ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ለይቶ የሚያወጣላችሁ እና ጥያቄዎችንም የሚያወጣላቹ አፕልኬሽን 💻 🛒ከፕሌይስቶር ለማውረድ 🪢DOWNLOAD ON PLAYSTORE 🪢