4 717
المشتركون
-624 ساعات
-617 أيام
-27530 أيام
أرشيف المشاركات
4 714
4 714
𝐗 𝐞𝐦𝐩𝐢𝐫𝐞 እና ትንሽ ምክር✍
ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ተከታዮች
Hamster ትንሽ አስከፍቶችሃል ይገባናል ነገር ግን Airdrop ጋ ትግስተኛ ካልሆናችሁ አሁኑኑ ተውት🙇♂ Hamster እኔ እንደ እናንተ ብዙ ቀን አልሰራሁም ግን ከ አብዛኛው ሰው የተሻለ token ነበረኝ Pph ብቻ አለነበረም ትኩረቴ invite እሱ ጋ ትኩረት አድርጌ ነበር Live የነበራችሁ እየነገርኳችሁ ነበር snapshot ሊሆን ትንሽ ሰአት ሲቀረው
የእናንተ ችግር ምን መሰላችሁ የምታዩት አንድ አቅጣጫ ነው pph ከተባላችሁ እሱ ጋ ብቻ ነው ትኩረት የምታደርጉ ነገረ ግን በሁሉም ነገር ብቁ መሆን አለባችሁ
ነባ 𝐘𝐨𝐮𝐭𝐮𝐛𝐞 እየሰራላችሁ ግን አታዩም 𝐘𝐨𝐮 𝐭𝐮𝐛𝐞 𝐯𝐢𝐝𝐞𝐨 መስራት በጣም ጊዜ ይወስዳል በጣም ከባድ ነው እኛ Airdrop ብቻ አይደለም ምንሰራው ሌሎች ስራወችን እንሰራለን ጥያቄ መመልስ እንኳን ግዜ የለም ነባ ይሄን ሁሉ መስዋዕት አድርጎ ነው Video የሚሰራላችሁ 𝐘𝐨𝐮 𝐭𝐮𝐛𝐞 𝐯𝐢𝐝𝐞𝐨 ካላያችሁ Airdrop ከባድ ነው እዚህ ቻናል እራሱ ብቻ ብናይ 1% አይሞላም ስለ Airdrop እውቀት ያለው🤷♂
አንድ Airdrop ስትሰሩ ስለዛ ነገር እወቀት ይኑራችሁ🧏♂
Youtube እዩ👀
Website ጋ አዲስ መረጃ ፈልጉ🔎
በደንብ አጣርታችሁ ጀምሩ
X empire 🦾🦾🦾
በጣም ትልቅ Project ነው
0.5 Ton እንከፈል ወይ?🙄
ስታስቡት ይሄን ካልከፈላችሁ ከከፈለ ጋ እኩል የምታገኙ ይመስላችሃል እንዳታስቡት🫠
ማተኮር ያለባችሁ⬇️⬇️
1,Invite ይሄ ዋነኛው ነው
2,0.5 Ton መክፈል ይሄም በጣም ዋነኛው ነው
3,Pph አሳድጉ
4,level ቢያንስ Level 18 ድረሱ
ይሄን ካደረጋችሁ 90% አሪፍ ታገኛላችሁ
4 714
😺ሰለ Cats ጠቅለል ያለ መረጃ😺
➡️4 Exchange አካተዋል ከ አራቱ ዉስጥ አስካሁን ክፍት ያደረጉት Bitget Wallet ብቻ ነዉ ሌሎቹ በ12 ሰአት ዉስጥ ክፍት እንደሚሆኑ አሳዉቀዋል
➡️ተጨማሪ Bitget ላይ ቀድመው Claim ለሚያደርጉ 200,000 ሰዎች 30,000 Cat ተጨማሪ እንደሚሰጡ ተናግረዋል
✅Bitget ላይ Claim ለማድረግ ከላይ ያለዉን Step ተጠቀሙ
4 714
+3
#Cats withdraw ወደ exchange መምረጥ ተጀመረ አሁን ላይ ያለው Bitget connect ካረጋቹ +30,000 ይሰጣችኋል 🤨
#cats ዋጋ ⬇️
4 714
📹YouTube video Post ሆኖል📹
🚀 በ 3 ብቻ $1 አሰራር የሰራችሁትን እዴት withdrew እደምታረጉ እዲሁም ያወጣውበትን ማረጋገጫ በደንብ ስሩ Family ይሆ አድል እዳያመልጣቹ : :
👍 እደተለመደው Like እዳይረሳ 😇
Video link - Start
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
