Real Pro Hub
الذهاب إلى القناة على Telegram
🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz
إظهار المزيد4 813
المشتركون
-924 ساعات
-737 أيام
-27030 أيام
أرشيف المشاركات
4 810
✅ እስኪ እንደኔ ትላንት Nodepay list እሚደረግ መስሎት ለበአል ፏ እላለሁ ብሎ አሁን እቤቱ ቁጭ ብሎ film እያየ ያለ አለሁ ይበለኝ 😁
4 810
🎄ሰላም እንዴት ዋላቹ የ nebiyu yt ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ በአልን የት እንዴት እያሳለፋችሁ ነው ?
👉 comment
🎄በድጋሜ መልካም በአል ለሁላችሁም
4 810
🔔 ነገ Zoo ላይ አዲስ Building ይመጣል
📌 Name of the building : Attraction
🍟 Price Level 1 : 29,999
👉 Profit Level 1 : 15,000
🍟 Price Level 2 : 69,999
👉 Profit Level 2 : 25,000
🍟 Price Level 3 : 119,999
👉 Profit Level 3 : 35,000
📌 በኛ አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት ሲል ይመጣል ለ3 ሰዓታት ብቻ ይቆያል ።
4 810
🎄በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን
🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣ የተጣላን ሰዎች እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም ያድርልግን ።
🎄መልካም ገና ለሁላችሁም🎄
🎆✨መልካም በዓል 🎆💖
🔤🔤🌹🌹🔤 🔤🔤🌹🔤🔤🔤🔤🔤
4 810
#Zoo
🎖TODAY'S GIFT BOX TIME
🎖ᴅᴀᴛᴇ: 07-01-2025
• 10:20am UTC • 07:20am : 1237 Feed • 15 ደቂቃ ይቆያል
• 02:30pm UTC • 11:30am : 352 Feed • 30 ደቂቃ ይቆያል
• 05:05pm UTC • 02:05pm : 4408 Feed • 10 ደቂቃ ይቆያ
4 810
♻️ Vertus daily combo♻️
🗓 Date - Jan 7
🎉 Reward -20
📸Only 4 days left🤔
📊📈Only 5 days left 🤔
➡️position 1-2-2-1
4 810
🎄❤️ለመላው የ Nebiyu YT የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለገና በዓል (ለኢየሱስ ክርስቶስ ) የልደት በዓል በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ 🎄🎄 !!!
በዓሉ
•በጨዋታ የደመቀ: በሳቅ የታጀበ:
በአብሮነት ያጌጠ እንዲሆን እንመኝላችኋለን።
🎉መልካም በዓል🙏🙏
4 810
#️⃣MEMHASH Secret Code#️⃣
Code :
0xT-Shirt
Reward : 5,000 Energy
‼️This code might be limitedactivations, after which it will expire.
4 810
+1
♻️fam እንዴት ዋላቹ neba ሌሎቹን post እስከሚያደርግላቹ እስከዛ ይሄን ስሩ እና መቼም ሁላችሁም የ ton wallet አላችሁ አይደል
➡️ just start
➡️ Connect wallet
➡️ doing task
በደንብ የምትጠቀሙበትን wallet connect ማድረግ ብቻ ከዛ በቃ እራሱ እስካሁን ያለውን activities አይቶ ማለትም ቶን ብሎክቼይን ላይ እስከዛሬ የተጠቀማቹትን ደምሮ የራሱን ሲግማ ቶክን ይሰጣቹሃል እናም በምስሉ ላይ እንደምታዩት VICTOR እራሱ POST አድርጎታል
✅Tap tap የለውም ምንም ፕሮሰስም ኢንቨስትመንትም የለውም ኮኔክት አድርጋቹ ሊስት ቀን መጠበቅ ብቻ 👇👇
https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_2h0xilr
4 810
🔥PAWS ላይ ድጋሚ የ #FOMOHASH TASK ተመልሷል
TASK ዋናውን ቦታ እንደሚይዝ ተናግረዋል so ገብታቹ ስሩ እንዳያመልጣችሁ
4 810
🥰 ሰላም Family ዛሬ ማታ 2 አሪፍ የምላቸውን አዲስ Airdrop የማስተዋውቃቹ ይሆናል በደንብ የሰራ መጨረሻላይ እንመሰጋገናለን Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
