cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዜና ቼልሲ

ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ስለ ቼልሲ :- ☞| የዝዉዉር መረጃ ☞| የአሰልጣኞች አስተያየት ☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ☞| ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙 ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
21 319
المشتركون
-8224 ساعات
+1 0907 أيام
+1 87730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለኛ ለቼልሲ ደጋፊዎች እጅግ ኣሳዛኝ ዜና😔😔😔 አስቶን ቪላ ጋላገርን ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል። የመልቀቁ ነገርም እርግጥ እየሆነ መቷል። ምንጭ:- David ornstein @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
إظهار الكل...
😡 16💔 7
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ክሪስታል ፓላስ ሚካኤል ኦሊሴን ለማስፈረም ከቼልሲ የቀረበ ምንም አይነት ጥያቄ የለም ብሏል። SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
إظهار الكل...
💔 9👍 4🤣 2🤷‍♂ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🔵ቶሲን አዳራቢዮ በቼልሲ የህክምና ምርመራውን ዛሬ ያጠናቅቃል ። Here we go, confirmed SHARE''
إظهار الكل...
🔥 13👍 5😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
MARSECA! ሰማያዊዎቹን የማቅናቱ ቡርቱው ተልዕኮ! 🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 @t.me/EthioEpl_Cafe/422 @t.me/EthioEpl_Cafe/422
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮል ፓልመር ለእንግሊዝ የመጀመሪያ ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።  🔥 በዚህ አመት ከተሰጠው 10 ፍፁም ቅጣት ምት አስሩንም ማስቆጠር ችሏል COLD 🥶 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
إظهار الكل...
31👍 7🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኮኖር ጋላገር እና ኮል ፓልመር ሁለቱም ለእንግሊዝ ቋሚ ሆነው ይጀምራሉ! #International Watch | SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
إظهار الكل...
👍 12🔥 5
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
📰የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ የሆነው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ቻናል ከፍተናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ https://t.me/+c8KR5zxFNQExZmE0
إظهار الكل...
👍 5🤣 4
JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🔵Official ፡ ኤንዞ ማሬስካ አዲስ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ በአምስት አመት ኮንትራት ፈረሟል።ስምምነቱ እስከ ሰኔ 2030ና አንድ ተጨማሪ የውድድር ዘመን አማራጭን ያካትታል።ቼልሲ ከ10 ሚሊየን ዩሮ በላይ የካሳ ክፍያ ስለሚከፍል ስድስት ሰራተኞችም ከ LCFC ይቀላቀላሉ። Story Confirmed 🇮🇹 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
إظهار الكل...
15👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ፣ ፒኤስጂ ፣ ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል የ18 አመቱን ተከላካይ ሌኒ ዮሮን ከሊል ለማስፈረም በፉክክር ውስጥ ናቸው። - TanziLoic
إظهار الكل...
👍 13 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ17 አመቱ ኬንድሪ ፓኤዝ ለ Independiente del Valle በ LigaPro Série A በ2024 :- 13 ጨዋታዎችን አከናወነ 10 በቋሚነት ጀመረ 881 ደቂቃዎች ተጫወተ 4 ግቦች 3 አሲስት 3 ትልቅ የግብ እድሎች ፈጥሯል 2.7 ቁልፍ ፓሶች p/90 29.5 ትክክለኛ ፓሶች p/90 1.5 የተሳካ ድሪብሎች p/90 4.4 ዱልሎች p/90 አሸንፈዋል Copa America 🔜 💎 - Stats via SofaScore SHARE"
إظهار الكل...
👍 14🔥 5