2 024
المشتركون
-324 ساعات
+1407 أيام
+30130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ቤተሰብ ሰላም ብለናል ☺️ እንግዲህ ቀጣይ ዓመት (2017) ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ እንስጣችሁ🔺
BTW ይህ ቻናል ከጠበቃቹት በላይ እናንተን ለመርዳት ቆርጦ ተነስቷል 🤌እንዳትጠራጠሩ freshman 4GPA ነው ምታመጡት😎
ወደ ገደለው ስንገባ 👇
📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በአብዛኛው ጊቢ የምትወስዷቸው ኮርሶች (የ አንዳንድ ግቢዎች ሊለይ ይችላል የእያንዳንዱን በሚቀጥለው ፖስት እናደርጋለን)👇
📍 MATHEMATICS ( for natural science)
📍 GENERAL PHYSICS
📍 GEOGRAPHY
📍 LOGIC & CRITICAL THINKING
📍 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I
📍 PSYCHOLOGY
📍 PHYSICAL FITNESS
🍸 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።
💻 MATHS
📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።
📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::
💻 Logic and critical thinking
📚 ወይኔ🙈 ይሄን course ስወደው የምር 🤌:: ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም😠።
📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።
1ኛ) Concise introduction to logic
2ኛ) freshman logic
📚 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😀። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ🐱 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። እኛ ጋር ስላለ ፖስት ይደረግል✅
📚 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ😀😀። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ
1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ PDF ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። እኛም በደምብ እናግዛቿለን ❤️::
2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።
3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🆗🆗።
💻 Communicative English skill I
ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔
📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)
📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ::ከኛ ጋር ሁኑ እንጂ ልናግዛቹ ዝግጁዎች ነን ::
💻 Geography
📚 ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 🤣 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::
💻 Psychology
📚 ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አዲስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ። 11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ A+ የናንተ ናት 👍
💻 General Physics
📚 General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::
💻 Physical fitness
📚 ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም:: pass or fail ነው የምትባሉት።
በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::ብቻ እናንተ ከኛ ጋር ሁኑ እንጂ እንደ ስማችን advanced ነው ምቶኑት😎
ከተመቻቹ 👍❤️
በቀጣይ ለsocial.....
❤ 15👍 7🥰 2🤗 2😍 1
28801

100
📚 Welcome to ADVANCED FRESHMAN COURSE CHANNEL
💻 This platform is designed to help:-
✅Freshman students
✅Enabling you to enter the Department
you want
🖊 Freshman students 👩💻as you joined the university's, your freshman grade (GPA)📊mark is more important to join best department for your choice such as Medicine➕, Law👨⚖️, Dental🦷,Ansthesia💉, Computure science💻, Software engineering, laboratory, HO form health science and many more departments.
✏️ So ADVANCED FRESHMAN is here 🥰to help you in learning and studying and ways to achieve your success.✅
🔔STAY TUNED WITH US⭐️
👍 8❤ 2🔥 2🥰 2🙏 2🏆 1
39110
Anthropology Module.pdf1.63 MB
General Pysychology.pdf1.82 MB
Global_trends_ Module.pdf1.88 MB
INTRODUCTION TO ECON.pdf1.72 MB
Moral and Civics Module.pdf1.98 MB
Entrepreneurship.pdf1.47 MB
Geography Module.pdf2.95 MB
👍 18🙏 5❤ 2🥰 2😍 1
1 119831
Communicative English Module (1).pdf1.53 MB
Mathematics for Natural Science.pdf6.41 MB
physics freshman.pdf4.55 MB
General psychology Freshman.pptx5.16 MB
Logic and Critical Thinking %28Final%29 %281%29 FINAL-1-1-1.pdf2.63 MB
Pysychology Module (2).pdf1.82 MB
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
❤ 12👍 7🙏 3🥰 2😍 2
798522
⭐️Hello Freshman Students👨🏫
Next year freshman yehonachu🥰 react argu isti❤️👍
👍 73❤ 15😎 6🔥 3🎉 3💯 2
78711
🙌Remedial ያለፉ ተማሪዎችን እዚህ 👉@Freshmanstudent_2017 group ላይ add አርጉአቸው👍ብዙ ተማሪዎችን add ላረገ admin ይሰጠዋል
2017 freshman student
freshman students 2017 batch
81550
✅አሪፍ ቻናል ጥቆማ
⭐️ዉጤት መቶላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች😊 freshman mid እና final exam እስከነ መልሱ እንዲሁም የተለያዩ pdf, ppt, እና module ምታገኙበት ቻናል ነው አሁኑኑ ይቀላቀሉ 😍😍👇👇
https://t.me/+MQ_ajCyL7PdlZGY0
https://t.me/+MQ_ajCyL7PdlZGY0
15310
📢ሁሉም ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 7️⃣ ምርጥ የቴሌግራም ቻናሎች ⬇️
1⃣Freshman Students➡️ JOIN
2⃣ Remedial Hub➡️ JOIN
3⃣ Grade 12 students➡️ JOIN
4⃣ Entrance prep E-learning ➡️JOIN
5⃣ Remedial students➡️ JOIN
6⃣ Top English learners➡️ JOIN
7⃣ Grade 12 social EUEE➡️ JOIN
8⃣ Grade 12 natural EUEE➡️ JOIN
Bonus ▍✨EUEE Quiz group➡️ JOIN
11600
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዉጤት እንዴት ነው 😊Anonymous voting
- አልፈያለው 😍😍
- አላለፍኩም 🤒🤒
👍 2❤ 2🔥 2
47110
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.