cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መሰረተ ትምህርት ዘኦርቶዶክስ

"ቤተክርስቲያንን አየኋት፣ አወኳት፣ወደድኳት" ቅዱስ ያሬድ “በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” ኤፌሶን 2፥20 "ሳትማሩና መጻሕፍት ሳታነቡ የምታገኙት ዕውቀት አይኖርም" መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
606
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+6230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

"ተጋድሏችን ለእውነት እንጂ ለቃላት አይደለም!!!"      ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
إظهار الكل...
🥰 6 1
“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል” ቅዱስ አምብሮስ (ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)
إظهار الكل...
5👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዎ ቤተክርስቲያን ሥርዓቶቿ ውብ ናቸው ማንንም ያጓጓል 😊 ግን እመኑኝ መሠረታዊ ትምህርቶቿ ደሞ ከዚህም በላይ ውብ ናቸው። የትምህርቶቹ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ በመሆኑ 🤗
إظهار الكل...
🥰 13 4
"ፕሮቴስታንቶች እናንተ ኦርቶዶክሶች ነገረ መለኮት ላይ እንጂ የሕዝቡን ሕይወት በሚለውጠው ስብከት ላይ አታተኩሩም እያሉ ስለሚከሱን ሁላችንም ወደ ስብከቱ ፊታችንን መለስን ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙና በነገረ ሃይማኖት ትምህርቶቻችን ላይ ነቀፋን በመሰንዘር ሕዝቡን ከሃይማኖት ማፈናቀል ጀመሩ "          ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ኢትዮጵያ ውስጥም የሆነብን ይሄው ነው በመምህራን እና በሊቃውንት የሚሰበኩ ስብከቶች እንዲገቧችሁ እና እንድትረዱ መሰረታዊ ትምህርቶችን ተማሩ ፣ መጻሕፍትን አንብቡ ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ለክርስትያን ግዴታው ስለሆነ የማንበብ ልምድ እንዲኖራችሁ ራሳችሁ ላይ ስሩ ካልሆነ መምህራኖች የሚናገሩት ቀላል ነገሮችን ራሱ ላትረዱ ትችላላችሁ ስለዚህ ለቤተክርስቲያን ትምህርት ጊዜ ስጡ ራሳችሁን ከምንፍቅና እና ከክህደት ትምህርቶች ጠብቁ ። “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ"                 ቆላስይስ 3፥16                  ፍቅረ ማርያም
إظهار الكل...
16👍 2

"ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ህይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች"
إظهار الكل...
7💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 9 7👍 1🔥 1
“ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፤ በዓል የሚያደርጉ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።” መዝሙር 42፥4
إظهار الكل...
7🙏 2🥰 1
“በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።” ሮሜ 15፥4
إظهار الكل...
9🔥 1
ትምህርቶቹን እዚ ቻናል ላይ የተለቀቁትን ከመጀመርያው ጀምሮ ከአምስቱ አእማደ ምሥጢራት ጀምራችሁ ማስታወሻ እየያዛችሁ ስሙ ፣ ጽሁፎቹንም አንብቡ ፣ የመጽሐፍ ጥቆማ ላይ ያሉትን መጽሐፎችም እንደ አቅማችሁ እየገዛችሁ አንብቡ ። ቤተክርስቲያናችን በብዙ ተኩላዎች ተከባለች ከውስጥም ከውጭም ብዙ ፈተና አለ በተኩላዎቹ በቀላሉ የሚበላው ቤተክርስቲያንን የማያውቅ እና በልማድ የሚመላለስ ክርስትያን ነው ስለዚህ ከልማድ ክርስትና ውጡ እና ወደ ተግባራዊ ክርስትና ጉዞውን ጀምሩ ለዚህም ዋናው ትጥቅ የቤተክርስቲያንን ትምህርት ማወቅ ፣ ያወቁትንም በተግባር ለመኖር እየታገልን ተጋድሎ ማድረግ ነው። ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም። ²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል። ²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ። ²⁸ ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን ²⁹ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና። 👉ልባችንን በዓለት ላይ የሰራን ልባም ክርስትያኖች መሆን ግዴታችን ነው። 👈
إظهار الكل...
8🙏 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.