ESS Study Tips
الذهاب إلى القناة على Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
إظهار المزيد3 201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
3 200
ለምንድነው ብዙ ተማሪዎች በደንብ አንብበው ፈተና ላይ ውጤት የማይሰሩት?
═══════════════════════
📌እንደ ብዞቻችችን ሃሳብ ፈተና ላይ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ረጅም ሰዓት ማንበብ እንዳለብን እናስባለን ነገር ግን ይህ ከእውነታው የራቀ ነው።
አንዳንዶቻችን መልሰን መላልሰን ያነበብነውን እናነባለን፣ሁሉንም ትምህርቶች በተመሳሳይ መንገድ እናነባለን፣ለሊቱን በሙሉ ለፈተና ሳንተኛ እናነባለን ነገር ግን ምንም ለውጥ አናይም።
✅ፈተና ላይ አሪፍ ውጤት ለማምጣት እነዚህ መንገዶችን ተከተሉ
💡በትኩረት ለተወሰነ ሰዓት ብቻ አንብቡ
💡ጥያቄ በደንብ ስሩ
💡በቂ ዕንቅልፍ አግኙ
⚙️ከዛ በኃላ ፈተናቹን ታዩታላቹ
══════════════════════
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
3 200
ጥረት!
ሁሉም መለወጥ ይፈልጋል፣ ሁሉም ማትሪክን መስቀል ይፈልጋል፣ ሁሉም ቤተሰቡን ማኩራት ይፈልጋል፣ መፈለግ ግን በቂ አይደለም!
ጥረቱን ሳያቆም ሁሌም በፅናት በተመሳሳይ ሰዓት የሚያጠናው፣ የሚያነበው፣ የሚሰራው ከሌላው ተለይቶ ይሳካለታል! አለቀ ስኬት ሌላ ሚስጥር የለውም!
መልካም ምሽት ይሁንላቹ🙏
ESS STUDY TIPSLittle and Often!
3 200
📝 የፈተና አሰራር 📝
📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦
✅ 1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ (Courage) ሊኖረን ይገበል። because ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል ማለቴ ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።
❇️2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።
✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው ከቻላቹ በሆነ ጋፕ ፈታኙን ሰዓት በመጠየቅ ስንት ሰዓት እንደቀረን ማወቅ እንችላለን።ፈተናችንን on time ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦
⭕️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።
✏️ እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦
🟥 የ calculation ጥያቄዎችን እንደ Maths ad Physics ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን።
1⃣ መሰረታዊ መርሆችን (Fundamental Rules) መረዳት።
2⃣ ቁልፍ መረጃን(key information ) መለየት::
3⃣ ችግሩን (problem) በጥንቃቄ መገንዘብ እና አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች እና የሚጠየቁትን ያደምቁ (ምልክት) ወይም ያስተውሉ
4⃣ ንድፎችን መተጠቀም (diagram) ፡- • ለፊዚክስ ችግሮች ዲያግራም መሳል ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለማየት እና አቅጣጫዎችን ወዘተ ለመለየት ይረዳል
አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።
❇️ 4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን::
═══════════════════════
ESS STUDY TIPS
Little and Often
@ess_study_tips
═══════════════════════
3 200
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
☀️ Afternoon Study Tip
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Afternoons kill focus — that’s normal. Don’t fight it, use it smartly.
➽Review notes instead of learning new topics
➽Do practice questions, not heavy reading
➽Study in short bursts (25 minutes max)
➽Drink water and move your body for 2–3 minutes
Rule: Afternoon is for revision, not overload.➪Do a small session now. Your evening will be easier because of it. 📚🔥 ════════════════════════════
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
3 200
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
You survived today — that already means something.
Maybe you studied a lot, maybe just a little. Either way, don’t quit on yourself.
Close this day with peace, not pressure.
Learn from today.
Plan one clear task for tomorrow.
Sleep knowing this:
Consistency, not perfection, wins in the end.
Good night. Rest and reset. 🔥✨
═══════════════════════
𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐓𝐔𝐃𝐘 𝐓𝐈𝐏𝐒
3 200
═══════════════════════
በየቀኑ ለ 7 ቀን 4 የምንፈፅማቸው ነገሮች ይኖራሉ ሁሌም 12:00 እለቅላቹሃለው ማታ ምን ያህሉን እንዳሳካቹ Comment ላይ ታሳውቁኛላቹ። በጣም የሚጠቅማቹ ቻሌንጅ ስለሆነ ቢያን ለ 5 ተማሪ ሼር በማድረግ ቻሌንጁን እንዲቀላቀሉ አድርጉ። ቻሌንጁን ለመቀላቀል የወሰናቹ ብቻ በ Reaction አሳውቁኝ👍
═══════════════════════
@ess_𝐬𝐭𝐮𝐝𝐲_𝐭𝐢𝐩𝐬
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
3 200
Repost from ESS Study Tips
ውድ ቤተሰቦች ከ ሰኞ ጀምሮ ለ ተከታታይ 7 ቀን አሪፍ የሆነ ራሳችንን የምናድስበት መነሳሳታችንን የምንጨምርበትና አሪፍ የሆነ ልማድ የምንገነባበት ቻሌንጅ ከወዲው እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ስለዚህ ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር በማድረግ ይህን ቻሌንጅ እንዲቀላቀሉ አድርጉ።
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
