ESS Study Tips
الذهاب إلى القناة على Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
إظهار المزيد3 185
المشتركون
+124 ساعات
-77 أيام
-7230 أيام
أرشيف المشاركات
3 185
If the mass of an object is halved while its radius is doubled, what happens to its gravitational potential energy?
3 185
What is the electric field inside a charged conductor in electrostatic equilibrium?
3 185
When a dielectric material is placed in an electric field, what happens to the capacitance of a parallel plate capacitor?
3 185
What is the potential difference across a resistor if a current of 2 A flows through it for 5 seconds?
3 185
In a charged parallel plate capacitor, what happens to the energy stored when the distance between the plates is doubled?
3 185
What is the electric potential at the center of a uniformly charged solid sphere?
3 185
What is the direction of the electric field lines outside a uniformly charged conducting sphere?
3 185
What is the work done in moving a charge of 5 C across a potential difference of 10 V?
3 185
When a conductor is placed in an external electric field, what happens to the charges inside the conductor?
3 185
What happens to the resistance of a semiconductor with an increase in temperature?
3 185
The process of adding impurities to a pure semiconductor to increase its conductivity is known as:
3 185
Which of the following is a typical application of a p-n junction diode?
3 185
Experimental animals become tamer and more sexually active following damage to the
3 185
“በበጀታችን ከትምህርት ያስቀደምነው ምንም ነገር የለም” - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
****
“በበጀታችን ከትምህርት ያስቀደምነው ምንም ነገር የለም” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
"የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልፅግና!" በሚል መሪ ሐሳብ 31ኛው ከተማ ዓቀፍ የትምህርት ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ከንቲባዋ፤ "ትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትውልድ ላይ ኢንቨስት ማድረግ መሆኑን በመገንዘብ በቁርጠኝነት እና በትጋት እየሰራን ነው" ብለዋል።
ሀገር ለመገንባት የታነፀ ትውልድ የሚያስፈልግ በመሆኑም፤ ለትምህርት ልዩ ትኩረት መሰጠቱን አንስተዋል፡፡
በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ከ360 ሺህ በላይ ህፃናት በቅድመ መደበኛ መርሐ- ግብር የተለያዩ ድጋፎችን እንዲያገኙ መደረጉን ጠቁመዋል፡፡
ከ800 ሺሕ በላይ ተማሪዎችም በቀን ሁለት ጊዜ የምገባ እና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ መቻሉን ገልጸዋል፡፡
ትምህርት ቤቶችን ከአዋኪ ድርጊቶች በማፅዳት ለመማር ማስተማር ምቹ የማድረግ ጠንካራ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውንም አመላክተዋል፡፡
መምህራንን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትምህርት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡም ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በ31ኛው ከተማ ዓቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ከከንቲባ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡
