ar
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

الذهاب إلى القناة على Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

إظهار المزيد
2 009
المشتركون
-524 ساعات
-237 أيام
-8030 أيام
أرشيف المشاركات
⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀ ⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀ ⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀ ⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀ ⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀ ⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆ ⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿ ⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃ ⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀ ⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀ ⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀ ⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀ ⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀ ⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀ ⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀ ⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿ Waver @FastVipProm

Hojii online jalqabuu barbadumoo❓❔❓ Namoonni bayyeen bara technology kana keessa mana isaanii taahanii bilbilaa fi laptop isa
Hojii online jalqabuu barbadumoo❓❔❓ Namoonni bayyeen bara technology kana keessa mana isaanii taahanii bilbilaa fi laptop isaanii qofaan guyyaatti dollar 100💵 ol argachaa jiru. 💸💷💵💶💸💴💸💶💶💸 Sinis haruma hojii kana yoo jalqabdan ni milkooftu❗️ 👇👇

መጽሓፍ ለማንበብ 1) ለንባብ ፈታኙ እርምጃ የመጀመሪያውን ገጽ መግለጽ ነው። ማንበብ የፈለግኸውን መጽሓፍ ምረጥና የመጀመሪያውን ገጽ ገልጸህ አንብብ! 2) የጀመርከውን መጽሓፍ ለ5 ደቂቃ ለማንበብ ወስንና ቁጭ በል - ለ5 ደቂቃ ብቻ! ገለጽ ገለጽ አድርግና ከመጽሓፉ ለመወዳጀት ሞክር። 3) የግድ ካልሆነ በቀር የማይስብህን መጽሓፍ ለማንበብ አትቸገር። የሚጥሙህን መጽሓፍ ለማንበብ እንድትችል የሚያሰለቹህን መጽሓፍ ተዋቸው። ሁሉም መጽሓፍ አስፈላጊ ጊዜው ሲደርስ አሰልቺ አይሆንም። 4) አንድ መጽሓፍ አንብበህ ላትለወጥ ትችላለህ። በየቀኑ በማንበብህ ግን ውሎ አድሮ መለወጥህ እርግጥ ነው። 5) አንድ መጽሓፍ አንብበህ በበጎ ከለወጠህ ያንን መጽሓፍ በየ3 ወሩ ደጋግመህ አንብበው። ያንን ህይወት ለዋጭ መጽሓፍ ለወዳጆችህም ስጣቸው። 6) አንድን መጽሓፍ በ500 ብር ወይም በ1,000 ብር ወይም በ10,000 ብር ልትገዛ ትችላለህ። ያቺ ትንሽ ክፍያ ግን 100,000 ብር ወይም 1,000,000 ብር ወይም ቢሊየን ብር ልታመጣልህ ትችላለች። ይህንን ካላመንህ ቢሊየነሩ ዋረን በፌት ስለ Intelligent Investor ያሉትን ፈልገህ አንብብ። 7) ሁሌም መጽሓፍ በእጅህ ወይም በሞባይልህ ውስጥ ይኑርህ። ሁሌም ክፍት ጊዜ ስታገኝ አንብብ። ቀጠሮ ይዘህ ሰው ስትጠብቅ ላለመናደድ ከፈለግህ መጽሓፍ ከእጅህ ወይም ከሞባይልህ አትጣ! የትም፣ መቼም፣ ሁሌም አንብብ!
መልካም ቀን ተመኘሁ👍✌️

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓

በወንዶች አለም ውስጥ አንዲት ሴት ዓለማየሁ ገላጋይ “መለያየት ሞት ነው” በሚለው መፅሀፉ እንዲህ ይለናል  "የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋት ሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች … አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱ የጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ ሲፀልይ፣ ታክሲ ሲጠብቅ … በሞዴሎች ተከቦ ነው፡፡ ህይወቱ የናይት ክለብ ውስጥ እስረኛ ሆናለች፡፡ ሲወለድ ሳውና ባዝ የገባ ሲሞት ይወጣል፡፡ ኑሮው በላብ መጠመቂያ ስፍራው ሆናለች፡፡ አይኑ ሸሽቶ የትም አይደርስም፡፡ እድሜ ልኩን መስክ መካከል እንደቆመ ሁሉ በአበባ ተሰላችቷል፡፡ …ትቢያ… ናፍቆታል፡፡ ሴቶች፤ የወንዶች አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ሆነዋል፡፡ አይኑን ያገለግላሉ፣ ልቡን ያገለግላሉ፣ ስሜቱን ያገለግላሉ … የሴቶች የመጨረሻ አማራጭ … የወንዶች ገበያ .. እንደሚፈልገው ሆኖ መገኘት ነው። ህይወታቸው በወንዶች ህልም የተፈበረከ ነው፡፡ ከሰው የሚጠበቀው ከዘንድሮ ሴቶች አይገኝም፡፡ ወንድ የሚፈልገውን ግን አያጣም። አይኑ፣ ጆሮው፣ አፍንጫው፣ ምላሱ … በሴቶች ትጋት ሥር ተጠምዶ ተደናቅፏል፡፡ አንዲት ሴት ከአንዲት አበባ ጋር በንፅፅር ቆማለች፡፡ የወንድ ቀልብ እንደ ንብ ሲጠመድላት ከማየት ውጭ ሌላ ህልም የላትም፡፡ እንግሊዛዊው ደራሲ ዲ.ኤች ላውረንስ ይሄንን ታዝቦ አንዲት የመረረች መጣጥፍ አቅርቦ ነበር፡፡ “Give her a pattern” ይላል ርእሱ “The real trouble about women is that they must always go on trying to adapt themselves to men’s theories of women, as they always have done.” ብሏል፡፡ (የሴቶች ዋነኛ ችግር ወንዶች ስለሴቶች የሚኖራቸውን ፅንሰ ሃሳብ አሟልተው ለመገኘት ሁልጊዜም መጣራቸው ነው) የዘንድሮ ሴቶች ሴት የመሆን መብት የላቸውም፤ ወንድ የሚፈልገው አይነት ሴት እንጂ፡፡ ሴቶች የወንዶችን ህልም ለመተርጎም ህይወታቸውን የሚሰዉ ጭዳዎች ናቸው። በመሰልጠን ስም እራሳቸውን ለፆታ ባርነት አጋልጠዋል፡፡ ኧረ እንዳውም ከባርነት ወርደው ለአሻንጉሊትነት ተዳርገዋል፡፡ ሁኔታውን “Living Doll” ይለዋል Cliff Richard የተባለ አቀንቀቃኝ፡፡ … ህያው አሻንጉሊት … እንደማለት ነው፡፡ “I got myself a sleeping, walking, crying, talking Doll” (እራሴን የምትተኛ፣ የምትሄድ፣ የምታለቅስ፣ የምታወራ አሻንጉሊት ሆኜ አገኘሁት) የዘንድሮ ሴቶች ሰው መሆናቸው የሚረጋገጠው ስለሚተኙ፣ ስለሚሄዱ፣ ስለሚያለቅሱና ስለሚያወሩ ብቻ ነው፡፡ እንደ አበባ … ንብ.. መጥራት የህይወት ትርጉማቸው ሆኗል፡፡  " @et_books1 @et_books1