ar
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

الذهاب إلى القناة على Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

إظهار المزيد
1 995
المشتركون
+124 ساعات
-67 أيام
-6030 أيام
أرشيف المشاركات
▪️ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል ?▪️ 🔰ፕሮፋይሎን ማን ስንት ጊዜ እንዳየው እና Save እንዳረገው ለመመልከት ከ ስር ይጫኑት👇🔰 https://t.me/addlist/sV1UvJ3MuHZjMmI0 Add
▪️ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል ?▪️ 🔰ፕሮፋይሎን ማን ስንት ጊዜ እንዳየው እና Save እንዳረገው ለመመልከት ከ ስር ይጫኑት👇🔰 https://t.me/addlist/sV1UvJ3MuHZjMmI0 Add Your Channel @Sirleoo

🥳ብዙ ጊዜ ለፕሮፋይል እና BIO ምን ላድርግ ብለው ተቸግረዋል አሁን አታስቡ🥳 ከእናንተ የሚጠበቀወቀው ከስር ያለውን JOIN መጫን ብቻ 👇👇👇
🥳ብዙ ጊዜ ለፕሮፋይል እና BIO ምን ላድርግ ብለው ተቸግረዋል አሁን አታስቡ🥳 ከእናንተ የሚጠበቀወቀው ከስር ያለውን JOIN መጫን ብቻ              👇👇👇

በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍

💓 ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ ይህ አለም ከፈቀድክለት ልብህን ይመርዘዋል። ልብህን በፍቃድህ ካልጠበክ የዚህ አለም መጫወቻ ነው የምትሆነው። የልብህ በር አይንህ መስኮቱ ደግሞ ጆሮህ👂 ነው። አይንህን መጥፎ ከማየት ጆሮህን መጥፎ ከመስማት ካልጠበክ። ወደ ውስጥህ የገባው መረጃ ጭንቀት ድብርት ሊፈጥርብህ ይችላል። @Real_Success_channels ለምታየው ለምትሰማው ለምታነበው ተጠንቀቅ። መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏.

አንድ ደቂቃ ወስደው ያንብቡት ድንቅ ምክር ነው (ለሌሎች ያጋሩት) በሠርጉ ዋዜማ እናት ወንድ ልጇን ምን አለችው? የኔ ልጅ አሁን አንተ ትልቅ ሰው ነህ። ነገ ሌላ እናት ታገኛለህ አዲስ ሰው ምግብህን ያበስላል ምስጢርህን ይካፋላል እኔ ከእንግዲህ ይህንን አላደርግም አዲሷን እናትህን ውደዳት። እሰከመጨረሻው በእጆቿ ላይ ከመተኛትህ በፊት ምክሬን ልስጥህ! አንድ ቀን ከአባትህ ጋር እየተነጋገርን ነበር በጣም በስሜት ሆነን እንጯጯህ ነበር በቁጣ ስሜት ውስጥ ሆነን ሳላ እኔ በድንገት አንተ የማትረባ ስለው በጣም ተሸማቀቀ ወደ እኔ እየተመለከተ እንዴት እንደሱ ትያለሽ ? ሲለኝ ቀበል አድርጌ አዎ አንተ የማትረባ ሞኝ እብድ ብዬ ያለ የሌለውን የስድብ ናዳ አወረድኩበት ታድያ እሱ ምን እንዳደረገ ታውቃለህ? እሲቲ ገምት? ሊደበድበኝ ይችል ነበር ግን እጆቹን ሳያነሳ ምንም ሳይለኝ መዝግያውን አላትሞ ወጥቶ ሄደ። ልጄ አባትህ ቢመታኝና ፊቴን ቢያበላሸው አንተ ዛሬ በተበላሸው ፊቴ ታዝንብኝና ታፍርብኝ ነበር እሱንም እንደ አባት አትቆጥረውም ሁሌ ታዝንበት ነበር የምትኮራበት አባት አይሆንህም ነበር። ልጄ ሚስትህን እንዳትመታት! ብትሰድብህም ብታዋርድህም ከአጠገቧ ለግዜው ዞር በል ኋላ ላይ ነገሮች ይስተካከላሉ። እንግዲህ ሚስትህ ስታበሳጭህ ይህንን የእኔን ታሪክ አስታውስ! ካቋረጥኩበት ልቀጥል...... ልክ ብቻየን ትቶኝ እንደሄደ ስለሰደብኩት በጣም ፀፀተኝ .. ታድያ የተጣላን ቀን ምሽት አንድ አልጋ ላይ አብረን አደርን በሚቀጥለው ቀን ማድረግ የሚገባኝን ሁሉ አድርጌ ይቅርታ ጠየኩት እርሱም ተቀበለኝ .. ታድያ የዛን ቀን ምን አደረኩ መሰለህ የሚወደውን ምግብ አዘጋጅቼ ስሰጠው ደስ እያለው በላ ካዛ ቀን በኋላ ከአፌ ክፉ ቃል አልወጣኝም ለእሱ ያለኝ ክብር እስር እጥፍ እየጨመረ መጣ። አንድ በጣም አስፈላጊ ነገር ማድርግ ያለብህ ነገር አለ። ሚስትህን። በደንብ አድምጣት ጋሻና መከታ ሁናት በጭንቅ ግዜ ከጎኗሁን ጓደኞችህ ቢጠሉዋትም ያንተ ንግስት እንደሆነች አሳያቸው ታውቃለህ አጎትህ አይወደኝም ነበር አባትህ ግን ስለኔ ያለውን አሳምኖት ሓሳቡን አስለውጦት እኔን ይደግፈኝ ነበር። ልጄ.. . አንድ ቀን አባትህ 3 ሰዎች ወደ ቤት ጋብዟቸው ነበር አንደኛው የስራ አለቃው ሲሆን ሁለቱ ጓደኞቹ ነበሩ ምግብ አብስዬ ሁሉን አሟልቼ ካቀረብኩ በኋላ አንድ ነገር ረሳሁ ጨው አልጨመርኩም ነበር በጣም አፈርኩኝ አባትህ ወድያው ምግቡን እንደቀመሰ ወደኔ ተመልክቶ ወደ እነሱ ዞር አለና በጤና እክል ምክንያት ከወር በፊት ምግብ ውስጥ ጨው እንዳትጨምር አዝዣት ነበር ብሎ ሲስቅ ሁሉም ሳቁና እባክሽ ጨው ስጭን ብለው ሁሉም እንደፍላጎቱ ጨምረው ተመገቡ። እንግዶችም በሄዱ ግዜ ተንበርክኮ ጌታ ሆይ ስለዋሸው ይቅር በለኝ አለ። ሚስትህ ልክ እንደ ህፃን ናት አንዳንዴ ምን ማለት ወይም ማድረግ እንዳለባት አታውቅ ይሆናል ነገር ግን ተነስተህ ስለ እሷ ስትል ተናገርላት። ልጄ.. . ስለ ግብረስጋ ግኑኝነት ልንገርህ.. .ወሲብ ጥሩ ነገር ነው።ሚስትህ በወሲብ የምትደሰተው ካንተ በላይ ከሆነ አይግረምህ። ታውቃለህ አንዳንድ ቀን እኔን በጣም ያስፈልገኛል እሱ ግን እስከዚህም ይሆናል ሌላ ግዜ ደግሞ እሱን በጣም ያስፈልገዋል እኔ ግን እስከዚህ እሆናለው... አንድ ማውቅ ያለብህ ነገር እራስ ወዳድ አትሁን አንደኛው ሌላኛውን መረዳት አለበት። አስቸጋሪ ግዜያት ይመጣል አባትህን ለመደገፍ ስል ሁለት ቦታ ስራ እሰራ ነበር  ታድያ አንድ ቀን ምሽት በጣም ደክሞኝ ወደ መኝታ ክፍል ሳመራ እሱ በጣም ተነቃቅቶ ጠበቀኝ ግን አልተቃወምኩም ቢደክመኝም ፍላጎት እንዳለው ሰው ሆንኩለት ነገር ግን እንደጠበቀው ስላልሆንኩለት ፊቴን አይቶ በመረዳት ምን ሆነሻል? አለኝ ምንም አልኩት ከዚያ ስለተረዳኝ እቅፍ አድርጎ የመኝታ ታሪኮችን/bed time story/ እየነገረኝ እንቅልፍ ወሰደኝ ... ወሲብ የሁለት ሰው የእዕምሮና የአካል ዝግጁነት ይጠይቃል። አንዳንዴ ሚስትህን በደንብ ተመልከታትና ተረዳት። ልጄ.. .ከሚስትህ ጋር የትም መሄድ ልማድ አድርገው ከስራህ ውጭ ሰትሆን ከሚስትህ ጋር አሳልፍ አንድ ሰው ከሚስትህ ውጭ ብቻህን ቤቱ እንድትመጣ ከጋበዘህ ተጠንቀቅ ብልህ ሁን። እኔን እንደምትወደኝ ችግሮችህን እንደምትነግረኝ አውቃለው አሁን ግን ይህ ሁኔታ ተቀይሮአል። ከነገ በኋላ ሚስትህ ሁሉንም ነገር ማወቅ አለባት። ከእሷ ጋር ስትጋጭ ወድያው ወደኔ አትሩጥ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን ታገሳት ከዚያ ነገሩ ጋብ ሲል ተነጋገሩ ፀልዩበት ስለ እሷ ለሌላ ሰው ለማንም አትናገር ። በመጨረሻም በየወሩ ከሚስትህ ጋር እየመጣችው ጠይቁኝ ጥሩ ትዳር እንደሚኖርህ ተስፋ አደርጋለው አንተ ምርጥ ልጄ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወደ ፈጣሪ ፀልይ ሁሌም የእርሱን እርዳታ እሻ!!! #Anani Moti ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 💚  •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛  •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖              ✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧

Repost from N/a
ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!               Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu👇 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 👆👆👆👆👆👆👆 Nama tokkoon birrii dhibba tokko kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba! Waver @FastVipProm

በተሻለ ደምዝ ስራ ያለምንም የ ትምህርት ማስረጃ መቀጠር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አሁኑኑ ያናግሩን ። አሪፍና አስተማማኝ በሆነ ደምዝ እኛ እንቀጥሮታለን ። በተጨማሪ ልምድ የመቅሰሚያ ትምህርቶችንም ስላ
በተሻለ ደምዝ ስራ ያለምንም የ ትምህርት ማስረጃ መቀጠር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አሁኑኑ ያናግሩን ። አሪፍና አስተማማኝ በሆነ ደምዝ እኛ እንቀጥሮታለን ። በተጨማሪ ልምድ የመቅሰሚያ ትምህርቶችንም ስላዘጋጀን ገብተው በነፃ ተምረው ልምድ ማካበት ይችላሉ ። እናመሰግናለን !

➡️ሰውየው ለፈጣሪው ሎተሪ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው ብሎ ይፀልያል ግን እጣው ሲወጣ አልደረሰውም። በእልህ ወደ ፈጣሪው ቀና ብሎ "ጌታዬ የፊታችን ሰኞ ሚወጣው ሎተሪ ለኔ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው፤ ላንተ
➡️ሰውየው ለፈጣሪው ሎተሪ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው ብሎ ይፀልያል ግን እጣው ሲወጣ አልደረሰውም። በእልህ ወደ ፈጣሪው ቀና ብሎ "ጌታዬ የፊታችን ሰኞ ሚወጣው ሎተሪ ለኔ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው፤ ላንተ የሚሳንህ ነገር ስለሌለ እባክህ እጣውን ለኔ አድርገው" አለና ፀለየ። 🎚️አሁንም ግን ሎተሪው አልደረሰውም፣ በጣም ተበሳጨ፤ በቁጭት እና በንዴት ወደ ፈጣሪው ቀና ብሎ "ጌታዬ አንተን አመንኩ ትዛዝህን ጠበኩ ታዲያ ለኔ ይሄ ይገባኛል? ቀጣዩ ሎተሪ ለኔ እንዲወጣ አድርግ አምላኬ ሆይ" አለ ድምፁን ከፍ አድርጎ። ይህን ተናግሮ ሲጨርስ ካላሰበው አቅጣጫ አንድ ከፍ ያለ ድምፅ ተሰማ "እስኪ መጀመሪያ አንተ ራስህ ሎተሪውን ቁረጥ" የሚል። 🔋ለካ ሎተሪ ሳይቆርጥ ነው እጣው እንዲደርሰው የሚጠብቀው፤ አንዳንዴ እኛም በህይወታችን ከኛ የሚጠበቀውን ሁሉ ሳናደርግ ብዙ እንዲደረግልን የምንጠብቅ ከሆነ ይሄንን ሰውዬ እናስታውስ። ✈️ @RemedialClass_2016

+2
Corona Ebook.pdf (@et_books1).pdf7.24 KB

▪️ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል ?▪️ 🔰ፕሮፋይሎን ማን ስንት ጊዜ እንዳየው እና Save እንዳረገው ለመመልከት ከ ስር ይጫኑት👇🔰 https://t.me/addlist/sV1UvJ3MuHZjMmI0 Add
▪️ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል ?▪️ 🔰ፕሮፋይሎን ማን ስንት ጊዜ እንዳየው እና Save እንዳረገው ለመመልከት ከ ስር ይጫኑት👇🔰 https://t.me/addlist/sV1UvJ3MuHZjMmI0 Add Your Channel @Sirleoo

Hager Ena Sew | ሀገር እና ሰው 👤 Abush Zeleke 🎙 JOIN US @Music_4_3_3

Notes from the Underground @bookshub25.pdf8.29 KB

📘Notes from Underground by Fyodor Dostoevsky Genre: Fiction , Philosophy Goodreads: 🌟(4.18/5)🌟 Dostoevsky’s most revolutio
📘Notes from Underground by Fyodor Dostoevsky Genre: Fiction , Philosophy Goodreads: 🌟(4.18/5)🌟 Dostoevsky’s most revolutionary novel, Notes from Underground marks the dividing line between nineteenth- and twentieth-century fiction, and between the visions of self each century embodied. One of the most remarkable characters in literature, the unnamed narrator is a former official who has defiantly withdrawn into an underground existence. In complete retreat from society, he scrawls a passionate, obsessive, self-contradictory narrative that serves as a devastating attack on social utopianism and an assertion of man’s essentially irrational nature.

Title: The Secret Author: Rhonda Byrne Year: 2006 ISBN: 9781582701707 Goodreads: 3.71/5 Genre: NonFiction/Self Help
Title: The Secret Author: Rhonda Byrne Year: 2006 ISBN: 9781582701707 Goodreads: 3.71/5 Genre: NonFiction/Self Help

መልካም ባህሪያት • "ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን • ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት • ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን • አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ • በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን • ሰዎችን በአስተሳሰባቸዉ መዝናቸዉ • የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናር • ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ • ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ • የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ • ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል" ✍️ከማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኘ ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️ 🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት 🙏 ቴክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድርጉ፡ https://vm.tiktok.com/ZM6a5oBDe/ join and follow our channel 👉 Share Share Share 👈 https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt       

የኃያልነት ሚስጥር |The way Superior Man ኒዮርክ ታይምስ፤ዋሽንግተን ፖስት፤ቡክናጃ የተሰኙ ትላልቅ ካምፓኒዎች ከመቶ 95% የሰጡት የምንግዜም ምርጥ የራስ-አገዝ(Self-help) መጽሐፍ። 📚 YouTube

📚NATIONALISM IN INTERNATIONAL RELATIONS: NORMS, FOREIGN POLICY, AND ENMITY ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ For more books & information 👇👇👇 ✦Join➬ @ t.me/BookzHorizon ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ምክረ ምንጭ ══❁══ ያ ደግ ሰው፣ አፍልቃ ወደምትሞላ ምንጭ እጁንና ፊቱን ሊታጠብ ኼደ። ምንጭ ሲቀዳት የማያደፈርሳትን ትወዳለች። ኩልል ብላ የሆዷን እያሳየችው ያ ደግ ሰው የሚታጠብበትን ውኃ ሰጠች
ምክረ ምንጭ ══❁══ ያ ደግ ሰው፣ አፍልቃ ወደምትሞላ ምንጭ እጁንና ፊቱን ሊታጠብ ኼደ። ምንጭ ሲቀዳት የማያደፈርሳትን ትወዳለች። ኩልል ብላ የሆዷን እያሳየችው ያ ደግ ሰው የሚታጠብበትን ውኃ ሰጠችው። ያ ደግ ሰው ከጠጣ፣ ከታጠበባት በኋላ እንዲህ ሲል መከራት፡ «ምንም እንኳ ውቂያኖስ የሚያክል ውኃ በሆድሽ ቢኖርም፣ ቀስ እያልሽ ካልፈለቅሽ ሰዎች አያከብሩሽም። እንዳትደፈርሺ፣ እንዳትደርቂ ብለውም አያጥሩሽም። ምክንያቱም፣ ሰዎች የሚሰጣቸውን አምላክ ሳይኾን የሚቀማቸውን ንጉሥ ያከብራሉና ነው»። ━━━━━━━━ 📄 40 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/BookzHorizon