ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
إظهار المزيد1 995
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-6530 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm🏍
☎️Contact Info Dani waver☎️
ይብዛም ይነስም አብዛኞቻችን እጃችንን አጣጥፈን አልተቀመጥንም
👇🏾
እጅግ አድካሚ በሆነው የኑሮ ውጣ ውረድ: በአንዳንድ ራስ ወዳዶች በምናየው ፍዳ: በልቶ ለማደር በሚደረግ ሩጫ: ለቤተሰብ እና ልጆች ተብሎ በሚከፈል መስዋእትነት
በዚህ ሁሉ ውስጥ
👇🏾
አንዳንዴ ቆም ብለን "I DID MY BEST” ማለት አለብን
"የቻልኩትን ሁሉ እያደረግኩኝ ነው"
❤️🙌🏼
ይህቺ ወፍ : ምስኪን መሳይ፣
ለማጅ መሣይ : አይናይኗን ሳይ፣
ያመነችኝ : አስመስላ፣
ባቅራቢያዬ : ቁጢጥ ብላ፣
ትንሽ ስቀርብ : ፀጥ ስትል፣
አሁንም ስቀርብ : ፀጥ ስትል፣
ታመንኩ ብዬ ፡ ተስፋ ስጥል፣
ስጥል ... ስጥል፣
ብርር! - ቅጥል!
የማላልፈው መስመሬን
የማልጥሰው ልክ ድንበሬን ፡ አስብና አስብና፣
ይነካኛል መቆየቷ ፡ እኔን ሳይሆን ክንፏን ታምና።
-
By ብንያም እጅጉ
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
#መሪነት!!
[ይህ ጽሁፍ ስለ ፖለቲካ አመራሩ ብቻ አይደለም። ይልቅስ ስለ እቁብ፣ እድር፣ ክለብ፣ ኮሚቴ፣ ተቋም፣ ድርጅት፣ ፓርቲ፣ አክሲዮን ማህበር፣ ሀገር፣ ቤተሰብ፣... በሁሉም ደረጃ ስላለ የመሪነት ተግባርና ኃላፊነት ነው።]
መሪነት ምንድን ነው?
መሪነት በአንድ የሰዎች ስብስብ ውስጥ መደመጥ መቻል ነው፣ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ነው፣ ለአንድ ግብ ሰዎችን ማሰማራት መቻል ነው።
የመሪነት ወንበር ላይ መቀመጥ ቀላል ባይሆንም፣ በመሪነት መዝለቅ ግን ከባድ ነው። በመሪነት በስኬት መዝለቅ ግን በጣም ከባድ ነው። በመሪነት በስኬት፣ በፍቅር እና በእርካታ መዝለቅ ግን እጅግ ከባድና ከፍ ያለ ጥበብ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው።
መምራትን የሚሸሽ ብዙ ሰው ነው። ራሱ ከመሪነት እየሸሸ መሪን የሚተች ግን ብዙ ሰው ነው።
ትችትን የሚጠላ መሪ ብዙ ነው። ትችትን ደፍሮ የሚመራ መሪ ግን ጥቂት ነው።
መሪ ይሠራል! መሪ ይታነጻል! መሪ ያድጋል!
መሪን ከሚያንጹት ጉዳዮች አንዱ ትችት ነው። መሪን ከሚጥሉት ጉዳዮች አንዱ ደግሞ ጭብጨባና ድጋፍ ነው። በተለይም የደካሞች፣ የሰነፎች፣ የተንኮለኞችና የመሰሪዎች ጭብጨባና ድጋፍ ለመሪ መሰናከያዎቹ ናቸው።
የጥሩ መሪ መለያ ችሎታ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ወደ ግቡ መገስገስ መቻል ነው።
የአመራር ቡድንህ አብሮ ባይዘልቅ፣ የገንዘብ ችግር ቢገጥምህ፣ ሥራውን ለመሥራት አንተ ራስህ ዓቅም ብታጣ ምን ታደርጋለህ?
ከከፍታህ ወርደህ ከደካሞች ጋር ታብራለህ? ወይንስ አዲስና ልዩ መንገድ ፈጥረህ ወደ ግብህ ትገሰግሳለህ?
ልብ በል! ግብ አይቀየርም።
ብዙ ሰው መሪን ይተቻል። መሪን መተቸት ቀላል ነው። አንድ ትንሽ ኮሚቴን መምራት ግን ለብዙ ሰው ከባድ ነው።
መሪ ማን ነው?
መሪ ግንባር ቀደሙ ሰው ብቻ አይደለም። መሪነት ግንባር ቀደሙ ሰው እና ከመሪው ጋር ያለው ስብስብ ነው።
የአንድ ሀገር ካቢኔ የአገር መሪ ቡድን ነው። ሁሉም ኃላፊነት አለበት። ኮ/ል መንግስቱ ሀገር ጥለው ሲሄዱ ካቢኔው በሙሉ ተጠያቂ ሆኖ ዘብጥያ ወርዷል።
ሂትለር እና ናዚዎቹ፣ ማኦ እና አመራሩ፣ ዴንግና ካቢኔው፣ ሊኩዋን ዩ እና ቡድኑ፣ ሊ ያኮካና የማኔጅመንት ቲሙ፣ ፈርጉሰን እና አመራሩ፣ ሞሪንሆ እና የአመራር ስኳዱ፣ ክርስቶስና ሃዋርያቱ ዓላማቸውን ለማሳካት የተለያየ ዘዴ የተከተሉና የተለያየ ውጤት ላይ የደረሱ አመራሮች ናቸው።
ክርስቶስና ሃዋርያቱ የክርስትና መሪዎች ናቸው። ክርስቶስ ቢሰቀልም፣ ከአመራር ቡድኑ የከዳ፣ የካደ እና የተጠራጠረ ቢሆንም ክርስትና ግን ቀጥሎ ከ2000 ዓመት በላይ ዘመን አስቆጥሮ ከ2 ቢሊየን በላይ ተከታይ አፍርቷል። ከዚህ በላይ የተሳካ አመራር ምሳሌ የለም። What a leadership!
መሪነት ተከታይነት አይደለም። መሪነት የዘፈቀደ ስብስብ አይደለም። መሪነት ስርዓት ይፈልጋል። መሪነት ትኩረት ይፈልጋል። መሪነት አቅጣጫ ይፈልጋል።
እያንዳንዱ አመራር የራሱ ይሁዳ አለው። ከሥራው ይልቅ የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ፣ ገንዘብ ላይ የሚያተኩር፣ ከዋና ግቡ ይልቅ ተቆርቋሪ መስሎ ስህተት የሚፈልግ፣ ከቡድኑ ስምምነት ይልቅ በአመራሩ ላይ የሚያሴር ይሁዳ አለው። የእያንዳንዱ ቡድን ይሁዳ ከሌሎች አመራሮች የተነጠለ ነው፣ በራሱ መምራት የሚፈልግ ግን ዓቅም ያጣ ነው፣ አመራሩ ሲጠነክር አድፍጦ አመራሩ ሲዳከም ብቅ የሚል ነው።
የይሁዳ መጨረሻ ጸጸት ነው። ከታሪክ እንደታየው አንድም ይሁዳ ስኬታማ መሪ ሆኖ አያውቅም።
ጥሩ መሪ በቡድኑ ውስጥ ያለን ይሁዳ፣ ጴጥሮስ፣ ቶማስ እና ዮሓንስን ሊያውቅ የተገባ ነው።
ጥሩ መሪ ከእኔነት ስሜት የጸዳ፣ የሰዎችን ስሜት የተረዳ፣ ለሌሎች የሚያስብ፣ ሌሎችን የሚያከብር፣ ከማዘዝ ይልቅ ሠርቶ የማሠራት ዓቅም ያለው፣ የቡድን ስሜትን የሚያጠነክር፣ ለንግግሩና ለቃላቶቹ የሚጠነቀቅና ጥሩ የተግባቦት ችሎታ ያለው፣ ለድክመትና ስህተቶች ኃላፊነት የሚወስድ፣ ለስኬቶች ምስጋናን የማይፈልግና ለሌሎች እውቅና የሚሰጥ፣ ነገሮች መስመር እንዳይስቱ የሚጠብቅና መስመር ሲስቱም ማስተካከያ የሚያደርግ፣ ታጋሽና ትኩረቱን ከግብ ላይ የማይነቅል ሊሆን ይገባል።
መሪ ተግባቢ፣ ኮስታራ፣ ትጉህ፣ ታጋሽ፣ ሥራ ተከታታይ፣ አጋዥና የማይታክት ሊሆን የተገባ ነው። የመሪ ዋና ትኩረቱ የተቀመጠው ግብ ነው። የመሪ አለቃው ግቡ ነው። የመሪ የስኬት መለኪያው ለግቡ ያለው ቅርበት ነው።
የመሪ መሳሪያው አደረጃጀት ነው። መሪ ጥሩ አደረጃጀት መመሥረት ካልቻለ ሥራው አልገባውም ማለት ነው። የሥራ ማስፈጸሚያ አደረጃጀት መዘርጋት ያልቻለ መሪ ለውድቀት የተዘጋጀ ነው።
የመሪ ስኬት ማሳያ ግቡን መምታቱ ነው።
ግብ በእቅድ ይቀመጣል። ግብ የሌለው መሪ የት እንደሚሄድ አያውቅም። ጥሩ መሪ ጉዞውን ራዕይና ግብ ከማስቀመጥ ይጀምራል።
ግብ፣ የአፈጻጸም እቅድ፣ አደረጃጀት፣ የሥራ ክትትል፣ ጥሩ ተግባቦት፣ የሥራ አፈጻጸም ምዘና፣ ማስተካከያና ውሳኔ የጥሩ መሪ መሳሪያዎች ናቸው።
ጥሩ መሪ ከባዶ ተነስቶ ጥሩ ቡድን መፍጠር ይችላል። ጥሩ መሪ ከምንም ተነስቶ ጥሩ ማህበረሰብ መመሥረት ይችላል። ጥሩ መሪ ከምንም መልካም ስም መገንባት ይችላል። ጥሩ መሪ የሚግባባ ቡድን ይፈጥራል።
መሪ በመውደቅ መነሳት ውስጥ ያልፋል። ጥሩ መሪ ስህተትን አይፈራም። ጥሩ መሪ ከስህተቱ ይማራል እንጂ ከግቡ አያፈገፍግም። ጥሩ መሪ ከሰነፎች ጋር አያብርም። ጥሩ መሪ ለተቺዎች እጅ ሰጥቶ አይሸነፍም።
ጥሩ መሪ ሃሳቡ ግቡ ላይ ነው። ጥሩ መሪ የሰዎችን ሃሳብ ያጤናል፣ ያውቃል። በበጎ ሃሳቦች ይጠቀማል። አዳካሚ ሃሳቦችን ይጥላል።
በእርግጥ ሁሉ ሰው መሪ መሆን ይችላል። ጥሩ መሪ መሆን ግን ለብዙዎች ከባድ ነው።
ጥሩ መሪ ግን ከላይ ያለውን ይመስላል።
ስንቶቻችን ጥሩ መሪ የመሆን ዓቅም አለን?
ራስህን ፈትሽ!
መሪ ይታነጻል! ሌሎችንም ያንጻል!
© እፍታ
💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።
🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።
🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
Repost from N/a
THE_FLASH_WAVER⚡️back
◍❗️❗️WAVE መግባት የሚፈልግ
➦3K+
➦5K+
➦10K+
➦20K+
መግባት የሚፈልግ INBOX ያናግሩን 🫵
Folder
98
🔗https://t.me/addlist/kPCxE0R7ewMyMjhk
@Youloved4 inbox me ✉️
Repost from N/a
THE_FLASH_WAVER⚡️
WAVE FOLDER ተመዝገቡ
ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ እናሳድጋለን።
😊ፍጠኑ ሳይሞላ 🏃🏃💨
ለመመዝገብ ከ1k+
5k+
10k+
50k + inbox
Inbox US!!👇🏻👇🏻
Waver 👉 @tamisha11
Repost from N/a
በጥሩ ውጤት ተመርቆ ስራ የያዘው ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ -በደከመው መጠን በቂ ደሞዝ የለውምና
እንደነገሩ ተመርቆ ጥሩ ደሞዝ የቀናው ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት በጥሩ ህይወት አልተባረከም ይሆናል
ምን የመሰለ የግል ስራ ከፍቶ ገንዘብ የቆመለት ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት ህይወቱ ገንዘብ ብቻ ሆኖበት ጣዕም አጥቶ ይሆናል
በስንት ስለት ውጭ ሀገር የሄደ ዲያስፖራ ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባትም ሀገሬ እና ቤተሰቤ እያለ እየተብሰለስለ ይሆናልና
በጊዜ በትዳር ተሰብስቦ በልጆች የተባረከ ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት ህይወት ፈተና ሆኖበት የእለት ጉርስ ያስጨንቀዋልና
ቤት ኖሮት: መኪና እየዘወረ: ገቢው ሰምሮ የምናየው ሰው ደስተኛ አይደለሁም ሲል እንሰማዋለን - ምናልባትም ቤቱ ሰላም የለውም: ውስጡም እርካታ የለውም ይሆናል
👇🏾
ህይወት እንዲህ ናት
ይህች አለም በንጽጽር እንድንኖርባት ተደርጋ ተሰርታ Happiness became an Illusion/ ደስታ ይሉት ነገር የማይጨበጥ ጉም ሆኖ ሲያባክነን ይኖራል
አብዛኛው እድሜያችን የሚያልቀው ደስታን ፍለጋ ነውና 🤷🏾
ደስታህ ምንድነው?
ጅል ለማለት በእንግሊዘኛ ፦
👍.sane
❤️.Prudent
🥰.wise
👏. Fool
✅ React to the right Answer ✅
✍️ዶግስን ያልጀመራችሁ ጀምሩት ዛሬ Aug 12 ነው ከ2 ቀናት በኋላ Aug 14 አዲስ ነገር እንደሚኖር ገልፀዋል!
✍️Taskዎች ስላሉት መስራት ትችላላችሁ...ከእንግዲህ ጀምሬ አትበሉ አሪፍ ዋጋ እንደሚኖረውም እየተጠበቀ ነው ።
ለመጀመር 👉 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=uo4gt30JRTmRx_SDHRFZLA
Repost from N/a
🌐Online ላይ ሥራ መጀመር ይፈልጋሉ ❓
😱😱😱😱
Online ላይ ተቀምጠው በቀን 2000(ሁለት ሺህ) birr ማግኘት ቀላል ነው።
💵💵💵💵
ይህንን ስራ አሁን ይጀምሩ ❗️👇
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
ℹ️ አንድ ሰው ወደ ቦቱ ሲጋብዙ ወደ
ዋሌትዎ 50 ብር ተቀማጭ ያደርጋሉ።
🎁 የADD_Gift_Bank ቦትን በስልኮት በመጠቀም ብቻ በወር 100,000ሺ ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ!
🎁 የADD_Gift_Bank ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ100 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ
🔰የእርሶ የመጋበዣ Link ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ: 👇
🔗https://t.me/Add_Gift_paymentbot?start=r02119547435
👱♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ
ጋር ይገኛሉ
👱♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት
ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል
👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼
Repost from N/a
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver @FastVipProm
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
