ar
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

الذهاب إلى القناة على Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

إظهار المزيد
1 990
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
-5230 أيام
أرشيف المشاركات
ምዕራፍ፡_5_የስራ_ላይ_ዳሂንነት_እና_ያድንጋታኛ_አድጋ_ሚላሽ_እና_የተፈጥሮ_ህጎች.pptx4.72 KB

Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ምዕራፍ፡_3_የማሽከርከር_ስነ_ባህሪ_ትምህርት.pptx2.07 MB

Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

photo content

+5
Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

#ኡቡንቱ! አንድ የስነ-ሰብ (Anthropology) ተመራማሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ ገጠራማ መንደር ለስራ ያቀናል። በቆይታውም ከህጻናት ጋር መግባባትን ይፈጥራል። እናም ሕጻናቱን ለማስደሰት አንድ ሽልማ
#ኡቡንቱ! አንድ የስነ-ሰብ (Anthropology) ተመራማሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ ገጠራማ መንደር ለስራ ያቀናል። በቆይታውም ከህጻናት ጋር መግባባትን ይፈጥራል። እናም ሕጻናቱን ለማስደሰት አንድ ሽልማት ያለው ጨዋታ ያዘጋጃል።  ጨዋታውም፣  በማንጎ የተሞላ አንድ ቅርጫት ከዛፍ ስር ያስቀምጣል፣ ህጻናቱን ከዛፉ አንድ መቶ ሜትር እንዲርቁ አደረገ፣ ከዛም እንዲህ አላቸው:- "እኔ ጀምሩ ስል ቀድሞ ቅርጫቱ ጋ  የደረሰ የፈለገውንና የሚችለውን ያህል ማንጎ ይበላል:: " ጨዋታው ተጀመረ። ህጻናቱ ግን ከጨዋታው ህግ ውጪ ያልተጠበቀ ነገር አደረጉ። ይህም ሁሉም እጅ ለእጅ ተያይዘው እኩል ወደ ቅርጫቱ ሮጡ። ከዚያም አንድ ላይ በቅርጫቱ ውስጥ ያለውን ማንጎ በአሸናፊነት መንፈስ ተካፍለው መብላት ጀመሩ:: የስነ-ሰብ ተመራማሪውም በመገረም "ለምን እንዲህ አደረጋቹ?"ሲል ጠየቃቸው። ሁሉም በአንድነት "ኡቡንቱ! " በማለት መለሱለት። በመቀጠል አንዱ ህፃን  እንዲህ አለው:- "እንዴት ሌሎች ጓደኞቻችን ተከፍተው አንድ ልጅ ብቻውን ይደሰታል? ይሄ ባህላችን አይደለም::" "ኡቡንቱ" የቃሉ መሠረት የደቡብ አፍሪቃው የዙሉ ማሕበረሰብ ሲሆን፤ ትርጓሜውም:- “ለመኖሬ ምክንያት አንተ ነህ፤ ላንተም መኖር እኔ!” የሚል ሰብዓዊነትን ያዘለ ፍልስፍና ነው። Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+1
Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+7
Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ደሃ ስለሆንኩ ተወችኝ ይላል ። ደሃ ስለሆነ አይደለም የተውኩት ስንፍናውን ድል እንዲነሳው እንዳግዘው ምቹ ስላልሆነ እነጂ ፤ እሱ ችግሩን የሚፈታው በጥቅስ ነው ። ያለውም ይሞታል የሌለውም ይሞታል አ
ደሃ ስለሆንኩ ተወችኝ  ይላል ። ደሃ ስለሆነ አይደለም የተውኩት ስንፍናውን ድል እንዲነሳው እንዳግዘው ምቹ ስላልሆነ እነጂ ፤ እሱ ችግሩን የሚፈታው በጥቅስ ነው ። ያለውም ይሞታል የሌለውም ይሞታል አይነት  የደከመው ሰው ጥቅስ ውስጥ ስለሚወሸቅ ነው ወዳጆቹ ፣ ቤተሰቦቹ ፣ ጓደኞቹ እና ዘመዶቹ ስላላገዙት ፣ ስላላበደሩት  እሮሮ እንደሚያሰማ ሰው ደካማ የለም ፤ ከዚህ ሰው ጋ እንዴት ጎጆ እቀልሳለሁ ? እሱ ጋ ስሆን እረፍት አይሰማኝም ፣ ነገ አያጓጓኝም ፤ ችግር ሲገጥመው የሚታገልበት መንገድ ጥቅስ ነው ፤ የተሸናፊዎች ጥቅስ አሸናፊ መፍጠር እንደማይችል አያውቅም ። ህልም እንደሌለው ሰው ደሃ የለም ፤ ህልም አልባ መሆኑን ያከፋው የእኔን ህልም ቅዠት አድርጎ መቁጠሩ ነው  ። ማሬ አንድ ቀን በዚህ ሁለት አመት ራስህን ለመለወጥ ምን አደረግክ  አልኩት " በእናትሽ ይሄ አነቃቂ ንግግር ነው ኑሮሽን የሚያወሳሰበው ፤ እነሱ እንደሚሉት በመደመር ፣ በትግል አይደለም ኑሮ የሚቀየረው በአጋጣሚ እንጂ ፤ እጣ ፈንታችን  ነው ነገሮችን የሚያደላድለው" አለኝ ።  እኔ በውርስ ሀብታም ከሆነ ይልቅ ታታሪ ህልም ያለው ደሃ እንደምመርጥ ውስጤ ያለውን እውነት ባወቀልኝ ፤ ስንፍናው ነገዬን የማጨለም አቅሙ ሲታየኝ ፣ ህልሜን ሲጋርደው  ነው ከህይወቱ የሄድኩት ። እንኳን ሄድኩ !         Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ:- የአባይ መዘዝ 📝ደራሲ:- ጌታቸዉ ወልዩ (ጌቱ) 📜ይዘት:- ታሪክና ፖለቲካ 📅ዓ ም:- 1999 📖የገፅ ብዛት:- 131 Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ:- አዲስ ሕይወት 📝ደራሲ:- ዳግማዊ አሰፋ 📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ 📅ዓ ም:- 2009 📖የገፅ ብዛት:- 142 Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ:- ስለ እንስሳት አገልግሎት 📝ደራሲ:- ያሬድ ገብረ ሚካኤል 📜ዘውግ:- ግጥም 📅ዓ.ም:- 1938 📖የገፅ ብዛት:- 38 Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📝ርዕሰ -ሕልምሽን አጫውችኝ (tell me your dreams ) ✍️ደራሲ - ሲድኒ ሽልደን 👤ተርጓሚ- ግርማ ኃይለስላሴ ✈️ዘውግ - ልቦለድ 📆የህትመት ዘመን - 📖የገፅ ብዛት - 382   Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+2
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 3 Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+1
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 1 Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

#አወዳደቃችሁን_መልካም_አድርጉ! ስኬት እንደ ደረጃ ነው! ያወጣልም ያወርዳልም! በማንኛውም የሕይወታችሁ መስክ ውስጥ ሲሳካላችሁና ወደ ከፍታ ስትወጡ ከመቼውም የበለጠ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ማሰቡ ጠ
#አወዳደቃችሁን_መልካም_አድርጉ! ስኬት እንደ ደረጃ ነው! ያወጣልም ያወርዳልም! በማንኛውም የሕይወታችሁ መስክ ውስጥ ሲሳካላችሁና ወደ ከፍታ ስትወጡ ከመቼውም የበለጠ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ማሰቡ ጠቃሚ ነው፡፡ ወደ ላይ ያወጣችሁ የስኬት ደረጃ ወደ ታችም ሊያወርዳችሁ እንደሚችል መቼም አትዘንጉት፡፡ ገንዘቡ ሲመጣ፣ ዝና ሲከተል፣ ተቀባይነት ሲሰምር፣ ተከታይ ሲበዛ፣ ስልጣን ሲጨምር . . . ከዚያው ጋር የስብእና ጥራት አብሮ የመጨመሩንና ከፍ የማለቱን ገዳይ አስቡበት፡፡ ከሆነላችሁና ከደረሳችሁበት ደረጃ የተነሳ ሌላውን መስማት ስታቆሙ፣ ሁሉንም ነገር ማድረግ እንደምትችሉ ስታስቡ፣ የሚስተካከላችሁ ሰው እንደሌለ ራሳችሁን ስታሳምኑት፣ ወደዚያ ከፍታ ለመድረስ የደገፏችሁን ሰዎች ስትረሱ፣ በስኬታችሁ ያገኛችሁትን ተጽእኖ ለመታበይና ለጠማማ መንገድ ስትጠቀሙበት . . . ተጠንቀቁ! ከዚህ በፊት እንደዚህ ያደረጋቸው በሚልየን የሚቆጠሩ ሰዎች መጥተው ሄደዋል፣ አወዳደቃቸውም መልካም አልነበረም፡፡ ቀድሞም ሰው ነበራችሁ አሁንም ሰው ናችሁና ትሁት እንደሆናችሁ ቆዩ፣ ቀለል እንዳላችሁ ክረሙ፡፡ የደረሳችሁበትን የስኬት ከፍታ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ! ዶ/ር ኢዮብ ማሞ Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1