😒ትዝብት እና ብሶት😭
الذهاب إلى القناة على Telegram
የሆድ የሆዳችንን፣ እውነት እውነቱን ... እያወራን Let's be good ppl. Cross @Ha_Pie
إظهار المزيدEthiopia16 128الفئة غير محددة
232
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
نوفمبر '24نوفمبر '24
نوفمبر '24
+232
في 0 قنوات
منشورات القناة
ከኢትዮጵያ እስካሁን ያልወደቀው ላሊበላ ብቻ ነው
ተማሪው ሲወድቅ ዝም አልን
ህዝቡ ሲወድቅ ዝም አልን
ኑሮ ሲወድቅ እንደዛው
ይኸው አሁንማ መሬትም ካልወደኩ እያለችን ነው።
| 2 | Btw ስልክ ላይ ተጥደን፣ በጭንቀት ተወጥረን፣ በሀሳብ ተውጠን የማንኖረውን መኪናና ቤት ስናልም ጊዜያችን ያልቅና ያለምነውን ኑሮ ሳንኖር እንሞታለን።
ማለም ሳይሆን መኖር እንጀምር!!!
ሠናይ ሠንበት🙏
@Tzibt | 347 |
| 3 | የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም !!!
@Tzibt | 301 |
| 4 | የሆነ ቦታ ለመሄድ ከሠው ጋር ካልተንኳተታቹ ደስ የማይላቹ ዝተቶች ግን ራሳቹን ብትችሉ መልካም ነው።
@Tzibt | 667 |
| 5 | እንደሠው ሠውኛ ግን ገላቸውን ሳይታጠቡ ልብስ የሚቀይሩ ሠዎችን የሚሠቅል ህግ ቢወጣ🤧🤧🤧
@Tzibt | 423 |
| 6 | ቆይ ግን ፎቶ ላይ Issue መሆን ያለበት ማስታወሻነቱ ነው ወይስ ውበቱ?
@Tzibt | 338 |
| 7 | ድሮ ይሔ ሁሉ መዝናኛ ሳይኖረን ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ነበርን እኮ
@PityTruth | 347 |
| 8 | ገና ሀያዎቹን ሳንጀምር ተስፋ የቆረጠ ትውልድ መሆናችንን ስናውቅ እንዴት ልብ ይሠብራል😭 ... ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም በጊዜው ነው የሚያበራው ጨረቃ በቀን ስትወጣ በፀሀይ ትሸፈናለች በሌሊት ስትወጣ ግን ሠው በብርሀኗ ብቻ ሳይሆን በውበቷም ይደሠታል አንዳንዱ የልብ ጓደኛውም ያደርጋታል። እኛም ጊዜያችን እስኪደርስ እየሠራን እንጠብቅ👍
@Tzibt | 346 |
| 9 | አንዳንድ ወላጅ ለልጁ የሚያወጣው ስም ግን ሙድ እየያዘ ነው የሚመስለው🥵
@Tzibt | 334 |
| 10 | አንዳንድ ሠው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ ኮንሰርት የገባ ይመስላል ... ዝም ብሎ ነው ፎቶ የሚነሳው
@Tzibt | 466 |
| 11 | ስልኩን በከቨር የሸፈነውን ያህል ሰውነቱን የማይሸፍን ትውልድ 😔
@Tzibt | 639 |
| 12 | ጨለማን የምንፈራው ብቻችንን ስለምንሆን አይደለም
ብቻችንን እንዳልሆንን ስለምናስብ ነው።
@Tzibt | 301 |
| 13 | ብንሞት ብንፈነዳ ገደልም ብንገባ
ደህና ውለዋል ነው የዕለቱ ዘገባ😢
@Tzibt | 281 |
| 14 | ሁሉም ጀማ ካለአልኮል የሠከረ ሜምበር አለው🤪
@Tzibt | 288 |
| 15 | #የዘንድሮ_ፍቅር
አንቺ መቼ ገባሽ…!?
በኔ እንደበረታሽ
ወድሃለው ስትይ እኔም የማልልሽ
አፈቀርኩህ ስትይ መልሱን የማልነግርሽ
የስሜቴን ግለት አፍኜው በውስጤ
እንዳልተነካ ሰው አርፎ መቀመጤ
አይደለም በጭራሽ ሳልወድሽ ቀርቼ
የማልነግርሽማ ነው ገንዘብ አጥቼ
አፌን የለጎምኩት ስሜቴን ያነቅኳት
ላፍ መፍቻ የሚሆን ስለሌለኝ ነው ሀብት
በባዶ ሜዳ ላይ አፈቀርኩሽ ብልሽ
አውቃለው ጠንቅቄ ቅር ይለዋል ልብሽ
ለዚ እኮ ነው ውዴ…
ባንቺ መወደዱ ያላረገኝ ዘና
የዘንድሮ ፍቅር…
ገንዘብ ካልደገፈው ችሎ አይቆምምና
@Tzibt | 527 |
| 16 | Well ቤተሰብ በአዲሱ አመት አዳዲስ ወደ መዝናኛው የቀረቡ content ይዘን እንመጣለን ✌️ | 201 |
| 17 | በአል ዛሬ ነው 😂
@tzibt | 223 |
| 18 | ❤️🔥❤️🔥❤️🔥አጉል ትዝታ
@Tzibt | 301 |
| 19 | #ህፃን_ሄቨን
ምነው ጋሞ ላይ የተናደው መሬት አንተን በቀበረ ነበር፣ የቦረናው ድርቅ አድርቆህ በነበር፣ የኤርታሌ እሳት በአፍህ ሲግቱህ ባሳየኝ🙏
ይቅርታ ይሄ ከህሊና በላይ ነው ምንም ማለት አልችልም፣ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን!!! | 327 |
| 20 | እኛ ወንዶች ኳስ ሲጀመር ሴቶቻችንን የምንረሳው ነገርስ
😂
@Tzibt | 295 |
