cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ህይወቴን ለ ክርስቶስ 🙏

➢ይህ ቻናል አየሱስን #እምናከብርበት ➠መዝሙር ለ #ክርስቶስ የተለያዩ #ትምህርቶች #ስብከቶች ➠ የ እ /ግ #ቃል ➠ መጽሐፍ #ቅዱሳዊ ጥቅስ ➠መዝሙረ lyrics #ይለቀቃል ➢in box👉 @yonaaa125 🛍paid ማስታወቂያ ስራ➩ @Nimonibot አጋር ቻናል :- @meshafkdusmawek :- @Gtmenlekrsto

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 811
المشتركون
-424 ساعات
+1277 أيام
+79130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኢየሱስ እንዲህ አለ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ምሳሌ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ። ²³ ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። ²⁴ ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። ²⁵ ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ ²⁶ ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር የመጀመሪያውንም የዓለም አፈር። ²⁷ ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥ ²⁸ ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ ²⁹ ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥ ³⁰ የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ኢየሱስ ❤️‍🔥❤️‍🔥@hiwotenlekrstis❤️‍🔥❤️‍🔥 ❤️‍🔥❤️‍🔥@hiwotenlekrstis❤️‍🔥❤️‍🔥
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እኔ :- አልችልም 😞😔 ኢየሱስ :- እችላለሁ 🤗 🫴ሁሉን ቻይ ኢየሱስ አቻ የሌለው 🙋‍♂ #Thekingisalwayswithyou ❤️‍🔥❤️‍🔥@hiwotenlekrstis❤️‍🔥❤️‍🔥 ❤️‍🔥❤️‍🔥@hiwotenlekrstis❤️‍🔥❤️‍🔥
إظهار الكل...
🥰 3👏 1🕊 1
ከድንግል ማርያም እና ከ ኢየሱስ ክርስቶስ መጀመሪያ የነበረው ማነው ❔️❔️❔️ #comment
إظهار الكل...
ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ከሞት የተነሳ ሰው ታቃላችሁ ❔️❔️❔️ እኔ አላውቅም 🤷 #Comment
إظهار الكل...
👍 6👏 1
ሁልጊዜ ሰዎች በእናንተ ላይ የማይስማማ፣ የሚያሳዝን፣ የሚጎዳ ነገር ሲያደርሱባችሁ፣ በቃላት ሲሰብሯችሁ፣ በተግባር ሸለቆ ሲቆፍሩባችሁ የተሰቀለውን ክርስቶስን አስቡና ዝም በሉ። 🙅 Message from :- #betel @hiwotenlekrstis @hiwotenlekrstis
إظهار الكل...
👍 3
Join this for more Christian movies 👇👆👇👇👇👇👇 https://t.me/ETHIO_CHRISTIAN_FILM
إظهار الكل...
Repost from N/a
30:29
Video unavailableShow in Telegram
🎥 ከፍተኞች ፊልም ክፍል 2⃣🎬 #ፕሮቴስታንት ፊልም አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም በጣም አስተማሪ ፊልም ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 @ETHIO_CHRISTIAN_FILM @ETHIO_CHRISTIAN_FILM
إظهار الكل...
VID_20240703_215942.mp4242.71 MB
👍 1🥰 1
Repost from N/a
27:31
Video unavailableShow in Telegram
🎥 ከፍተኞች ፊልም ክፍል 1⃣🎬 #ፕሮቴስታንት ፊልም አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም በጣም አስተማሪ ፊልም ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 @ETHIO_CHRISTIAN_FILM @ETHIO_CHRISTIAN_FILM
إظهار الكل...
VID_20240703_210758.mp4219.10 MB
💪 በዝህች ዓለም ውስጥ የተሳካለት ሰው ነው የምትሉት ምን ዓይነት ሰው ይሁን?? ምናልባትም ብዙዎቻችን የምናስበው ብዙ ሀብትና ንብረት ብሎም ብዙ የዚህ ዘመን ቅንጡና ዘመናዊ መኪና ያለው ሰው ነዉ ብለን እናስብ ይሆናል። እኔ ግን በጣም የገባኝ እውነት በዝህች ምድር ላይ የተሳካለት ሰው አሁን የዘረዘርናቸው ነገሮች ያሉት ሰው ሳይሆን እየሱስ ያለው ሰው ነው! አንዳንድ ነገሮችን ወደ ኃላ ተመልሼ ለማጥናት ስሞክር በዝህች ዓለም ውስጥ አንቱ የተባሉ ብዙ ባለ ጠጎች አሉ።ግን የሚያሳዝነው እየሱስን አያውቁትም። ወዳጄ ሆይ ምንም ላይኖርህ ይችላል ግን እየሱስን በማወቅህ ብቻ የተሳካልህ ሰው መሆንህን አትርሳ። እየሱስ ሲናገር እንደዚህ አለ።በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ እርሱም ብዙ ፍሬ ያፈራል፦በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፊ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቃልም፣እነርሱም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፦ያቃጥሉአቸዋልም። ስኬት እየሱስ ነው።😍 Message from :- betel @hiwotenlekrstis @hiwotenlekrstis
إظهار الكل...
🥰 9👍 3
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️ Free wave🎯:- @yonaaa125        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🇪🇹ትግርኛ🇪🇹
🇪🇹አማርኛ🇪🇹
🇪🇹ኦሮምኛ🇪🇹
🇪🇹ጉራግኛ🇪🇹
🇪🇹ወላይትኛ🇪🇹
🇪🇹ሶማሊኛ🇪🇹
ሁሉንም ለማግኘት
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.