ar
Feedback
Meseroyal Tech

Meseroyal Tech

الذهاب إلى القناة على Telegram

🔹 What We Offer 💻 Programming & Coding 📈 Cryptocurrency Insights 🌍 Cultural Perspectives 🗣 English Language Tips 🔹 Why Join Us? Engaging tutorials and guides Up-to-date industry trends 👉join us Ck our Web https://mesfin-kachara.vercel.app/no

إظهار المزيد
4 524
المشتركون
-17524 ساعات
-8037 أيام
-92930 أيام
أرشيف المشاركات
የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች ሂሳባቸውን ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜ ገ
የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች ሂሳባቸውን ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብን አራዝሟል። ባንኩ ከዚህ ቀደም በ27 የከተማ አስተዳደሮችና በሐረሪ ክልል ያሉ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6/ 2018 ዓ.ም፣ በቀሪው የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ደንበኞች ደግሞ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ጊዜ ሰጥቶ ነበር። በተሰጠው ቀነ-ገደብ ሂሳባቸውን ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እስኪያስተሳስሩ ድረስ ከሂሳቡ የሚወጣ ገንዘብ ወይም ተቀናሽ ግብይት እንዲታገድ የሚያደርገው "No Debit" እርምጃ ተግባራዊ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ግን በሀገሪቱ የተከሰቱ የተለያዩ አበይት ሁነቶችንና የእርሻ ወቅቱን ታሳቢ በማድረግ፣ በ27ቱ ከተሞችና በሐረሪ ክልል ውጭ ላሉ ደንበኞች የነበረው የሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ቀነ-ገደብ ተራዝሟል። አዲሱ ቀነ-ገደብ እስከ ሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሲሆን በ27ቱ የከተማ አስተዳደሮችና በሐረሪ ክልል የነበረው ቀነ-ገደብ ግን እንዳልተራዘመ ብሔራዊ ባንክ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል። ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ካላወጡ እንዲያወጡና ከሂሳባቸው ጋር እንዲያስተሳስሩ እንዲያስታውሱና እንዲያበረታቱ መልዕክት አስተላልፏል። በተጨማሪም ባንኮች የፋይዳ መታወቂያን ጥቅምና ከባንክ ሂሳብ ጋር የማስተሳሰርን አስፈላጊነት በማስመልከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን እንዲያካሂዱ ታዘዋል። ባንኮች ደንበኞች ያሏቸውን የተለያዩ ሂሳቦች ከፋይዳ ቁጥራቸው ጋር በማስተሳሰር የደንበኛን መረጃ የማወቅና የመከታተል ሥራዎችን (KYC እና CDD) እንዲያጠናክሩም ብሔራዊ ባንክ አሳስቧል።

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Another Anthropic researcher says humans "may not survive" the AI race after announcing resignation. @WatcherGuru

Happy Ethiopian new year

▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓ ፺፱% (99%)

cryptoson bot reward 0.1$ per day minimum withdrawal 1$ link https://t.me/cryptson_bot?startapp=235271 ✅ star bot ✅ mejemerya
+1
cryptoson bot reward 0.1$ per day minimum withdrawal 1$ link https://t.me/cryptson_bot?startapp=235271 ✅ star bot ✅ mejemerya lay yalewn buy belut ✅ start collecting your reward daily ✅ done

cryptoson bot reward 0.1$ per day minimum withdrawal 1$ link x ✅ star bot ✅ mejemerya lay yalewn buy belut ✅ start collecting
cryptoson bot reward 0.1$ per day minimum withdrawal 1$ link x ✅ star bot ✅ mejemerya lay yalewn buy belut ✅ start collecting your reward daily ✅ done

Id work Id yalachu cloud kezih befit verify yalaregachihu dm nu arif sira ale
Id work Id yalachu cloud kezih befit verify yalaregachihu dm nu arif sira ale

ውጤት ተለቋል ገብታቹ ተመልከቱ👇👇👇 https://t.me/MoeResult12Bot https://t.me/MoeResult12Bot
ውጤት ተለቋል ገብታቹ ተመልከቱ👇👇👇 https://t.me/MoeResult12Bot https://t.me/MoeResult12Bot

እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ከስር ባለው ቻናል JOIN እያረጋቹ Registration ID ላኩልን👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0

የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1501ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🥳🥳 Happy Mewlid! መልካም በዓል!
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1501ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🥳🥳 Happy Mewlid! መልካም በዓል!

የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0

ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። ነሐሴ
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0

Welcome to crypto 😎
Welcome to crypto 😎

We are all living on borrowed time. Every morning we wake up thinking we have another day, another year, another opportunity.
We are all living on borrowed time. Every morning we wake up thinking we have another day, another year, another opportunity. We make plans for tomorrow, next month, next year. We chase money, success, recognition, relationships, and the approval of people around us. We become angry over small things, hold grudges for years, and sometimes forget that none of us knows exactly how much time we have left. One day, everything we are holding onto will be left behind. The clothes we wear, the money we save, the houses we build, the titles we carry, the arguments we had, and even the people who once knew our names will eventually become memories. In the end, every human being faces the same reality: we came into this world with nothing, and one day we will leave it with nothing. That is not meant to frighten us. It is meant to wake us up. Don't wait until you lose someone to realize how precious they were. Don't wait until your health disappears to appreciate your body. Don't wait until life becomes difficult to become grateful for the simple things you have today. Call your parents. Hug the people you love. Forgive when you can. Say "I'm sorry" when you are wrong. Help someone without expecting anything in return. Be kind to people whose battles you cannot see. Because life is short, and none of us is promised tomorrow. The most important question is not how much money you accumulated, how many people followed you, or how successful you appeared to the world. The real question is: What kind of person were you while you were here? When your time comes, may your life have been filled with love instead of hatred, forgiveness instead of revenge, kindness instead of cruelty, and purpose instead of regret. Every soul will eventually taste death and return to God. So while you are still here, live with purpose, love deeply, forgive freely, and make your time count.

Durov said a whole generation has grown up with Telegram - that's a fact
Durov said a whole generation has grown up with Telegram - that's a fact

Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና
Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።  በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል። በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል። የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል። የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል። Happy Birthday Telegram ✍እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን።

Repost from Pavel Durov
1️⃣3️⃣ Telegram turns 13 today. For over half that time — 7,5 years — it's been one of the 10 most downloaded mobile apps in the world. A whole generation has grown up with it 💪 🎂 Happy birthday, Telegram!