cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Digital Dreamers Info 🚀

Join us on this exciting journey as we explore the potential of cryptocurrencies, discuss market trends, review new projects, and share investment strategies.

إظهار المزيد
Ethiopia9 570لم يتم تحديد اللغةصور7 129
مشاركات الإعلانات
1 066
المشتركون
-324 ساعات
-837 أيام
-14430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
💎Blum multiple accounts Farm ማድረግ አሁንም እርግጠኛ መሆን ያቃታችሁ አላችሁ ? 💎BLUM በአንድ ስልክ በብዙ account መስራት ትችላላችሁ ፤ ምንም ችግር እንደሌለው እራሳቸው አረጋግጠዋል ! SHARE @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚀 Daily Cipher : 29.06.2024 ⭕️ Code : ETHER E - ( • ) T - ( — ) H - ( • • • • ) E - ( • ) R - ( • — • ) SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo 💎Invitation of friends is not required💎 1. Specials tab ➡️ Long squeeze 2. Specials tab ➡️ Short squeeze 3. Legal tab ➡️ Licence Philippines SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💎MEMEFI DAILY COMBO 💎የዛሬው የ #memefi combo 4 ሚልየን ነው የሚሰጠው ሁላቹም ተቀበሉ። 💎የሜምፋይ Touch guide ነው ይሄን በመጠቀም Daily Combo መውሰድ ትችላላችሁ በመጀመሪያ ግን Tap bot claim ማድረጋችሁን አረጋግጡ። 💎በዚህም ቁጥር መሰረት የዛሬው ኮምቦ መቀበል ትችላላቹ👇:- 1 3 2 4 4 3 2 1 4 የሁሉም level አንድአይነት ነው ስለዚህ ሁሉም ጋር ይሰራል። React እያደረጋችሁ😘👍🙏🥰 SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💎NEW CARD - SPECIAL TAB React እያደረጋችሁ😘👍🙏🥰 SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
☄️Pixelverse daily የcombo ካርዶች SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code The code: FOMO F: ••-• (dot dot dash dot) O: --- (dash dash dash) M: -- (dash dash) O: --- (dash dash dash) SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
👍 2🔥 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
📣#Notcoin በቴሌግራም ገፃቸው "The great reset, the fresh start" SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️AirDrops And Multiple Accountበመጀመርያ በራሴ ስለ መልቲ አካውንት AirDrop Farm ስናደርግ ለምን እንደማይፈቅዱልን ትንሽ ከማውቀው ልበላቹ።አንድ ድርጅት ወይም ተቋም Airdrop farm በሚደረግበት ግዜ አንድ ሰው ብዙ አካውንቶች ከፍቶ እንዲሰራ አይመክሩም አይፈልጉም ይሄ የሚሆንበት ምክንያት የሰበሰቡት ገንዘብ እና የተወሰነ ታስክ ሰርተን የምናገኘው ብዙ ሰው ጋር እዲደርስ እንዳይመስላቹ😊..ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ነው። 💎ገና በምጀመርያ Airdrop የሚባለውን ሲስተም ሲጠቀሙ ለ እኛ ገንዘብ ለመስጠት ሳይሆን ዋነኛው አላማቸው ለራሳቸው የሆነ Community ማፍራት እና ብዙ ሰዎች ጋር ተደራሽ መሆን ነው ሌላው በ እኛ ስለሆነ ፕሮሞት የሚደረገው ያ ተቋም የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ሲሉ ነው መልቲፕል አካውንት የማይፈቀደው። ለምሳሌ 1 ሰው 30 አካውንት ከፍቶ ቢሰራ የ 30 ሰው ቦታ እንደያዘ ቁጠሩት ነገር ግን ወደ ሪል ሲመጣ 1 ሰው ብቻ ነው ያ ተቋም 30 ሰው ጋር መድረስ የሚችልበትን መንገድ እዚ ጋር 1 ሰው ዘግቶታል ተቋሙ የሚፈጥረው Community ቁጥሩ ያንሳል። ስለ መልቲፕል አካውንት ለምን እንደማይፈለግ ይሄን ካልኳቹ እንዴት እንስራ በጥንቃቄ የሚለውን ልንገራቹ። ትንሽ ቁርጠኝነት እና አለመሰላቸት ይፈልጋል። ☑️የመጀመርያው እና በጣም ሴፍ የሆነው መንገድ የተለያዩ ማሽን ወይም ዴቫይሶችን መጠቀም ነው። 💎አብዛኛው የምንሰራባቸው ፕላትፎርሞች እኛ ከምንጠቀምበት ዴቫይስ ላይ የተለያዩ ነገሮችን ይወስዳሉ ለምሳሌ Location,IP/MAC Address,Browser Version/Type....እና ሌሎችን ይወስዳሉ እነዚን ነገሮች ለማለፍ በቀላሉ የተለያዩ ዴቫይስ መጠቀም አንዱ አማራጭ ነው እሱን በ 2 አይነት መንገድ ማድረግ እንችላለን አንደኛው Physically የተለያዩ device መጠቀም ሲሆን ሌላው Virtually የሆነ ብዙ Device ፈጥረን በ እነሱ ፋርም ማድረግ ነው።Physically የተለያዩ device መጠቀም ማለት ልምሳሌ 1 ስልክ 1 ላፕቶፕ ቢኖረን ስልኩ ላይ አንድ አካውንት ብቻ ላፕቶፕ ላይ 1 አካውንት ብቻ ከፍተን እንደዛ መስራት ነው።Virtual Device ደግሞ የሆነ OS ይኖረናል እሱ ላይ የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ጭነን በ እሱ ውስጥ ሌላ OS መጫን ነው።እንደምሳሌ Windows ቢሆን የምንጠቀመው ይሄንን ለማድረግ የሚረዱን Software አሉ እኔ የምጠቀማቸው ለ አንድ አንድ ነገር አንደኛው VMWare ሲባል ሌላኛው VertualBox ይባላል። 💎እነዚህ Software እኔ ከምጠቀመው Windows ላፕቶፕ/ዴስክቶፕ ላይ ተጭነው በውስጣቸው ሌሎች ብዙ Operating System እንድንጭን የሚረዱን Software ናቸው።እነዚን ከጫንን በኋላ ውስጣቸው ገብተን ሌላ Windows7/8/10/11,Ubuntu,KaliLinux....ማንኛውንም ሌላ OS መጫን ያስችሉናል። 💎ይሄንን እንዴት Safe ያደርገዋል ካላቹ በዚ ዘዴ የጫነው OS የራሱ የሆነ IP/MAC Address,OS Version በ አጠቃላይ የራሱ የሆነ የተለዩ Information ነው የሚኖረው Software ከተጫነበት ላፕቶፕ/ዴስክቶፕ ጋር ምንም ግንኙነት አይኖረው። 100% ሴፍ ነው ነገር ግን ይሄን ላፕቶፕ ወይንም ዴስክቶፕ ላይ ቢሆን ይመረጣል እሱም ትንሽ ፐርፎርማሳቸው አሪፍ ከሆነ። ይቀጥላል...➡️ SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
👍 3🥰 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አስደሳች መረጃ ይዤላችኋለው 💎የCex.io Airdrop Token ባስቀመጡት የBlockchain ምርጫ vote ከፍተኛ ምርጫ ያገኘው Solana በመሆኑ ቶክናቸው በsolana blockchain Launch ይደረጋል 💎እናም እንደተናገሩት ከሆነ በጣም አሪፍ ነገር በቅርቡ እየመጣ ነው SHARE🚀 @DigitalDreamersinfo @DigitalDreamersinfo
إظهار الكل...
👍 3🥰 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.