cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሰለፎች ፋና

የአላህ ፍቃዱ ከሆነ በዚህ ቻናል ሚተላለፉ ትምህርቶች 👇👇 የሰለፊ ዱአቶችንና መሻይኮች ሙሐደራዎች፣ፈትዋዎች፣ወቅታዊ ምክሮች፣እና አጫጭር ፅሁፎች ሚቀርቡበት ይሆናል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
223
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📌የአዛን ግብዣ አዳምጡት https://t.me/nurmesjed
إظهار الكل...
አዛን.m4a5.37 MB
Repost from አቡ ፈውዛን
🟩 ትላልቅ አኢማዎችን ያፈሩ ሴቶች 1⃣ የኢማሙ ማሊክ እናት 2⃣ የኢማሙ አሻፊዒይ እናት 3⃣ የኢማሙ አህመድ እናት 4⃣ የኢማሙ አል ቡኻሪ እናት 1⃣ የኢማሙ ማሊክ እናት 👉 ዓሊያ ቢንት ሸሪክ ቢን አብድረህማን አል አሰዲያ ትባላለች: ልጇን ቁርኣን ለሚያሳፍዙ ሰዎች ሰጥታ እንዲያፍዝ አድርጋዋለች። ወደ ዑለሞች ዘንድ ስትልከው ያማረ ልብስ አልብሳ ዒማማ አድርጋለት በል ሂድና እወቀትን ፃፍ ተማር ትለዋለች ። 👉 እናቱ ከላይ ላለው ገፅታ ብቻ የምትጨነቅ አልነበረችም። እንደውም እውቀትን ከማን መውሰድ እንዳለበትም ጭምር የምትጠቁመው እሷው ነበረች ። እንዲህም ትለው ነበር፦ "ወደ ረቢዓ ዘንድ ሂድና ከእውቀቱ በፊት አደቡን (ስርኣቱን) ተማር"። 📌 ኢማሙ ማሊክም በጣም ትልቅ እውቀት ካላቸው የኢስላም ታላላቅ ዓሊሞች ተርታ ሆነ። የመዲናም አሊሟ እንዲሁም ሙፍቲዋ ሆነ። 2⃣ የኢማሙ አሻፊዒይ እናት 👉 ኢማሙ አሻፊዒ ከተወለዱ ብዙም ሳይቆዩ ነበር አባታቸውን በሞት ያጡት። ኢማሙም የቲም ሆነው አደጉ። 💎 የኢማሙ አሻፊዒይ እናት ብልህ እና ፈጣን ነበረች። በዲን ጠብቃ ነበር ያሳደገችው ። እድሜው ሁለት አመት ሲደርስ እውቀትን ፍለጋ ከሚኖሩበት ሀገር ጋዛ (ፍልስጤም) ወደ መካ ይዛው ሄደች። 📌 ኢማሙም ትልቅ ዓሊም ፈቂህ፣ አንደበተ ርቱእ፣ ገጣሚ፣ እንዲሁም ከኢስላም ታላላቅ ዓሊሞች ውስጥ ሆኑ። 👉 ይህ ውጤት የዚህች ምርጥ እናት ትግል ያፈራው ፍሬ ነው። 3⃣ ኢማሙ አህመድ እናት 👉 ሰፊያ ብንት አብድል መሊክ አሸይባኒያ ትባላለች ። 💎 ኢማሙ አህመድ በሁለተኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ በግዳድ ውስጥ ተወለዱ። የኖሩትም በድሃ ቤተሰብ ውስጥ ነው አባታቸው ገና ልጅ እያሉ ነበር የሞተው። እናትየውም ይህን ልጅ በተርቢያ የማሳደግ ሀላፊት በሷ ላይ ሆነ ። 💧ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ፦ " እናቴ እድሜዬ አስር አመት ሲሞላ ቁርኣንን አሳፈዘችኝ። በዚህ እድሜያቸው ቁርኣንን በቃላቸው ያዙት። ኢማሙ እንዲህ አሉ፦ "እናቴ ከእንቅልፌ ቀስቅሳ ልብስ ታለብሰኛለች። ከሰላተል ፈጅር በፊት ውሃን ታሞቅልኛለች እኔ በዛን ጊዜ የአስር አመት ልጅ ነበርኩኝ" ይላሉ። የኢማሙ አህመድ እናት በዚህ አታበቃም እንደውም ልብሷን ለብሳ ተሸፋፍና አብራ ወደ መስጂድ ትሄድ ነበር ምክንያቱም መንገዱ ሩቅ ስለነበረ ። 💎 ተመልከቱ እህቶቼ ያላትን መልካም ባህሪና የዲን ፍቅር የዲን ጉጉት ኢማሙ አህመድ እንዲህ አለ፦ እድሜዬ ልክ አስራ ስድት ሲደርስ እናቴ እንዲህ አለችኝ ፦ "በል ሀዲስን ፍለጋ ተጓዝ። ሀዲስን ፍለጋ መጓዝ ማለት እኮ ብቸኛ ወደ ሆነው አላህ መሰደድ ማለት ነው።" 👉 ኢማሙ እንዲህ አለ፦ "የመንገድ መጠቃቀሚያዎችን ሰጠችኝ። አስር የገብስ ዳቦ እንዲሁም ትንሽ እስር ጨው ሰጠችኝ። እንዲህም አለችኝ፦ "ልጄ ሆይ! አላህ አንድን ነገር አደራ ሲያስቀምጥ መቼም ቢሆን ይህን አደራ አያጠፋውም። እኔም አደራ እሱ ዘንድ የማይጠፋ ለሆነው ጌታ ለአላህ አደራ ሰጥቸሀለው። 📌 ኢማሙ አህመድም ትልቅ የሀዲስ ሊቅ፣ ፈቂህ፣ የሱና ኢማም፣ ለሃቅ ሟች ጀግና ነበር ። 4⃣ የኢማም አልቡኻሪ እናት 👉 ኢማም አል ቡኻሪ በ194 ሂጅሪ ቡኻራ በምትባል ሀገር ተወለደ ። አባቱ ገና ልጅ እያለ ነበር የሞተው። እሱን ለማሳደግ ሀላፊነት የወሰደችው እናቱ ነበረች። እሷም በጥሩ ተርቢያ አሳደገችው። 💎 የቡኻሪ ዓይኖች ገና ልጅ እያለ ነበር የጠፉት። አንድ ጊዜ እናቱ በህልሟ ኢብራም ዐለይሂሰላም ታያቸዋለች። ነብዩ ኢብራሂምም እንዲህ አሏት: "አንቺ ሆይ! አላህ በዱዓሽ ምክንያት የልጅሽን ሁለት አይኖች መልሶልሻል።" 💎 ሀዘኗም በደስታ ተቀየረ ። ይህች እናት ለልጇ በጣም ዱዓ የምታበዛ ምታለቅስለትም ነበረች ። 👉 በጣም በጥሩ ተርቢያ ነበር አሳደገችው። ወደ መስጂድም ይዛው ትሄድ ነበር: የእውቀት ማእድ እንዲሁም ኡለሞች ወዳሉበት ቦታ ትልከው ነበር ። 📌 ታዲያ ይህ ሰው ከዚህ ጥረት በኋላ ትልቅ ዓሊም፣ የሀዲስ ኢማም፣ እንዲሁም ዱንያ ላይ ካሉ መፅሀፎች ከቁርኣን ቀጥሎ ትክክለኛ የሆነን መፅሀፍ ባለቤት ሆኗል። ✅ የነዚህ ጀግና ወንዶች መገኘት ሰበብ የእነዚያ ውድና ጀግና ከወንድ በላይ የሆኑ ሴቶች መገኘት ነው። 📚ያረብ እኛንም ወፍቀን

ልዩነታችን - ከኢኽዋኖች ጋር.mp31.15 MB
መልካም ቢድዐ.mp32.97 MB
ሰለፊያ ማለት.mp31.98 KB
ሰለፊያ.mp31.26 KB
ሶስቱ የኺላፍ አይነቶች.mp31.55 MB
አህሉል ሐዲሢ - አህሉ ነቢይ.mp34.03 KB
አልኢማም አቡ ሐኒፋ.mp31.26 MB
አቡል ሐሰን አልአሽዐሪ (1).mp31.71 MB
ኡማውን የሚለያየው ማነው.mp36.69 KB
ኡሳማ ቢን ላደን.mp34.53 KB
መልእክት ለኒቃብ ለባሾች.mp34.11 KB
የዒልም ፍለጋ አንገብጋቢነት ኢብኑ ሙነወር = የቴሌግራም ቻናል Https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
ዒልም ፍለጋ.mp36.34 MB
Show comments
00:31
Video unavailableShow in Telegram
የጀይላኔ ጉድ
إظهار الكل...
9.42 KB
شرح الأصول الستة للإمام المجدد محمد بن عبدالوهاب             - #ኡሱሉ_ሲታ || ሙሉ ደርስ - የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ - በኡስታዝ አቡ ዑበይዳ አልዋን ዐሊ
إظهار الكل...
03:26
Video unavailableShow in Telegram
22.96 MB
▣ ውይይት ◍ ኢየሱስ በህገ-ቅራኔ ሲመዘን - " ፉጥርም ፈጣሪም " 🎙 "ሔሎሂም" እና 🎙 አቡ ተይሚያ 🔗 ሰኞ 24/10/2016 በኢትዮ አቆጣጠር https://t.me/Amirposts/
إظهار الكل...
record.ogg3.40 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.