cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Addis Mohammed & Associates Law firm👩‍⚖

ማንኛውም የህግ መረጃዎች እና ጉዳዮች የሚዳሰሱበት፣ ሀገራችን ላይ የሚፈጠሩ አሳዛኝና አስደንጋጭ ወንጀሎችን እንዲሁም ቀላል የሚመስሉ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ህጎች ምን ይላሉ የሚሉትን የምናይበት ቻናል ነው። ማንኛውንም የህግ ጥያቄዎች በዚህ ይመለሳሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
773
المشتركون
+224 ساؚات
+97 أيام
+15130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...

ዩቱብ ሰርተንበታል በቅርቡ ይለቀቃል
إظهار الكل...
👍 4
ስለ አዲሱ ኪራይ አዋጅ ፣ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢደረግ ፣ ምሳሌ ዋጋ ተተመኗል በየክፍለከተማው? አሁን እየከፈልንበት ያለው ዋጋ ነው ሰኔ ውስጥ የምንዋዋለው?
إظهار الكل...
إظهار الكل...

إظهار الكل...

#ህግን_በአዲስ_እይታ ስለ ቼክ የተነሱት ሀሳቦች ዛሬም ቀጥለዋል ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ኑሩ ሰኢድ ቆይታቸውን አድርገዋል እነሆ የመጨረሻውን ክፍል ሊንኩን በመጫን መመልከት ይችላሉ subscribe, like እና share በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ መሆን አይርሱ
إظهار الكل...
👍 9
إظهار الكل...
ህግን በአዲስ እይታ || ቼክ ምንድን ነው ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ እና ኑሩ ሰኢድ || የሚያስከትለው የፍትሀ ብሄር እና የወንጀል ሀላፊነት ምንድን ነው

+251920298841 For more information Telegram:

https://t.me/addismohlawfirm

Website :

https://addisassolawfirm.com

tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:

https://youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh

Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram:

https://www.instagram.com/tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1

إظهار الكل...
ከ1997 ዓም ጀምሮ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። #FastMereja ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ለተለያዩ ግለሰቦች የትምህርት ፣ የልደት ፣ የስራ ልምድ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ባደረረገው ክትትል በመኖሪያ ቤት ውስጥ ለበርካታ ዓመታት ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ መምሪያው ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በሚገኘው የግለሰቡ መኖሪያ ቤት ህጋዊ አሰራርን ተከትሎ በተደረገ ብርበራ የ29 የመንግስትና የግል ተቋማት ክብ ማህተሞች፣ ብዛታቸው 26 የልዩ ልዩ የስራ ኃላፊ ቲተሮች ፣ በግለሰቡ አማካኝነት የተዘጋጁ የወሳኝ ኩነት ሰነዶች ፣ የተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ፣ የሰራ ልምድ ፣ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችና ሰነዶችን በኤግዚቢትነት ይዞ ምርመራው መቀጠሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያው አሳታውቋል፡፡ ሀሰተኛ ሰነድ ያልተገባ ጥቅምን ለማግኘት ሆን ተብሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በተለይ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ሀሰተኛ ሰነዶችን እንደሚጠቀሙ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑን መንግስታዊ ፣ ግላዊና ሌሎች ተቋማትም ለልዩ ልዩ ጉዳዮች የሚቀርቡላቸውን ሰነዶች እና መታወቂያዎችን ትክክለኝነት የማረጋገጥ ተግባር ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ እና ህብረተሰቡም መሰል ወንጀሎች ሲያጋጥመው ለፖሊስ ጥቆማ የመስጠት ልምዱን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል።
إظهار الكل...
👍 4
ዑመርም በዚሁ ደውል
إظهار الكل...