cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሚዲያ

ይህ ሚዲያ የድሬዳዋ ሳ/ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ፍ/ዓ/ሃሰ/ት/ቤ ሚድያ ነው Follow us on linktr.ee/fre_amde_haymanot_media

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
480
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#ክርስቶስ_ተንሥአ_እሙታን በአማን_ተንሥአ_እሙታን #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሚዲያ Follow us on 👉 https://t.me/fre_amde_haymanot_media 👉 http://linktr.ee/fre_amde_haymanot_media
إظهار الكل...
👍 5 4
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 6👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሚዲያ Follow us on 👉 https://t.me/fre_amde_haymanot_media 👉 http://linktr.ee/fre_amde_haymanot_media
إظهار الكل...
👏 8👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ክርስቶስ_ተንሥአ_እሙታን በአማን_ተንሥአ_እሙታን #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሚዲያ Follow us on 👉 https://t.me/fre_amde_haymanot_media 👉 http://linktr.ee/fre_amde_haymanot_media
إظهار الكل...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
📍በግንቦት አንድ ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች። እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኅነት የሆነባት ናት፡፡ ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑ ኖሩ። በዚያ ወራት የመካኖች መብዓ ካህናቱ አይቀበሉም ነበርና፡፡ እነርሱም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማልዱ ነበር፡፡ ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ሐሳባቸውን ተመለከተ፡፡ ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ተገለጸለትና ለዓለሙ ሁሉ ድኅነት የሚደረግባት ዘር እንደሚሰጠው አበሠረው፡፡ በፍጹም ልብ አምኖ ከተራራው ወረደ፤ ለተመሰገነች ሚስቱ ለሐናም ከእግዚአብሔር መልአክ የሰማውን ያንን ራእይ ነገራት። ቃሉ እውነት እንደሆነ እርሷም አመነች። ልዑል እግዚአብሔርንም አመሰገነች። የተመሰገነች ቅድስት ሐናም ከእርሷ የሚወለደውን በዘመኑ ሁሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ታደርገው ዘንድ ለእግዚአብሔር ስለትን ተሳለች፡፡ ከዚህም በኋላ ይህችን የከበረች ሕፃን ፀንሳ ወለደች። ስሟንም ‹ማርያም› ብላ ሰየመቻት። ትርጓሜውም ‹እመቤት› ነው። ‹ደግሞም ሀብታና ስጦታ› ማለት ነው፡፡ በእውነት የዓለሙ ሁሉ እመቤት ሁላችን በእርሷ ሰማያዊ ሀብት ልጅነትን ያገኘንባት ናትና። የሥጋና የነፍስ መድኃኒት የሆነች እርሷን እናቱን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን፤ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷም ከሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ለዘለዓለሙ ይኑር፤ አሜን፡፡ ከመጽሐፈ ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት #ፍሬ_ዓምደ_ሃይማኖት_ሚዲያ
إظهار الكل...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
👍 14😇 3🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 10 2👏 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 9👍 3👏 1