Ethio sigma womens
820
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-177 أيام
+1230 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailable
አፉን የማይዘጋ እና ከሴት ስር የማይጠፋ ወንድ አትመኚ 😈
😁 16🔥 6👍 4👎 2❤ 1🖕 1
31754
Photo unavailable
በይበልጥ ሴቶችን ይመለከታል !
በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ቦታዎች ፣ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በርካታ ሴቶች እህቶቻችን ፤ የሚያደርጉት አለባበስ እና የሚያሳዩት ነገር እጅጉን አሳሳቢ ነው ።
ውድ እህቴ ስለተገላለጥልሽ ብቻ የወንዶችን ትኩረት ለመሳብ ሞክራለው ብለሽ ካሰብሽ ተሳስተሻል ፤ ምክንያቱም አንድ ነገር አስታውሺ .. ቴሌቭዥን እይታ የሚኖረው ሲከፍት ነው ፤ ስለዚህ አንቺም ባትሽን ፣ ደረቶችሽን ከፍተሽ ስላሳየሽ ሰዎች ብያዩሽ ሊገርምሽ አይገባም ።
ከባህልም በተጨማሪ በሀይማኖትም ይህ ተግባር ተገቢ አይደለም ፤ ስለዚህ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላችሁ ሴቶች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ፤ ምክንያቱም የራሳችሁን ዋጋ በራሳችሁ ዝቅ እያደረጋችሁ ነውና ።
ተሳሳትኩኝ ?
👍 35
55432
Photo unavailable
➨ ነቃ በይ
➨ ካላንተ መኖር አልችልም ።
➨ ህይወቴ አንተን ሳገኝ ሙሉ ሆነ
➨ አንተን ሳገኝህ ልብ ምቴ ይጨምራል
➨ የመኖሬ ሚስጥር ነህ
እንደዚህ የምትሉ ሴቶች ግን ከምራችሁን ነው 😂? አማርኛ ፊልም ወይም የአውሮፓ ፊልም ላይ የምታይውን አጉል ትርኪሚንክሽን እዛው ጣይው ያለ ዕድሜህሽ የፍቅር ግንኙነት የተባለ ውቅያኖስ ውስጥ አትግቢ ምክንያቱም ይህ ውቅያኖስ ያሰምጥሻል መቼም መውጣት አትችይም ።
ሞቱኩልህ የሚለውን የፊልም መጃጃላሽን እዛው አስቀምጪ አባታሽ እኮ የሰው አይን እያየ ለፍቶ ያሳደገሽ ለዚህ አይደለም እሱን ሳታስደስቺ እና ራስሽን ችለሽ በሁለት እግርሽ መቆም ሳትችይ ፍቅር ፍቅር እያለሽ ወጣትነትሽ አይለቅ ።
ከተስማማችሁ ኮመንት ላይ 100% ወይም ትክክል ብላችሁ ፃፉልኝ የኔ ውዶች ! 🔥
👍 18💯 8👎 3
58738
አብዛኛው ወንዶች ሴት ሲግማ መሆን አትችልም ኩሺና ትሁን ይላሉ፡፡ ይሄ ምን ያህል ባለጌ እና ውርደታም መሆናቸውን ነው ሚያሳየው!
ቆይ ላውራ ማነው ኩሹና ሴት ብቻ የደረገዉ ?ግን አሁን አሁን ኩሹና ለወንዶች ሳይሆን አይቅርም ምክንያቱም እናንት ሰራ ፈታቹዉ ነዉ እዚ የሴቶች ቦታ ላይ ያላቹዉ ሰለዚ እናንተ ወደ ኩሹና እኛ ወደ ሰራ እኛ በሰራ ሰለተጠመድን ok 😎
ተላከ በ Cruel Queen 👑🔥 👸
😁 44👍 10❤ 1
1 551935
Photo unavailable
በህይወትሽ ለማንም መናገር የሌለብሽ 8 ነገሮች !
1.ድክመትሽን
2.ጥንካሬሽን
3.የፍቅር ህይወትሽን
4.የቤተሰብሽን ችግር
5.ህልምሽን እና ግብሽን
6.ስህተትሽን ወይም ጥፋትሽን
7.ጠላትሽን
8.ገቢሽን
@Sigmagirlset
😁 21👍 19❤ 3
1 912856
Photo unavailable
አንተ እንደ ቀልድ ተንከባከበኝ እኔ እየሳኩ እተውካለው
ሴት ሁኚ😈
🤣 34👍 6😁 2
1 624311
Photo unavailable
ደህና እደሪ ሲግማዋ 😈
ጠዋት ወደ GYM 🔥
ሴት ሁኚ😈
@Sigma_Girlet
😁 47🤯 4👍 3🔥 3🍌 3
1 514416
mechm le wend endatalekshi mecehm be lbsh safw sigmawa 😡😡😡
🤣 30😎 8👏 5
1 368731