ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

الذهاب إلى القناة على Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام UAT Tutorial Official

تُعد قناة UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 273 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 563 في فئة الرياضة والمرتبة 2 492 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 273 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 164، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -34، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 6.14‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.34‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 877 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 477 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.

14 273
المشتركون
-3424 ساعات
-2107 أيام
-1 16430 أيام
أرشيف المشاركات
👴ለመዘጋጀት ባለመቻሉ❗️ ፣ ለመውደቅ ተዘጋጀ😬 ይሉ ነበር ✔️ በቂ ያልሆነ ዝግጅት ብዙውን ጊዜ ጭንቀትን፣ በራስ አለመተማመንና ብስጭትን ሲያስከትል ይስተወላል። ያነበብነውን📚 ለማስታወስ ወይም ጥያቄዎችን ለመፍታት መታገል እንዲሁም ጥያቄዎችን ለመመለስ confidence ማጣት 😰 የወረደ አፈፃፀም እንዲሁም ውድቀትን ሊያስከትል ይችላል። ይህም ለመዘጋጀት ባለመቻሉ ፣ ለመውደቀት ተዘጋጀ ከማለት አይተናነስም። ✔️ በተቃራኒው፡ በደንብ ዝግጅት ማድረግ በራስ የመተማመን🙋 ስሜታችንን ስለሚጨምር እና ጭንቀትን ስለሚቀንስ ለፈተና በደንብ ሲንዘጋጅ ትልቅ እርካታ እናገኛለን። ✔️ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ🕞 ሲንሰጥ የትምህርት አፈፃፀማችን የስኬትና የድል ይሆናል። ይህ ዝግጅት ተግዳሮቶችን በብቃት ለማለፍ ራሳችንን እንዳሟላን አውቀን ወደ ፈተና እንድንቀርብ ያስችለናል። ✔️ በፈተና ወቅት መልሶችን ያለምንም ጭንቀት አስታውሶ መስራት ደግሞ የኩራት💪 ስሜታችንን እና እርካታችንን የበለጠ ይጨምራል። ✅ ምንም እንኳን እስከ አሁን እየተዘጋጀን ብንቆይም ጦርነታችን ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ ፥ በ20ሺዎች ከሚቆጠሩ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ ገና ብዙ መዘጋጀት ነው ያለብን!! 💁 ታድያ፡- ወደ ማዕከሉ የተጠጉ ተማሪዎችን አንዳቸውም ሳይወድቁ ወደ አንጋፋው AAU እንዲገቡ የምፈልገው UAT Tutorial Official ባለመሰልቸት ስራውን እየሰራ ዘወትር ይተጋል። ✅ ከ2016 ጀምሮ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ። App:  Download Website : www.havanacademy.com Bot:@UATtutorial_bot Ask: @UATsupport Call: 0907667755 | 0908661122

📍 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገቢያ Portal ላይ Academic profileኣችሁን ስትሞሉ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Completion date የሚል ቦታ ትገኛላችሁ። 📌 ይህ completion date በሚመዘገበው ተማሪ አይነት ይለያያል።ታዲያ ምንድነው የሚሞላው?🤔🤔 1. Grade 12 completed ( ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና ምንም አይነት ዩኒቨርስቲ ሆነም ኮሌጅ ያልተቀላቀሉ ተማሪዎች) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በዚህ Completion date በሚለው ቦታ ላይ የ12ተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን ይሞላሉ። 2. Remedial ተማሪዎች 📌 እነዚህ ተማሪዎች ደግሞ የRemedial ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን በ completion date ላይ ይሞላሉ። 3. Degree holder ( ሌላ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ተምረው ዲግሪ የያዙ ተማሪዎች) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በ completion date ቦታ ላይ የዲግሪ ትምህርታቸውን የጨረሱበትን ቀን ይሞላሉ። 4. Diploma 📌 እነዚህ ተማሪዎች የdiploma ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን በዚሁ በ completion date ቦታ ላይ ይሞላሉ። 5. Dismissal (በተለያየ ምክንያት የዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች) 📌 እነዚህ ተማሪዎች completion date የሚል ክፍት ቦታ አይመጣላቸውም። ስለዚህ አይሞሉም ማለት ነው። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንዴት እንመዘገባለን? ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሙሉ የምዝገባ ሒደት *Grade 12 Completed (Self-Sponsored, government sponsored) *Remedial, * degree holder, *diploma, *dismissed ይህ ቪዲዮ ለሁላችሁም የምዝግባ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ ይረዳችኋል። https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በ2017 ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች አካውንት ከፍታችሁ ጠብቁ። የምዝግባ ሂደቱን አሁን ላይ መጀመር እንጂ ማጠናቀቅ አትችሉም። ምክንያቱም ውጤታችሁ ያስፈልጋል። ሁሉንም ከምዝገባ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን የሚመልስላችሁ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁን እስከመጨረሻው እዩት። አዚህ ላይ የሰራነውን መልሳቼሁ በውስጥ እና በስልክ ባትጠይቁን ጥሩ ነው። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

ውድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ፈላጊዎች UAT Tutorial Officials ምን ያክል እየጠቀማችሁ ነው? ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል? ኮመንት ስር አሳውቁን። 👇👇

ምን ያክል እያገዝናቹህ ነው? ኮመንት ስር አሳውቁን።👇👇👇

Shall we held Telgram Live Session?
Anonymous voting

Happening Now!

UAT ፈተና በ3 ተከታታ ቀናት ይሰጣል ዝርዝር መረጃ 👇 https://vm.tiktok.com/ZMA2YjVes/

-Step-by-step registration instructions -Required documents and deadlines -Common mistakes to avoid -Useful tips for a smooth
-Step-by-step registration instructions -Required documents and deadlines -Common mistakes to avoid -Useful tips for a smooth registration process 📌Whether you are registering for the first time or just need clarification, this guide will help you successfully complete your registration and get ready for the UAT. starts at 4:00 LT in the Morning👇 ✔️ https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo

ዛሬ ማታ አጠቃላይ የምዝገባውን ሂዴት የምያሳይ ቪድዮ share እናደርጋለን ። stay Tuned ! @UATtutorialOfficial

እልፍ ይመዘገባል ጥቂት ያልፋል 🤔 ግን ለምን?🤔 ሰሞኑን ስለ UAT ምዝገባ ብቻ እየተወራ ስለሆነ ዋናውን ነገር እነዳትረሱ ዘንድ 🔹 ብዙዎቻችን ለፈተናው መመዝገብ ብቻውን በቂ ነው ብለን እናምናለን🤷፤ ነገር ግን መመዝገብ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም።🙅‍♀️ 🔹 ያልዘራነውን መሰብሰብ 👩‍🏫አንችልም አደል!። በ2017 15ሺ ተማሪዎች ፈተናውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከ70% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን ለመቀላቀል የምያስችላቸውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ❗️ግን ተመዝግበዋል💀። 🔹 የAAU መግቢያ ቁልፍ የሚሰጠው ለተመዘገቡት አይደለም❌ ነገር ግን ለተዘጋጁት ነው እንጂ✅። 🔹 ለፈተናው ተዘጋጅተን ራሳችንን ብቁ ካላደረግን፤ እንግዲያው በባዶ መሬት ህልሞቻችንን እየገነባን ነው። 🔹 ይህን በፍፁም መርሳት የለብንም:- ፈተናዎች ተስፋ ያላቸውን አይሸልሙም፤ የሚሠሩትን ግን ይሸልማሉ። 📝 UAT Tutorial Official አሁንም ጠንክሮ ይዘጋጁና ራስዎን ከሌሎቹ በላይ ሲሆኑ ይመልከቱ! ይለናል!! ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ። App:  Download Website : www.havanacademy.com Bot:@UATtutorial_bot Ask: @UATsupport 0908667755 | 09 08 66 1122

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች ❗️ https://vm.tiktok.com/ZMAYg3Q9r/

📌 ለ Extension ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። 📌Documentኣችሁን አዘጋጅታችሁ መመዝገብ ጀመሩ! ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial
📌 ለ Extension ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። 📌Documentኣችሁን አዘጋጅታችሁ መመዝገብ ጀመሩ! ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

📌UAT Simulation Simulation 5 is going to be unlocked 🎉 https://vm.tiktok.com/ZMAYUh3JL/
📌UAT Simulation Simulation 5 is going to be unlocked 🎉 https://vm.tiktok.com/ZMAYUh3JL/

የምዝገባ ሂደቱን አንዴም ላላያችሁት ለእያንዳንዳችሁ የሚያስፈልጓችሁ ዶክመንቶች ተያይዘዋል። ፋይሉን ከፍታችሁ እዩ። እነዚህን ሁሉ አሟልታችሁ ከተገኛችሁ የምዝገባ ሂደቱን በ10 ደቂቃ ውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

#Update ፖርታሉ መስራት ጀምሯል። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UA
#Update ፖርታሉ መስራት ጀምሯል። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

👋ሰላም የሀገሬ ልጆች ! ክረምት እና እረፍት እንዴት እየሄዱ ናቸው? ጥሩ ነው? መልካም! ምን ቢቃጠሩ ደረሰ ቀኑ እንዲሉ፤ ያ ለዓመታት ስትታትሩለት የነበረውን ት/ት የመጀመሪያ ምዕራፍ ፍሬ ለማየት ቢበዛ የሁለት ሳምንታት እድሜ ነው የቀረው። 📌ታዲያ የEUEEን ውጤት በጉጉት የመጠበቁ ስሜት እንዴት ነው? 👍መቼም የእናንተ ጉጉት ሊሆን የሚችለው ከመካከላችን ማነው ሰቃዩ እሚለው እንደሚሆን አልጠራጠርም። 🏆🥇ትልቅ ውጤት ማምጣት ደግሞ እራስን ከማስደሰት እና ቤተሰብን ከማኩራት ባሻገር ፤ ቀጣይ በዩኒቨርሲቲ ለምታደርጉት ጥናት ወሳኝነት አለው። 🏅🎖 💫በተለይ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሰባሰቢያ በሆኑበት በዚህ ሰዓት ጥሩ የኢንትራንስ ውጤት ማምጣት ብቻውን በቂ እንዳይሆን አድርጎታል። ለምሳሌ :- ዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የዲፓርትመንት ምርጫ ከዚህ በኋላ በምትወስኗቸው ውሳኔዎች ላይ በሀይለኛው ይወሰናል። ✨እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያለ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የብዙ ባለምጡቅ አዕምሮ ጓደኞቻችሁ ምርጫ በመሆኑ ውድድሩ 20ሺህ+ ከሚሆኑ ተማሪዎች ጋር ነው። 💪ታዲያ ይሄንን ፈርታችሁ መቼም ፍላጎታችሁን እንደማትተውት እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ቁጥር በዛ እንጅ ሁሉም በአንተ/አንቺ ደረጃ ነው ያለው ፤ ካሰባችሁበት ስኬታማ መሆን አይከብድም ። 🤔ሁሉም ያስባል፣ ሁሉም ይጨነቃል። ✅ልዩነቱ ያለው አንዳንዶች የውሳኔ ሰው ስለሆኑ፤ በሰዓቱ መከፈል ያለበትን ዋጋ ከፍለው ወደ ህልሞቻቸው አንድ step ጠጋ ይላሉ። 👉አንተስ/አንቺስ የትኞቹ ጋር ነህ/ሽ??? አ/አ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከሆናችሁ UATtutorial official ትክክለኛ ምርጫችሁ ነው። Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●