ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

الذهاب إلى القناة على Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام UAT Tutorial Official

تُعد قناة UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 378 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 563 في فئة الرياضة والمرتبة 2 480 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 378 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 194، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.18‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.44‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 035 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 496 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.

14 378
المشتركون
-2124 ساعات
-2677 أيام
-1 19430 أيام
أرشيف المشاركات
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ መስፈርቶች፡ 📌 በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ 📌 በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ 📌 ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ @UATTutorialofficial

የሕግ (LAW) ዲፓርትመንት በኢትዮጵያ የLaw ዲፓርትመንት መምረጥ የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ከመምረጥ በላይ የሚያስብበት ውሳኔ ነው። የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለምርምር፣ Court Practice፣ Govern
የሕግ (LAW) ዲፓርትመንት በኢትዮጵያ የLaw ዲፓርትመንት መምረጥ የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ከመምረጥ በላይ የሚያስብበት ውሳኔ ነው። የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለምርምር፣ Court Practice፣ Government Legal Service ወይም Private Legal Career ይሻላል? የሚሉ ጥያቄዎችም ይነሳሉ። ስለዚህ ይህ መረጃ በኢትዮጵያ ታዋቂ የLaw ፕሮግራሞች ያላቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያነጻጽራል። የLaw School ልምድ፣ Academic Strength፣ Legal Research፣ Practical Training፣ Legal Aid፣ Moot Court እና የወደፊት የሙያ እድሎችን በመመልከት የተለያዩ ጥንካሬዎችን ያሳያል። ነገር ግን University ranking ብቻ የወደፊትህን አይወስንም። የምትመርጠው የLaw ዘርፍ፣ የራስህ ጥረት፣ GPA፣ የተግባር ልምምድ እና በትምህርትህ የምታደርገው ዝግጅት ትልቅ ሚና አላቸው። 📄 ሙሉውን PDF ለማግኘት @havaninfobot ላይ ግባ → Department Catalog ምረጥ → LAW ብለህ ጻፍ። Havan ለምን? ወደ ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ለመጀመር እና COC Exam በጥሩ ውጤት ለማለፍ ትክክለኛ ዝግጅት ያስፈልግሃል። Havan በFreshman ትምህርት፣ COC ዝግጅት እና ወደፈለግከው ዲፓርትመንት ለመግባት የሚያግዙ የትምህርት ምንጮችን ያቀርባል። Havan ጋር የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ጀምር፣ COC ፈተናህን በጥሩ ውጤት አልፍ፣ የፈለከውንም ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ተዘጋጅ። App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app Website: www.havanacademy.com

COMPUTER SCIENCE ለመማር ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ምን ማወቅ አለብህ? Computer Science ማለት Programming ብቻ አይደለም። Programming, Algorithms, Software
COMPUTER SCIENCE ለመማር ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ምን ማወቅ አለብህ? Computer Science ማለት Programming ብቻ አይደለም። Programming, Algorithms, Software Development, AI, Machine Learning, Cybersecurity, Data Science እና ሌሎችንም ዘርፎች ትማራለህ። ስለዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ስሙን ብቻ አትመልከት። የCS Department የትምህርት፣ የResearch እና የPractical እድሎች፣ Computer Laboratory፣ Projects፣ Internship እና ከTechnology ዘርፉ ጋር ያለው ግንኙነት ይመልከት። በተለይም እኛ፦ Addis Ababa University University of Gondar Jimma University Mekelle University Bahir Dar University Hawassa University Haramaya University Arba Minch University AASTU ASTU እነዚህን 10 ዩኒቨርሲቲዎች በComputer Science አንፃር አነጻጽረናል። 1ኛ ትውልድ እና Technology-focused ዩኒቨርሲቲዎችንም አወዳድረናል። ሙሉ መረጃውን ለማየት፦ @havaninfobot → Department Catalog → “CS” ብለህ Type/ጻፍ። Computer Scienceን ለመማር ፍላጎት ብቻ አይበቃም። ጥሩ GPA መያዝም ያስፈልጋል። የUniversity ህይወት፣ GPA እና ከFreshman ጀምሮ የሚያስፈልጉህን መረጃዎች Havan Academy App ላይ ማግኘት ትችላለህ። App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app Website: www.havanacademy.com

📌 ውጤት Portal ላይ ተለቋል። 📌 ያላያችሁ ተማሪዎች ገብታችሁ እዩ። @UATTutorialofficial
📌 ውጤት Portal ላይ ተለቋል። 📌 ያላያችሁ ተማሪዎች ገብታችሁ እዩ። @UATTutorialofficial

ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ 6 ነገሮች 🎓 1. ዩኒቨርሲቲ ≠ ሀይስኩል በሀይስኩል ጎበዝ ነበርክ ማለት በዩኒቨርሲቲም ከሁሉ ቀድመህ ትሄዳለህ ማለት አይደለም። ውድድሩ ከባድ ነው! 2. ገንዘብህን ተጠንቀቅ 💸 ትንሽ ትንሽ እያወጣህ… አንድ ቀን ኪስህ ባዶ ይሆናል 😂 3. ጓደኛህን በጥንቃቄ ምረጥ 🤝 ጥሩ ጓደኛ ወደፊት ሊያስገባህ ይችላል። መጥፎ ጓደኛ ግን ጊዜህን ሊያባክንብህ ይችላል። 4. አዳዲስ ሰዎችን እወቅ 👥 ዛሬ የምታውቃቸው ሰዎች ነገ የስራ እድልህ ሊሆኑ ይችላሉ። 5. በዶርም የምታገኛቸውን ሰዎች ተጠንቀቅ ⚠️ ሁሉም ሰው አንተን ወደ ጥሩ ነገር አይመራህም። እሴቶችህን አትለውጥ። 6. የተሰጠህን ነፃነት በአግባቡ ተጠቀም ነፃነት ማለት “የፈለኩትን አደርጋለሁ” ማለት አይደለም። ራስህን ሳትጠፋ ዩኒቨርሲቲህን ኑር። Freshman ስትሆን ሁሉንም ነገር ብቻህን ለመረዳት አይቀልም። አዳዲስ ትምህርቶች፣ አስቸጋሪ ርዕሶች እና የሚያስፈልጉህ መረጃዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ። ለዚህ Havan አለ። የFreshman መረጃ፣ የማጥኛ መርጃዎች እና ለጥያቄዎችህ መልስ — ሁሉም በአንድ ቦታ። Havan Academy 📱 Havan App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app 🌐 Website: www.havanacademy.com ዩኒቨርሲቲህን በመረጃ ጀምር።

ዩኒቨርሲቲ ልትገቡ ነው። ግን ከመጀመሪያ ቀናችሁ በፊት ማወቅ የሚገባችሁ ብዙ ነገሮች አሉ። FRESHMAN SURVIVAL KIT የዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁን በተሻለ ሁኔታ እንድትጀምሩ የሚያስፈልጓችሁን ጠ
ዩኒቨርሲቲ ልትገቡ ነው። ግን ከመጀመሪያ ቀናችሁ በፊት ማወቅ የሚገባችሁ ብዙ ነገሮች አሉ። FRESHMAN SURVIVAL KIT የዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁን በተሻለ ሁኔታ እንድትጀምሩ የሚያስፈልጓችሁን ጠቃሚ መረጃዎች ይዟል። ለማግኘት፦ @havaninfobot  → Start → Ask Question → “ Freshman Survival Kit” ብላችሁ ላኩ። ዩኒቨርሲቲ ከመድረሳችሁ በፊት ተዘጋጁ።

🎓 Freshman Bootcamp class of 2019 ! ⏰ መሰከረም 3 እሰከ 9 የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤታችሁን አይታችሁ፣ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መሄዳችሁን እርግጠኛ ከሆናችሁ በኋላ… ቀጣዩ ምንድነው? 🎓 ዩኒቨርሲቲ መግባት ትልቅ ስኬት ነው። ግን የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፈጽሞ የተለየ ነው። አዲስ ካምፓስ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ የትምህርት ስርዓት፣ አዲስ ኃላፊነት… እና ብዙ አዳዲስ ውሳኔዎች። ስለዚህ Freshman Bootcamp እያዘጋጀን ነው። ይህ ከዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ በፊት የሚደረግ intensive preparation program ሲሆን፣ በካምፓስ ሕይወት እንዴት መኖር፣ መማር፣ መላመድ እና ስኬታማ መሆን እንደምትችሉ ያዘጋጃችኋል። በBootcamp ላይ፦ ✔️ የዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓትን እንረዳለን ✔️ ጊዜን እና የጥናት ልምድን እንዴት ማስተዳደር ✔️ የካምፓስ ሕይወትን እና የዩኒቨርሲቲ አሰራርን እናሳዉቃለን ✔️ ጥሩ የጓደኝነት እና የማህበራዊ አካባቢ ምርጫ እንነጋገራለን ✔️ የFreshman ዓመት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት መቋቋም እንደምትችሉ እንማራለን ✔️ ብዙ አዲስ ተማሪዎች የሚሠሯቸውን የመጀመሪያ ዓመት ስህተቶች እንለያለን ✔️ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በጥሩ አቅጣጫ እንድትጓዙ ተግባራዊ ምክሮችን እንሰጣለን። ዓላማችን ቀላል ነው፦ ✔️ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት እንዴት ስኬታማ በሆነ መንገድ መምረጥ እንደምትችሉ እናሳያለን ✔️ ጥሩ GPA እንዴት እንድሚሰራ የምናይ ይሆናል ✔️ Survival skills ✔️ Transition planning ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ግራ ተጋብታችሁ ሳይሆን፣ ተዘጋጅታችሁ እንድትገቡ። ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ላይ የሚማሯቸውን ነገሮች ከስህተት በኋላ እንድትማሩ አንፈልግም። ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለመማር፣ ለመላመድ፣ ለመሳካት እና በዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁ ምርጡን ለማድረግ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን። 🎓 Freshman Bootcamp ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ https://t.me/freshmanbootcamp Powered by @havanacademyofficial

We are going live on TikTok On Havanh Media at 4:00

በይፋ ተለቋል! የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል። ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ። ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል። 👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ ይመልከቱ። የትንበያችንን ሙሉ ምክንያት እና መረጃ ለመረዳት መጨረሻው ድረስ ይቆዩ! 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqkjBdG1/ join : @havanacademyofficial

UAT pass mark analysis video gonn abe shared few minutes left are you ready?

ዛሬ ማታ 12:30 AAU Cut off point video analysis and prediction ይለቀቃል @havanacademyofficial

Dears percentile doesn’t mean your euee result or its average. It is your UAT percentile Any one who can share with us. @havanstudentsupport

UAT Pass Mark Prediction and Analysis We are working on it Will be shared at 12: 30 in the evening See you on our TikTok Page
+2
UAT Pass Mark Prediction and Analysis We are working on it Will be shared at 12: 30 in the evening See you on our TikTok Page @UATtutorialOfficial

Please vote genuinely based on how you you performed in the actual UAT exam. How much did you score, your raw score not the percentile?
Anonymous voting

We want 10 students who can tell us their raw score and percentile This will help us on analyzing this years cut off point Send us @havastudentsupport

ዛሬ የምትፈተኑ ተማሪዎቻችን መልካም ዕድል ! ከፈተና መልስ ስለፈተናው አጠቃላይ መረጃ @UATsupport ስጡን። https://t.me/UATtutorialofficial/13445 እዚህ poll ላይ vote ማድረግ እንዳትረሱ። መልካም ዕድል በድጋሚ! @UATtutorialofficial

Student Experience — UAT Morning Session A student who took the UAT this morning at CHS Tikur Anbessa shared their experience with us. During the English exam, there was a power outage that lasted for some time. Students were told to wait because the power would return, but when it did, they had difficulty refocusing and continuing the exam. According to the student, no additional time was given, and the Mathematics exam started immediately afterward. The student also mentioned that they were unable to finish the English section and were later told to leave without being given additional time to complete it. Students raised the issue at the center and were asked to write a complaint letter. Time is limited, so please answer quickly, especially for important questions, Don’t waste time on hard questions.There was already pressure to finish the exam on time.

ሰዓት አለኝ ብለህ ስትዘናጋ ሳታስበው ሰዓቱ አልቆ UAT ፈተናውን Submit ሊያደርገውና ሳትጨርስ ሊያስረክብብህ ይችላል። መልሱን አውቀህም ቢሆን እራሱ ሰዓት ስላለቀብህ ብቻ ነጥብ ሊያመልጥህ ይችላል። ​UAT ላይ አብዛኞቹ ተማሪዎች ከገመቱት በላይ ሳይጨርሱ ደቂቃ እያለቀባቸው ነው። Especially English part passage ስለሆነ ሰዓቱን ሲያዩ ገና ያልተመለሱ ብዙ ጥያቄዎች አሉት። ​አሁንም ጊዜ አላችሁ። የሰዓት ገደቡን ጠብቃችሁ UAT simulation በመውሰድ መጨረስ እንደምትችሉ ሞክሩ። ዛሬ የት ጋር ብዙ ሰዓት እንደምታሳልፋ ማወቁ የተሻለ ነው። ​👉 Register Now: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_1118338972