ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

الذهاب إلى القناة على Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام UAT Tutorial Official

تُعد قناة UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 353 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 574 في فئة الرياضة والمرتبة 2 479 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 353 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 202، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -28، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.39‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 012 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 488 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.

14 353
المشتركون
-2824 ساعات
-2307 أيام
-1 20230 أيام
أرشيف المشاركات
ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም ዕድል🙏 @havanacademyofficial
ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም ዕድል🙏 @havanacademyofficial

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ትምህርት ሚኒስቴር በዓል ላይ ውጤት መልቀቅ ይወዳል እንግዲህ ውጤቱን አብረን እንጠብቃለን። መልካም ዕድል 🙏 በዓሉን ምክንያት በማረግ የUAT packageኣችን ላይ የተወሰነ ቅናሽ አድርገናል። 📌UAT Special class - 400 ብር 👉 300 ብር (21 lecture videos + Notes + TT questions + simulation ) 📌UAT level A class - 300 ብር 👉 200 ብር (21 lecture videos + Notes + TT questions) 📌UAT Simulation - 300 ብር 👉200 ብር ( Simulation) ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

Grand live session with AAU student Union vice president Scheduled: Tomorrow, Wednesday 2:00 in the evening Don’t miss it! UA
Grand live session with AAU student Union vice president Scheduled: Tomorrow, Wednesday 2:00 in the evening Don’t miss it! UAT Tutorial official in collaboration with @havanacademyofficial

ይህን Scholarship እንድታገኙ Training አዘጋጅተንላችኋል። ልክ ውጤታችሁን እንዳወቃችሁ @UATsupport ላይ ማናገራችሁን እንዳትረሱ። @UATTutorialofficial ለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ለሚገቡ ተማሪዎች presidential scholarshipን አስተዋውቋል። ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2017 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው። 👉ይህን ዕድል ያገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ኮሌጆች ተሰራጭተው ይመደባሉ። 1️⃣. College of Natural and Computational Science - (30 ተማሪዎች) 🔢. College of Technology and Built Environment - ( 34 ተማሪዎች) 🔢. College of Veterinary Medicine and Agriculture - (8 ተማሪዎች) 4️⃣. College of Health Science - (30 ተማሪዎች ) 5️⃣. College of Business and Economics - (26 ተማሪዎች ) 6️⃣. College of Social Sciences, Humanities and Arts, and School of Law - (40 ተማሪዎች) 7️⃣ College of Education and Language Studies - ( 32 ተማሪዎች) 🔥 የዚህ Scholarship ጥቅሞች እና ሁኔታዎች ምን ምንድን ናቸው?🤔 📌 ይህን scholarship ያገኙ ተማሪዎች ሙሉ የትምህርት ወጪ ሽፋን እና መጠነኛ የማበረታቻ ጥቅል የሚያገኙ ይሆናል። 📌 Scholarshipኡ ቀጣይነት እንዲኖረው ዕድሉን ያገኘው ተማሪ CGPA 3.5+ እና በተመደበው የትምህርት program መቆየት ይጠበቅበታል። 📌 በዚህ scholarship program ትምህርታቸውን አጠናቀው ለሚመረቁ ተማሪዎች በተሟላ የገንዘብ ድጋፍ Master's እና PhD እንዲሰሩ ይደረጋል። ይህም Specialization እና የላቀ ክህሎትን ማዳበር ያስችላል። ➡️Share: @UATTutorialofficial Register for Tutorial: @UATtutorial_bot TRUSTED AND TOP RANKED🏆

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ለሚገቡ ተማሪዎች presidential scholarshipን አስተዋውቋል። ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2017 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው። 👉ይህን ዕድል ያገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ኮሌጆች ተሰራጭተው ይመደባሉ። 1️⃣. College of Natural and Computational Science - (30 ተማሪዎች) 🔢. College of Technology and Built Environment - ( 34 ተማሪዎች) 🔢. College of Veterinary Medicine and Agriculture - (8 ተማሪዎች) 4️⃣. College of Health Science - (30 ተማሪዎች ) 5️⃣. College of Business and Economics - (26 ተማሪዎች ) 6️⃣. College of Social Sciences, Humanities and Arts, and School of Law - (40 ተማሪዎች) 7️⃣ College of Education and Language Studies - ( 32 ተማሪዎች) 🔥 የዚህ Scholarship ጥቅሞች እና ሁኔታዎች ምን ምንድን ናቸው?🤔 📌 ይህን scholarship ያገኙ ተማሪዎች ሙሉ የትምህርት ወጪ ሽፋን እና መጠነኛ የማበረታቻ ጥቅል የሚያገኙ ይሆናል። 📌 Scholarshipኡ ቀጣይነት እንዲኖረው ዕድሉን ያገኘው ተማሪ CGPA 3.5+ እና በተመደበው የትምህርት program መቆየት ይጠበቅበታል። 📌 በዚህ scholarship program ትምህርታቸውን አጠናቀው ለሚመረቁ ተማሪዎች በተሟላ የገንዘብ ድጋፍ Master's እና PhD እንዲሰሩ ይደረጋል። ይህም Specialization እና የላቀ ክህሎትን ማዳበር ያስችላል። ➡️Share: @UATTutorialofficial Register for Tutorial: @UATtutorial_bot TRUSTED AND TOP RANKED🏆

🔥 ስለ Government sponsorship፣ Self sponsorship እንዲሁም ስለ Presidential scholarship ተገቢ የሆነ መረጃ አላችሁ ብለን ተስፋ አለን። ከሌላችሁም @UATsupport ላይ ጠይቁን። አምና የተዋወቀ አዲስ Program ነው 👉 Teachers Education Scholarship 📌 ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2018 ዓ.ም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 500 ተማሪዎች ብቻ ነው። ይህ Scholarship ለ 5 አመት የተቀናጀ ቅድመ ምረቃን እና ድህረ ምረቃን የሚመራ program ሲሆን ተማሪዎች የተፈጥሮ ሳይንሶችን፣ ማህበራዊ ሳይንሶችን እና ቋንቋዎችን ጨምሮ የተለያዩ ዘርፎችን ያስተምራል። የዚህ Scholarship ጥቅሞች ምን ምን ናቸው? 📌 የትምህርት ወጪን እንዲሁም ከትምህርት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ወጪዎችን ሙሉ ለሙሉ ይሸፍናል። 📌ለኑሮ እና ትምህርታዊ ወጪዎችን ለማገዝ መጠነኛ የሆነ የኪስ ገንዘብ ይሰጣል 📌ሙያዊ ብቃትን እና የትምህርት አመራርን ለመገንባት የተነደፈ ከፍተኛ ጥራት ያለው የመምህራን ስልጠና ማግኘት ይችላሉ። 🔥 ይህን Scholarship የሚያገኙ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመረቁ በኋላ ቢያንስ ለ5አመታት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ለማገልገል ቃል የሚገቡበትን መደበኛ ስምምነት መፈረም ይጠበቅባቸዋል። @UATTutorialofficial

🔥 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 Undergraduate ተማሪዎች ምዝገባ ለRegularም ለExtensionም ነገ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል። 📌 ምዝገባው የሚቆየው ከነሐሴ 19 - ነሐሴ 2
+2
🔥 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 Undergraduate ተማሪዎች ምዝገባ ለRegularም ለExtensionም ነገ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል። 📌 ምዝገባው የሚቆየው ከነሐሴ 19 - ነሐሴ 29 ድረስ ብቻ ነው። 📌 ከሚመዘገቡት በሙሉ ተማሪዎች 5000 ተማሪዎች ብቻ የሚያሳልፈው የUAT ፈተና ከጳጉሜ 2 - ጳጉሜ 4 ይሰጣል። @UATTutorialofficial

How to register for UAT Correctly https://vt.tiktok.com/ZSVxv1u2A/

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019  ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች   አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ  ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡   በዚህም መሠረት  በዩኒቨርሲቲዉ  ድረ ገጾች  (https://www.aau.edu.et  ወይም https://admission.aau.edu.et)    ላይ  የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ   መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡   የመመዝገቢያ ቀናት ነሐሴ 19  ቀን 2018 ዓ.ም እስከ    ነሐሴ 29  ቀን   2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት  የሚችሉት  የ12ኛ መልቀቂያ  ፈተና  በ2015፣ 2016፣ 2017  እና 2018  ዓ.ም ወስደው  የዩኒቨርሲቲ  የመግቢያ ነጥብ ያላቸው  እንዲሁም ለተከታታይ  መርሀ-ግብር Diploma +COC4 ያላቸዉ የዩኒቨርሲቲዉ  የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜ 2 -4 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን:: ተጨማሪ መረጃ   በዪኒቨርሲቱዉ    ድረ-ገፅ   https://www.aau.edu.et   t.me/aauGAT እንዲሁም በተለያየ t.me/AAU_Official የቴሌግራም ቻናሎች እንድትከተሉ እናሳዉቃለን::   አ.አ.ዩ ሬጅስትራር @UATtutorialOfficial

📌 ያው ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት ዛሬ ከሰዓት ወይም ነገ ይለቀቃል ብሏል። 📌 እኛም ልክ እንዳለፉት አመታት websiteኡን በየደቂቃው Check እያረግን ሲለቀቅ እናሳውቃችኋለን። 📌 እንዲሁም በጣም የConnection መጨናነቅ ስለሚኖር የሚሰራላችሁንም VPN Check እያረግን እናሳውቃችኋለን። ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን 🔥 ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏 @UATTutorialofficial

📌 ያው ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት ዛሬ ከሰዓት ወይም ነገ ይለቀቃል ብሏል። 📌 እኛም ልክ እንዳለፉት አመታት websiteኡን በየደቂቃው Check እያረግን ሲለቀቅ እናሳውቃችኋለን። 📌 እንዲሁም በጣም የConnection መጨናነቅ ስለሚኖር የሚሰራላችሁንም VPN Check እያረግን እናሳውቃችኋለን። ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን 🔥 ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏 @UATTutorialofficial

ተማሪ Ruth UAT - 87/100 👏 ከUAT እስከ Freshman የሚጠቅም ምክር እኔ የሰራሁትን ስህተቶች እናንተም አትድገሙት ብላናለች 🔥 ለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport Share: @UATTutorialofficial

💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ
💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት:: 👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ:: Stay focused! ➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል! 👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!! ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!! ✨Only for Registered students. 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2019 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

Coming Soon...🔥 የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት… በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 👀 አሁን በአእምሮአችው ውስጥ ስንት ጥያቄዎች እየተመላለሱ ነው? ውጤቴ ስንት ይሆን? የት ነው የምገባው? ምን ይሆን የማጠናው? ምናልባት እየተጨነቃቹ ይሆናል… ወይም ውጤቱን ለማየት በጉጉት እየጠበቃቹ ይሆናል። ነገር ግን ውጤቱ ከወጣ በኋላ ጉዞው አያበቃም። በዚያን ጊዜ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ… እና መልሶችን ትፈልጋላችሁ ። ስለዚህ አሁኑኑ ያንን ጥያቄ አስቡበት ። 🤔 ምክንያቱም ትልቁ HAVAN Information Week እየመጣ ነው። 🔥 በዚህ week ውስጥ ስለ universities , departments, UAT exam , life in campus , freshman, GPA, COC, ሁሉንም ጥያቄዎች ልንመልስ ተዘጋጅተን መክፈቻ ቀኑን እና የ እናንተን ዝግጅት እየጠበቅን ነዉ ! ጥያቄዎቻቹን አስቡ… መልሱን እኛ እንሰጣለን ። 👀 Havan Info Week @havanacademyofficial

ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏 ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ታታሪዋ ተማሪ ከ11
+2
ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏 ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል። በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏 የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 691.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል። Tikvahuniversity @UATTutorialofficial✔️

የቀጠለ... የግል የዉጤት ቀን ታሪኬ በመጀመሪያ ሁላችሁንም ላሳያችሁኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለው። እንዲህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ነበር።🙏 እንቀጥል። ...ዉጤት ሌሊት 6 ሰአት ይመጣል ተብሎ እየጠበቅን ነበር። እንደምንም 6 ሰዓት ላይ ብንደርስም ዉጤት አየው የሚል ተማሪ ግን አልነበረም። ያለምንም ስኬት ስልኬ ጋር ስታገል፣ ጓደኞቸ ጋር ስደዋወል ባትሪዋ ዘጋ። ያኔ ሌሊት ይሁን ቀን የሚጠይቅ ሰው አልነበረም። ሌሊት 8 ሰዓት ላይ ጓደኞቸ ጋር ተደዋዉለን አናወራለን። እኔ የምኖርበት አካባቢ መብራት የለም። ለትንሽ ጊዜ ጨለማው ጋር ከተማከርኩ በሁዋላ በነጋታው በአቅራቢያችን ካለች ትንሽየ ከተማ ከሚኖር ጓደኛየ ጋር ሄጀ ስልኬን ልቸርጅ ወሰንኩ። ጓደኛየም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስለነበር ዉጤት አብረን እናያለን። ያለመደብኝን ማታ 9፡30 የተኛው ሳይነጋ 11፡30 ሰአት ተነሳው። ከ1፡30 የእግር ጉዞ በሁዋላ ጓደኛየ ቤት ደረስኩ።ምንም የተፈጠረ ነገር አልነበረም። ዉጤቱን ያየ ተማሪም አልነበረም። ሁለት ሁነን የኔንም የርሱንም በቴሌግራም ቦት፣ በSMS እና በwebsite ስንሞክር አረፈድን። ከጠዋቱ 3 ሰዓት ሆነ ዉጤታችን አሁንም አላየንም። 5 ሰዓት ሆነ አሁንም አልሰራልንም። በመጨረሻም እስከ 6 ሰዓት ሞክረን አልሳካ ቢለን ስልካችንን ጥለነው ወደወንዝ ወረድን። ጓደኛየ ምኞቱ ማለፍ ብቻ ነው። "ብቻ ልለፍ ምንም እኮ ለፈተናው አልተዘጋጀዉም አንተ። ቀልጀበታለው ባክህ" ይለኛል ወንዝ ወርደን የክረምት የአክራሞታችን ስናወራ፣ ስንቀላለድ፣ ስንከራከር ስለዉጤታችን ረስተነው ነበር። (ይህ ሁሌም የሚያጋጥም ነገር ነው። ዉጤት በተባለው ሰዓት ወዲያውኑ ላታዩ ትችላላችሁ።) ቆይታችን አልቆ 9 ሰዓት አካባቢ አዲስ ሁነን ወደቤት ተመለስን። ስልክ ተደዉሎልኝ ነበር። እስካሁን ስንደዋወል ዉጤታችን ስላልመጣ ስለመግለጫው አንዳንድ ነገሮችን እያነሳን እናወራ ነበር።ስልኬ ጠራ። የኛ ጁኒየር የትምህርት ቤታችን ተማሪ ነበር። እነሱም ዉጤታችንን በጉጉት ነው ሚጠብቁት። "እንኳን ደስ ያለህ ጆሲ" አለኝ እየተፍለቀለቀ። "ዉጤት አያቹህ እንዴ?" ስለው ተገርሞ 641 እንዳመጣው አበሰረኝ። ከዚያማ ከጓደኛየ ጋር በRonaldo style "Suuiiii..." ብለን Celebrate አደረግን። I was so glad. 🥳 ነገር ግን ጓደኛየ ገና አላየም ነበር። በዚህ አመት ያለፈው 3 በመቶ ብቻ ነው ስለተባለ በጣም ተጨንቋል።እኔም ለሱ ተጨነቄያለው። ወዲያው የሱንም አየን። 367 ነበር። ኡፍፍፍፍፍ...Suuuiiii...yes...Thank God... መተቃቀፍ፣ መሳቅ... ለ10 ደቂቃ ያክል ወጣልን። እንደዛች ቀን ደስ ብሎኝ የሚያውቅ አይመስለኝም። ከዚያ በሁዋላ ለወንድሜ ነገርኩት። እሱም ለዘመድ አድማዱ ዜናውን ስለዘራው ሁሉም ይደውልልኝ ጀመር። ቀኑ ስለመሸ ከጓደኛየ ጋር ተለያይተን ወደቤቴ ተመልስኩ። ቤተሰቦቼ በጣም ኮርተዉብኛል። "ካስተማሩ አይቀር ልጅ እንዲህ ነው እንጂ" ይባባላሉ። የትምህርት ቤቴ ጓደኞቸ ጋር እየተደዋወልን የእያንዳንዳችንን ዉጤት መጠያየቅ ተያያዝነው። ለእናንተም ነጋችሁን እንደኔ እና እንደጓደኛየ የምትፈኩበት ቀን ያድርግላችሁ!! አሜን በሉ። 🤞 Join @UATTutorialofficial

📌የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ UAT የምትፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ ሲጀመር የምትጠቀሙት portal ይሄ አይደለም!!! 📌 ይህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን join ካረጋችሁ በኋላ የምትጠቀሙበት ነው።
📌የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ UAT የምትፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ ሲጀመር የምትጠቀሙት portal ይሄ አይደለም!!! 📌 ይህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን join ካረጋችሁ በኋላ የምትጠቀሙበት ነው። 📌 aau.edu.et የሚለውን Website ተጠቀሙ። ከዛ Study at AAU የሚለውን ንኩት። portal የሚለውን አትንኩት!! 📌ምዝገባው ሲጀመር ሂደቱን እንዴት በ2ደቂቃ ውስጥ እንደምትጨርሱ በVideo, screenshot, እንዲሁም @UATsupport በኩል ልክ እንዳለፉት 3 ዓመታት ሁሉ እናግዛችኋለን። 📌 እስከዛው ግን Transcript, valid የሆነ Email, 750 ብር እንዲሁም በGovernment sponsorship መማር የምትፈልጉ ደግሞ ደብዳቤም አዘጋጁ። ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

እነደ አምናው በዚህ ዓመትመ‍እ ኢነትራንስ ውጤት ላይ correction ሊኖር ስለምችል ፣ በምን ሂደት እነደገና እነድታረምላችሁ እነደምታደርጉ https://vt.tiktok.com/ZSVumxJP3/ Sh
እነደ አምናው በዚህ ዓመትመ‍እ ኢነትራንስ ውጤት ላይ correction ሊኖር ስለምችል ፣ በምን ሂደት እነደገና እነድታረምላችሁ እነደምታደርጉ https://vt.tiktok.com/ZSVumxJP3/ Share : @havanacademyofficial