ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

الذهاب إلى القناة على Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام UAT Tutorial Official

تُعد قناة UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 406 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 563 في فئة الرياضة والمرتبة 2 480 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 406 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 194، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.18‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.44‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 035 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 496 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.

14 406
المشتركون
-2124 ساعات
-2677 أيام
-1 19430 أيام
أرشيف المشاركات
✅SERWAY PHYSICS 🔻በሌክቸረሮች የሚመከር ምርጥ reference ነው!EVEN ጥያቄዎች እራሱ ከዚህ ይወጣሉ!
Your
GPA Matters !
@havanacademyofficial ✔️

🎁 #Giveaways : ከሃቫን ጋር ይሸለሙ! የHavan Academy ቻናልን ለጓደኞቻችሁ፣ በሴክሽን ግሩፖቻችሁ እና በምትደርሱበት ሁሉ ያጋሩ። ✔️ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ ✔️ ነፃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ያግኙ ✔️ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይደግፉ! ጥራት ያለው ትምህርትእና መረጃ ለሁሉም ተማሪዎች፣ ወላጆች እና አስተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን አብረን እንስራ። Havan Academy የሚታመንበትና ከፍተኛ ደረጃ ያለው የኦንላይን ትምህርት ማዕከል ነው። 🔗 የራሳችሁን ልዩ የግብዣ (Invitation) ሊንክ ለማግኘት: 👉 @HavanReferralBot 🏆በየቀኑ በLeaderboard ስንት ብር እንደሰራችሁ፣ ምን ልትሸለሙ እንደሆነ ይከታተሉ: 👉 https://t.me/HavanReferralProgram 🔗 የሪፈራል ሊንክዎን ለማጝኘት: 👉 @HavanReferralBot

LET'S HAVE SOME STUDY TIP “you study for hours but remember nothing.😭”
You studied for 4 hours… But tomorrow you can barely remember what you studied. 😭 Try this: After every study session, close your notes and write down 5 things you remember without looking. What do you struggle with more? 🧠 Remembering 📖 Understanding ⏰ Staying consistent

Guess the Department 🧠 PART -4 We don't just study what people do. We try to understand
why they do it. Thoughts, emotions, behavior, memory, and personality are all part of our world. Which department are we? 👀 👇 Let's see who gets this one! DON'T FORGET TO SHARE WITH YOU FRIEND AND SEE THERE ANSWER @havanacadamyofficial

DEPARTMENT SERIES ELECTRICAL ENGINEERING ⚡ Electrical Engineering ማለት electricity, electrical systems እና electronic technolog
DEPARTMENT SERIES ELECTRICAL ENGINEERING ⚡ Electrical Engineering ማለት electricity, electrical systems እና electronic technologies ጋር የተያያዙ ስርዓቶችን የምንማርበት የEngineering መስክ ነው። በዚህ department ውስጥ electricity እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚተላለፍ እና በተለያዩ systems ውስጥ እንዴት እንደሚጠቀም ትማራላችሁ። በትምህርቱ ውስጥ circuits, electronics, electrical machines, power systems, control systems, communication እና ሌሎች የEngineering መሰረታዊ concepts ሊያጋጥሟችሁ ይችላሉ። ስለዚህ Mathematics, Physics እና problem-solving skills ለዚህ field በጣም ጠቃሚ ናቸው። Electrical Engineering የሚማሩ ተማሪዎች ከtheory ብቻ ሳይሆን practical work, laboratory activities, problem solving and projects ጋርም ይገናኛሉ። ይህም የተማራችሁትን concept በተግባር ለመረዳት ያግዛችኋል። ይህ department እንደ power generation and distribution, electronics, telecommunications, automation, control systems እና ሌሎች የtechnology ዘርፎች ጋር የተያያዙ የስራ እና የትምህርት አቅጣጫዎችን ሊከፍት ይችላል። So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ። YOUR GPA MATTERS

ተገኝቷል❗️ 💻ስትፈልጉት የነበረውን ከገባበት ገብተን ይዘንላችሁ መጣን።⭐️ 🔵ባለፈው መጽሐፉን ብቻ post አድርገን ነበር ፤ አሁን ደግሞ የ Hurleyን ጥያቄዎች መልስ የያዘውን ይሄው ለእናንተ።🟩 🔘ለማንም ሼር አይደረግ በሚስጥር ያዙት😁 ↗️ይሄ post ብዙ Like👍 ካለው በቀጣይ የPhysics ጥየቄ የሚወጣበትን መጽሐፍ ከነ መልሱ እንለቃለን✅ ✅ የFreshman tutorial ለመመዝገብ🔽 @havanacademybot @havanacademyofficial💠 @havanacademyofficial💠

🎉 GIVEAWAY ALERT! 🎉 20 friends. 1 Havan channel. 1 FREE Freshman Tutorial Class. 🔥 Here’s the challenge👇 1️⃣ Share the Ha
🎉 GIVEAWAY ALERT! 🎉 20 friends. 1 Havan channel. 1 FREE Freshman Tutorial Class. 🔥 Here’s the challenge👇 1️⃣ Share the Havan link with at least 20 friends 2️⃣ Make sure they join the Havan Telegram channe 3️⃣ Send your proof/screenshot to @loza_zi 4️⃣ Be the FIRST to complete all the steps and WIN! 🎁 PRIZE: FREE Freshman Havan Tutorial Class! ⏰ Don’t wait—speed matters! Share. Get them in. Send proof. WIN. #HavanGiveaway #Freshman #HavanAcademy #Giveaway @havanacademyofficial

FRESHMAN COURSE SERIES PROGRAMMING 💻 University ስትገቡ Programming ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። Programming ማለት ኮምፒውተር የምንሰጠውን
FRESHMAN COURSE SERIES PROGRAMMING 💻 University ስትገቡ Programming ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። Programming ማለት ኮምፒውተር የምንሰጠውን መመሪያ በተወሰነ programming language በመጠቀም መፃፍ ነው። በዚህ course ውስጥ variables, data types, operators, conditions, loops, functions እና ሌሎች የprogramming መሰረታዊ concepts ትማራላችሁ። እነዚህን basic concepts በደንብ መረዳት በኋላ የምትማሯቸውን የComputer Science እና Technology courses ለመከታተል ይረዳችኋል። Programming በመጀመሪያ ላይ አዲስ ስለሆነ ከtheory ብቻ ሳይሆን በመፃፍና በመለማመድ መማር ያስፈልጋል። ትንሽ ትንሽ code በመፃፍ፣ errors በመረዳት እና በመለማመድ የprogramming አስተሳሰባችሁን ማዳበር ትችላላችሁ። በFreshman Course Series የProgramming መሰረታዊ concepts፣ important terms እና ለፈተና የሚረዷችሁን key points በቀላሉ እና ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በvideo እና በ note አዘጋጅተንላቹሀል ከእናንተ ሚጠበቀው register አድርጎ መማር መጀመር ብቻ....ታች ባለው  link  register ማድረግ ትችላላችሁ 🙌 YOUR GPA MATTERS @HavanAcademyBot

ለምን Logic የብዙ ተማሪዎችን GPA ያበላሽባቸዋል? በፍሬሽማን ጊዜ ብዙ ተማሪዎችን የትኛው ኮርስ ነው የተበላሸብህ ብላችሁ ብትጠይቋቸው Logic and critical thinking ይላሉ። ይሄ ኮርስ ለብዙ ተማሪዎች ውጤታቸው ( GPA) 4 እንዳይሆን እንቅፋት የምሆን፣ Ultimately ዲፓርትመንታቸውን እንድያጡ የሚያደርግ አደገኛ ኮርስ ነው። ስለ ኮርሱ ጠቅለል ባለ መንገድ ፣ ኮርሱን የጻፉት እነ ማን እንደነበሩ፣ ምን ላይ Focus እንደሚያደርጉ ፣ የትኛውን መጽሃፍ እንደምትጠቀሙ በዚህ ቪድዮ ጠቅለል ባለ መንገድ የሚታዩ ይሆናል👇 @HavanacademyOfficial

⚙️ "Hurley - A concise introduction To Logic" 📚የFreshman Logic ጥያቄዎች 💯 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ። 📌ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው።📝 Join and share 🙏🏾🙏🏾   ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸@havanacademyofficial🔸 🔸@havanacademyofficial🔸 🔸@havanacademyofficial🔸 ➖➖➖➖➖➖➖

St. Paul መግባት ቀላል አይደለም። በየዓመቱ የሚያልፋ ተማሪዎች ቁጥር ውስን ሲሆን፣ የሚወዳደሩት ግን ብዙ ናቸው። ይህም St. Paul Entrance Exam እጅግ ተወዳዳሪ እና ተፈላጊ እንዲሆን
St. Paul መግባት ቀላል አይደለም። በየዓመቱ የሚያልፋ ተማሪዎች ቁጥር ውስን ሲሆን፣ የሚወዳደሩት ግን ብዙ ናቸው። ይህም St. Paul Entrance Exam እጅግ ተወዳዳሪ እና ተፈላጊ እንዲሆን ያደርገዋል። St. Paul Entrance Exam (COC) ኮርስ አሁን በHavan ላይ ይገኛል። ቦታው ውስን ከሆነ፣ ዝግጅታችንም ከሌሎች በፊት መጀመር አለበት። 👉 እስከ ፈተናው ቀን አትጠብቁ። ከዛሬ ጀምራችሁ ተዘጋጁ። Register Now: @HavanAcademyBot

🏛️AAU landmark challenge I'll describe the place at AAU . You guess what it is! This is the main administrative building at AAU. It's where important decisions are made. 👀What is this place? @Havanacademyofficial

Dear all registered students, Your registered courses are available under Learning on the homepage. Look for the 🎓 Graduatio
Dear all registered students, Your registered courses are available under Learning on the homepage. Look for the 🎓 Graduation Cap icon in the third row. Please check: ✔️ My Courses — to access your courses ✔️ My Exams — to access your exams Please make sure to check both sections. Thank you! 🙏 📲 Download the Havan Academy App: https://t.me/havanacademyofficial/5565 Your GPA Matters !

🚨 REPRESENTATIVE TRAINING IS TODAY! Ready to step up and represent your campus? AAU Representative Training 📅 Today — Monda
🚨 REPRESENTATIVE TRAINING IS TODAY! Ready to step up and represent your campus? AAU Representative Training 📅 Today — Monday ⏰ 2:00 PM This is where we get you ready for the role — expectations, communication, responsibilities, and how to make an impact. Don’t miss it. Be there at 2:00 in the evening See you there, future reps! For the traning join https://t.me/+u0wxFACgaB02ZWE8

🎓 የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትሆን ዝግጅትህ ልዩ መሆን አለበት! 📚 ኮርሶች 📝 ጥያቄዎች 📋 ፈተናዎችን በሙሉ በአንድ ቦታ ያግኙ የት ብላቹ እያሰባቹ ነው😳? እዚው ላይ የHAVAN ACADAMY A
🎓 የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትሆን ዝግጅትህ ልዩ መሆን አለበት! 📚 ኮርሶች 📝 ጥያቄዎች 📋 ፈተናዎችን በሙሉ በአንድ ቦታ ያግኙ የት ብላቹ እያሰባቹ ነው😳? እዚው ላይ የHAVAN ACADAMY App በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ!! ለእያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ እና ኮርስ በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ ስጋት ሊገባቹ አይገባም!!😉

ADDIS ABABA UNIVERSITY OFFICE OF THE REGISTRAR ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ የመኖሪያ አድራሻቸው በሸገር ከተማ የሆኑ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ሆነው በከተማዋ ዳርቻ አካባቢ የሚገኙ አዲስና ነባር  ተማሪዎች፣ በዩኒቨርሲቲው ያሉትን የመኖሪያ ክፍሎች አቅም እና ተገኝነት መሠረት በውድድር ለመመደብ የሚያስችል የመኝታ አገልግሎት ማመልከቻ በኦንላይን እንዲያቀርቡ ያስታውቃል። ስለሆነም የመኝታ አገልግሎቱን መጠቀም የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ማመልከቻችሁን በኦንላይን እንድታስገቡ ያሳውቃል። https://isims2.aau.edu.et/apply/dormitory

🔥 Meskel isn’t just a celebration—it’s a moment of faith, unity & tradition. እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤️💛 ✨ What’s
🔥 Meskel isn’t just a celebration—it’s a moment of faith, unity & tradition. እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤️💛 ✨ What’s your favorite part of Meskel? 🔥 ደመራ ⛪ ጸሎት 👨‍👩‍👧‍👦 ቤተሰብ 🎉 ከጓደኞች ጋር 👇 Drop yours in the comments! መልካም በዓል! 🎉

ውድ የሀቫን ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @havanacademyofficial
ውድ የሀቫን ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @havanacademyofficial

photo content

Round 2 Tutors registration has officially started. ✨500 አስጠኚዎችን እንፈልጋለን!✨ ✍🏽2019 ዓ.ም እውቀታችሁን ወደ ገንዘብ የምትቀይሩበት ዓመት ነው :: ✍🏽
Round 2 Tutors registration has officially started. ✨500 አስጠኚዎችን እንፈልጋለን!✨ ✍🏽2019 ዓ.ም እውቀታችሁን ወደ ገንዘብ የምትቀይሩበት ዓመት ነው :: ✍🏽የAAU ተማሪ/ተማራቂ ሆናችሁ በትርፍ ሰዓታችሁ ተማሪዎችን ቤት-ለቤት እንዲሁም online በማስጠናት ብዙ ገንዘብ መስራት የምትችሉበት ምርጥ ዕድል እነሆ:: ✍🏽Horizon TutorX- ብቁ እና የማስጠናት ችሎታ ያላቸውን አስጠኚዎች በመቀበል ⭐️ከKG–12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በተለያዩ Subjects. ⭐️ቤት ለቤት ወይም በOnline ⭐️በመላው አዲስ አበባ የማስጠናት አገልግሎት እየሰጠ እንገናኛለን:: ✍🏽ባላችሁበት አከባቢ የማስጠናት ሥራ እንሰጣቹሃለን!! ከናንተ የምጠበቀው ዛሬውኑ መመዝገብ ብቻ ነው :: Join our our telegram @horizon_home_tutors @horizon_TutorX ⭕️ለመመዝገብ ይሄን Google form ተጠቀሙ!👇🏽 https://forms.gle/8h6vUcBHSKw2kyij6