ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 810 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 396 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 136 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 810 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 727 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 345 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 810
المشتركون
-1824 ساعات
-1077 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
እግዚአብሔር ያቃል🙏

ምንም ብበድልህ በይቅርታህ ስለምትቀበለኝ አመሰግንሀለው🥰🙏

ከሁሉም ሰው ሰርቆህ ለብቻህ ከሚተውህ በላይ ክፉ የለም😏

የአንድ ቀን ስህተት የእድሜ ልክ ፀፀት😥

ያልተኖረ ልጅነት አለቀና የማይኖር ወጣትነት መጣ😏

በምድር ስንኖር በዚች ከንቱ አለም የከፋ ሀዘን እንጂ ፍፁም ደስታ የለም😊

photo content
+9

🤐
🤐

ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😊

ጌታዬ ሆይ የምትሰጠኝ ሁሉ ወደ አንተ የሚያቀርበኝ ይሁንልኝ🙏

እብዶችን ተመልከቷቸው አያርሱም ፤ አያጭዱም..!

የሴት ልብ እና የሽቶ ጠርሙስ ሲሰበር ነው የሁለቱም ጠረን እና ጥቅም ጎልቶ የሚገባህ ግን ለመጨረሻ ጊዜ ነው መልሰህ አታገኛቸውም🤝

የሰደድከው ዝናብ ምታልኝ ብለኸው አባብሎ አስተኛኝ ምን አስለምደኸው

የሰደድሽው ዝናብ ምታልኝ ብለሽው አባብሎ አስተኛኝ ምን አስለምደሽው

አንድ ቃል ያስፈራኛል የሚያስፈራኝ ቃል ደግሞ ያፅናናኛል "እንሞታለን"😐

ፀጉር ገዛሽ ጥፍር ገዛሽ ከንፈር ወዛሽ ውበት ሞላሽ የውሸት ሳቂ እንደደላሽ (የኔ ብኩን) ህይወት ገፍቶ በየተራ ከከፍታ ወረወረሽ ዛሬ ደግሞ ማን ቀለበሽ😌

ሲኦል እሳት አለ ሲኦል ሰይጣን አለ እሳትና ሰይጣን ያስፈራል አይደል ? እኔ ግን ብጠየቅ መልስልኝ ብሎ አንድ ሰው ቢጠራኝ መልስለታለው ሰው ስላለበት ነው ሲኦል የሚያስፈራኝ😏

እቴ ምን ላይን ምትስቢ ኮከብ ብትሆኚ ጨለማሽ ነኝና እኔን አመስግኚ 🫵

አንተን የኔ ላረግ ለፋሁ በልፋት ውስጥ ከፋሁ በክፋት ውስጥ ጠፋሁ😏

አንቺን የኔ ላረግ ለፋሁ በልፋት ውስጥ ከፋሁ በክፋት ውስጥ ጠፋሁ