ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 812 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 396 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 136 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 812 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 727 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 345 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 812
المشتركون
-1824 ساعات
-1077 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
ያጣችሁትን በሚበልጥ ነገር ይተካላችሁ!🙏

የሰላም ግማሹ ሰውን ከመከታተል መቆጠብ ነው የአደብ ግማሹ በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ዝምታ ነው🤝

መኖር ምትጀምረው ስለ ሰው ማሰብ ስታቆም ነው!

አንዳንድ ሰው ታድሎ በድሎም ያኮርፋል!😒

ብቸኝነቴን እወደዋለሁ ምክንያቱም እንደሰው ድንገት ይከዳኛል ብዬ አልፈራምና።😊

አምላኬ ሆይ... ጅማሬዬን አይተህ መጨረሻዬን አሳምረው🙏

ማንም የማይከፍተው መፅሐፍ እንደሆንኩ አምኜ ዝም አልኩኝ።

ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው መንጋቱ ላይቀር እንቅልፍ አጥተህ አትደር❤️‍🩹

ሊያገኙት ያልቻሉትን ነገር ያጣጥሉታል።😒

ክህደትን ከሁሉም የከፋ የሚያደርገው ከጠላት አለመምጣቱ ነው😒

ወዳጅህን ከጠላት ጋር ካየህ ሁለቱም ጠላቶችህ ናቸው አንዱ በግልፅ አንዱ ደግሞ በድብቅ

እግዚአብሔር መልስ የሚሰጠው ለብዙ ጥያቄ ሳይሆን ለጥቂት እምነት ነው🥹🙏

ያቀረቡት እንጂ ያራቁት አይከዳም

መላመድ ጉልበት እንዳለው የሚታወቀው መለያየት ሲመጣ ነው!

መቋቋም እውነተኛ ጥንካሬ ነው🤝

ያለፈው አልፏል የሚመጣው የበለጠ ያምራል😊

ድምጽህን ከፍ አታደርግ የቃላቶችህን ደረጃ ግን ከፍ አድርግ😌

በዝምታ ውስጥ ቅን ሰዎች ብቻ የሚረዱት ቋንቋ አለ🤝

ይቅርታ ተደርጎልን በምንኖርበት ዓለም ላይ ይቅርታ ለመጠየቅ አትፍሩ🥹🙌

ጥሩ ሰው ስትሆን ሰው አታጣም ሰዎች ያጡሀል እንጂ 👋