ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 733 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 454 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 146 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 733 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -374، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.12‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 649 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 352 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 733
المشتركون
-924 ساعات
-757 أيام
-37430 أيام
أرشيف المشاركات
እራቱን ለቅሶ ቤት ፈልጎ ሚበላው እኮ ነው ደውሎ "#እራት_በላሽ_ማሬ" እያለ ሚያደርቅሽ 😂😂🤭

ይብላኝ ለሚኖርባት እኔስ. ከነገ ወዲያ  እሄዳለው..🙌
ሸገርያስ ሀገራችን ኑሪልን.🥰

ኮልደል ልማቱ 🤮 እስኪሰራ አዛ ነው....

ወገን ናዝሪት አሁን ላይ ደብራለች ማርያም... አስጠልታለች በጣም...

ናዚያስ መጣሁላችሁ ግን ሙቀትን አልቻልኩትም

ያ ዘፋኝ said❤️‍🔥
ሲወዱሽ መውደዱን ቻይበት 🤌🏻ልብሽ መወላወል ይቅርበት... 😌

ለማመን ቢከብድም ብዙ የሆንክለት ሰው ነው ከሳሽህ 😶

የናንተን ማንነት በሌላ ሰው ግምት አትለኩ 🖐️

አትችይም አታደርጊም የሚሉሽ ሰዎች ያንቺን መቻል ፈርተው ነው 🤝

አትችልም አታረግም የሚሉህ ሰዎች ያንተን መቻል ፈርተው ነው 🤝

በተለያየ ሀዘን ውስጥ ያሉ ሰዎች ሲገናኙ እርስ በርስ እፎይታ ይሰማቸዋል።😐

ብዙ ነገሮች ልቤን ሰብረውታል እይታዬን ግን አስተካክለውታል።😌

በልብ ያለ ሁሉ አይነገርም ።🤝

አንድ ቀን መስዕዋትነት የከፈላቹለት ሰው እኔ አላስገደድኩሽም/ህ ማለቱ አይቀርምና ከመጠን በላይ አታድርጉ።😏

ሀብታም ወንድ ማግባት የሁሉም ሰነፍ ሴቶች እቅድ ነው ሀብታም መሆን ግን የሁሉም ጎበዝ ሴቶች እቅድ ነው ።

ሰላም ማለት እኔን ብቻ ነው ሚደብረኝ ? 😭😅
ሰላም ማለት እኔን ብቻ ነው ሚደብረኝ ? 😭😅

❤️እስቲ አሜንበይ ልመርቅሽ : ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ ይጠብቅሽ ከሞዛዛ ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል ቢሰጡትም ከማይደውል በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ በይ አሜን በይ ልመርቅሽ❤️🙏

ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ? ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ። ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው? ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል። ወንድ🧑፦ምነው በጠና? ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት። ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም? ሴት👩፦ችላለው። ወንድ🧑፦እሺ ሴት👩 ፦እንቢ ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር? ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ። ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው። ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው? ሴት👩፦ ዛሬኮ አርብ new😁😅 አንዳንዴ ስትጀናጀን እንዲ ጠማማ ሴት ያጋጥመሀል🤣😅

✍🏻የህልሜ ልጅ ሌላ ሰው ሆና አታውቅም…እሷ እኔ ነኝ፣ በሙሉ አቅሜ፡፡ በየቀኑ የምፈልገውን ለመሆን እየሰራሁ ያለሁ ሴት ነኝ ምንም ያህል ህይወት ከባድ ቢሆንም፣ ትኩረቴን እና ማደጌን እቀጥላለሁ።
✍🏻የህልሜ ልጅ ሌላ ሰው ሆና አታውቅም…እሷ እኔ ነኝ፣ በሙሉ አቅሜ፡፡ በየቀኑ የምፈልገውን ለመሆን እየሰራሁ ያለሁ ሴት ነኝ ምንም ያህል ህይወት ከባድ ቢሆንም፣ ትኩረቴን እና ማደጌን እቀጥላለሁ። ፈተናዎችን በጥንካሬዬ እገጥማለሁ ከእያንዳንዱ ስህተቶች ተምሬ ወደኋላ ሊይዙኝ የሚሞክሩ ጊዜያትን ወደፊት እገፋለሁ አእምሮዬን፣ ልቤን እና ህልሜን አሳድጋለሁ እናም ለራሴ ምርጥ ለመሆን መጣሬን አላቆምም። እያንዳንዷ ትንሽ እርምጃ፣ ከእያንዳንዱ ጥረት፣ እያንዳንዱ ምርጫዬ ወደ እራሴ ያስጠጋኛል!

እንዴት አደራችሁ Gangs ቅዳሜ ነው ፈታ በሉ 🥂 ቆንጆ ቀን ይሁንልን።