ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 779 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 406 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 139 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 779 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -377، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.19‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.33‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 662 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 368 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 779
المشتركون
-324 ساعات
-937 أيام
-37730 أيام
أرشيف المشاركات
እንዲያመኝ ነበር የመቱኝ ጉልበቴን እኔ ግን በርከክ አልኩኝና አደረስኩ ፀሎቴን 🥺😏

ሴት ልጅ የሚያዳምጣት ወንድ ትፈልጋለች : ወንድ ልጅ ዝምተኛ ሴትን ይፈልጋል ። ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው 😁

ከአልጋው መነሳት ያልቻለ ስንት አለ መሰለህ አንተ ግን ሙሉ ጤና ስላለህ ተሯሩጠህ መስራት ችለሀል እስኪ ተመስገን በል !🤲 እስቲ አንቺም 🙌

https://t.me/sport_vibess የእግር ኳስ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ኮስ እዩ እናመሰግናለን 🥰

ሁሌም የሰው ፈላጊ የራሱን ጭምር ያጣል💯

የከፋው ሰው ሲሄድ አይሰናበትም😏

ሰው ስለገባው ነገር ብቻ ቢያወራ ኖሮ ምድር በጣም ፀጥተኛ ስፍራ ትሆን ነበር 🫢😶‍🌫️

የትናንት ህይወቴ መዝገቡ ቢከፈት በነገሬ ሁሉ መድሀኔዓለም አለበት 🙏

ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች ሳስብ ውስጤ በፀፀት ይቆስላል 😐🤲

ብዙ ነገር  ሊያስደስት ይችላል እኮ  ግን ‼️ አትችልም ተብለህ ችለህ እንደ ማሳየት የሚያስደስት ነገር የለም ✨🌟👍❤️🔥

ዛሬ ምናልባት ደክማችሁ ይሆናል። ምናልባት ተስፋ ቆርጣችሁ ይሆናል። ምናልባት የምትሄዱበት መንገድ ረዝሞባችሁ ይሆናል። ነገር ግን አትፍሩ!አትጨነቁ ተግታችሁ ፀሎት አድርጉ በእርግጠኝነት ጥሩ ጊዜ ይመጣል።👍❤️🤲

በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው💯❤️

photo content
+9

Join us ➜@ppofpp124
Join us ➜@ppofpp124

King of king👑 Join us ➜@ppofpp124
King of king👑
Join us ➜@ppofpp124

King of king👑 Join us ➜@ppofpp124
King of king👑
Join us ➜@ppofpp124

photo content

photo content

photo content

photo content