ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 877 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 375 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 112 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 877 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -403، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 5.22‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.39‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 829 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 380 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 877
المشتركون
-2124 ساعات
-887 أيام
-40330 أيام
أرشيف المشاركات
ሰው እግዚአብሔርን እንጂ፣ እግዚአብሔር ሰውን አይሸሽም!
መልካም ዕለተ-ሰንበት🤍

ወንድ ወንዱን እና ካህን ካህኑንን በሴፍ ካጠዱ ቦሀላ 💔🥺 ምንም የማያቁትን ህፃናት በዚህ መልኩ ነው መስቀላቸውን እያስለቀሱ እያስበጠሱ ያሉት 💔🥺 የሚገርም እኮ ነው 😭 በደንብ እዩት Join us ➜ @pp_of_pp_21

ትናንት ለነገርኳችሁ በሙሉ ሙሉ መረጃ ነው በደንብ አዳምጡት ሼርም ይደረግ በዚህ መልኩ ነው መሬታቸው እየተነጠቀ ሌላ እምነት ተከታዮች እየተሰጡ ያሉት 💔🥺 በደንብ ተመልከቱ ችላ ሳትሉ 🥺 Join us ➜ @pp_of_pp_21

ፀሎታችንን Accept ጠላታችን Block ኃጢያታችንን delete ምኞታችንን Replay ያድርግልን አሜን 🙏 Goodnight❤️❤️

እንደኛ እንቀጥል ❓

አላችሁ ወይ

ዝምታዬ ፍርሀት የሚመስላችሁ ሰዎች ግን አድቡ!!!🤨

ሆዳማ አባቶች አሉ ከመንግስት ሽርፍራፊ እየተቀበሉ የህዝቡን ለቅሶ እያሉ የሚያልፉ 🥺

ፕሮቴስታንቱ ቢነሳ ክርስትና ላይ ነው ሙስሊሙ ቢነሳ ክርስትና ላይ ነው ፓጋኑ ቢነሳ ክርስትና ላይ ነው መንግስት ቢነሳ ክርስትና ላይ ነው
ቆይ ግን ምን አረገቻችሁ ውዲቷ ክርስትና 🥺

ገዳያችንን እናቀዋለን 🥺 እመቤቴ ምስክሬን ለሁሉም ቀን አለሁ ክርስትናን ያሳደዱ የሚሳዱበት ጊዜ ይመጣል እሄም ቀን ያልፋል
እግዚያብሄር ይፈርዳል💝 🥺

ለአክሱማ ለምን ድምፅ አልሆንክም ይለኛል አክሱም ላይ በመጀመሪያ የተገደለው ማን ነበር ክርስቲያኖች ናቸው 🥺 አክሱም ላይ ቤተክርስቲያን ተሰብሮ ቅዱሳን መፅሀፍ ተሰርቀው ሲቃጠሉ የት ነበራችሁ 🥺 አርሲ የደም መሬት ሲሆን የት ነበራችሁ አላሁኩብር እያሉ የአርሲ ክርስቲያኖች ታርደው ሲገደሉ የት ነበራችሁ 🥺 መልሱልኝ እስኪ እንደ ሰወኛ ❓😥🥺

ነገሩን ላለማንዛዛት አጠር አረገዋለው በአርሲ ላይ የተደረገው ኦርቶዶክሶች ጥቃት ወይም ሀይማኖትን የማዳከም ሴራ የተደረገው በዋነኝነት በከተማው አስተዳደር አማካኝነት ምክንያት ነው የከተማው አስተዳደር ሙስሊም ነው እናም የተደረገው ሴራ ምንድን ነው ኦርቶዶክስ እየገደሉ ያንን ቦታ ለቀው ሲሄዱ ያ ቦታ ለከተማው አስተዳደር ይሰጣል ከዛም ለከተማው አስተዳደር የተሰጠው ቦታ በስጦታ መልክ ለሼኮች ያበረክትላቸዋል ከዛም እዛ ቦታ ላይ መስኪድ ይሰራል ማለት ነው tik tok ላይ ሙሉ ተለቋል ግቡና እዩ ክርስቲያኖች ንቁ

Reactoin እያረጋችሁ ሞቅ ሞቅ እያረጋችሁ ጠብቁ የአርሲ ኦርቶዶክሶች ለምን እንደተገደሉ የምናጋልጥ ይሆናል

የእንባዎችሽን ምክንያት ለማንም አናትገሪ ካልሆነ ግን በፈለጉት ሰዓት እንዴት ሊያስለቅሱሽ እንደሚችሉ በደንብ ያቃሉ 💝
የእንባዎችህን ምክንያት ለማንም አትናገር ካልሆነ ግን በፈለጉ ሰዓት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ በደንብ ያውቃሉ።🙌🙌🙌

አምላክሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ በተረዳሽ ጊዜ ሰዎች የቱንም ያህል ቢጎዱሽ ትረሺዋለሽ 🥰
አምላክህ ምን ያህል እንደሚወድህ በተረዳህ ጊዜ...ሰዎች የቱንም ያህል ቢጎዱህ ትረሳዋለህ!!!🙌

አርሲ ውስጥ በግዳጅ ሀይማኖታቸውን እያስቀየሯቸው ይገኛሉ እነሱ የፈለጉት ክርስትና የተባለ ዕምነት ከምድረ ገፅ እንዲፀፋ ነው ለዚህም ደሞ እየረዳቸው ያለው መንግስት ነው እመብርሀን ምስክሬን መንግስት ነው እያስገደላቸው ያለው አደራጅቶ

አርሲዎች ሆይ አይዞችሁ በርቱ ሀይማኖታችሁን እንዳክዱ ጠንክሩ 🥺 መድኃኒዓለም አለ መድኃኒዓለም አለ መድኃኒዓለም አለ🥹❤️‍🔥

Sad girl ✨😥 🥺 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
Sad girl ✨😥 🥺 Join us ➜ @pp_of_pp_21

Sad boys pp🥹 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
Sad boys pp🥹 Join us ➜ @pp_of_pp_21

የ2018 ዓ.ም ምርጫ ሀ. አብይ ለ. ሀ ሐ. ሀ እና ለ መ. ሁሉም
የ2018 ዓ.ም ምርጫ ሀ. አብይ ለ. ሀ ሐ. ሀ እና ለ መ. ሁሉም