ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 825 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 403 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 140 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 825 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.56‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.19‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 722 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 347 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 825
المشتركون
-1124 ساعات
-1057 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
photo content
+5

የፈገግታዬ ቅኔ ያልገባቸው ሁሉ ደልቶዋት ነው ይላሉ😕

ሰው ከሚጐዳን ይበልጥ የሚጐዳን እኛ ከሰዎች የምንጠብቃቸው ነገሮች ናቸው🥀

በየቀኑ መበደል💔🥺 በየቀኑ ይቅር መባል ❤️‍🩹🥹

የአፍቃሪ ሞኝነቱ መቼ ማቆም እንዳለበት አለማወቁ ነው።

ልጄ ጠንካራ ናት ይሄን ታልፈዋለች ብለህ አምነህብኝ  ስላጋጠመኝ ፈተናዎች ሁሉ አመሰግናለሁ🙏

ተመስገን 😊

ልዩ ነኝ እያልኩ አይደለም ግን መመሳሰል አልወድም😏

ከድርጊትህ በላይ አፍህ ከፈጠነ ብዙ ችግር ትጠራለህ🙂

ይቅር ብያችኋለሁ ስለፈለኩ ሳይሆን በቅዱስ ቃሉ ስላዘዘኝ ስለሚገባችሁ ሳይሆን ሰላም ስለምፈልግ በይቅርታ ዘግቼ አልፌዋለሁ😊

ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን አይነት ፈጥናት እንደሚረሱህ ብታቅ ከእግዚአብሔር ውጪ ማንንም ለማስደሰት አትሞክርም ነበር ስለዚህ መቼም የማይተወንን እግዚአብሄርን እናስደስት🤗

እርሱ ግን የተዋቡ ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን በእምባ የተሞሉ ዓይኖቼን ያብሳል ሲቃ የሞላውን ለቅሶዬንም ይሰማል የተሰበረው ልቤን ይጠግናል🥺❤️‍🩹

ከቆሻሻ ይልቅ አበባ እንደሚሻል ለዝምብ ማሳመን ከባድ ነው🙄

ሁሉም ሰው መጥፎ ከመሆኑ በፊት ዋጋ ያስከፈለው ጥሩነት አለ😕

🥀°•Don’t hate them back, They don’t deserve any place in your mind.°                                       

ችግር የትኛውን ውሳኔ ሊያስወስንህ እንደሚችል አታቅም አትፍረድ🙂

ንግግሬ ብቻ ሳይሆን ስራዬም በፊትህ ያማረ እንዲሆን እለምንሀለው🥺❤️‍🩹 እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ መዝ 50÷7

አያ ሞት እንግዳ ከመንገድ አግኝቼው እንዴት አደርክ አልኩት እንዴት ዋልክ ብዬ አልኩት እርሱም አልፎኝ ሄደ እኔም አላመንኩት ሞት አይቀርምና ለሁሉ ተላልፎ ስንቱ ሲሄድ አየን በሰው ተደግፎ🥺

የነነዌ ሰዎች ጾመውና ምሕላ ይዘው ከሞት ዳኑ።🙏

ከፊት ያለውን ማየት ሲቀል በእጅ ያለውን ማጥበቅ ሲቻል የሄደን ትላንት ፍለጋ ሰው እንዴት ዛሬን ይለቃል😕