ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 797 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 399 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 138 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 797 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -395، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.35‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 687 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 336 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 797
المشتركون
-1224 ساعات
-1117 أيام
-39530 أيام
أرشيف المشاركات
በዝምታ እና በመመልከት ብቻ ብዙ መማር ይችላል🤝

ለናንተ ምርጡ አድሚን ማን ነው eski ሁላችሁም vote አርጉ...❓
Anonymous voting

እንዴት አመሻችሁ... አድሚኞች post እንዳታረጉ...❌ Reactoin and vote argu

ነገ ስኬት ብቻ ሳይሆን ሞትም አለ!

አሁን በራልኝ አለች እብድ ቤቱዋን አቃጥላ🫢

የተውነው እንጂ የረሳነው የለም😏

ጓደኛዬን ጠየቅኩት፦ለምንድን ነው ዶሮህ መጮህ ያቆመው? እሱም መለሰልኝ፦“ጎረቤቶቼን እየቀሰቀሰ ስላማረረ አረድነው!” ከዚህ ይህን ተረዳው ሰውን ለማንቃት የሚሞክር ሁሉ ህይወቱን እንደሚያጣ 🫢

🥺🙏

Hh😔

ኣዳምን እና ሄዋን ቻይናውያን ቢሆኑ ኖሮ እኛ እስካሁን ገነት ውስጥ ነበርን😔😔 ፍሬውን ሳይሆን እባቡን ነበር ሚበሉት 😁

https://t.me/ethio_Buyer_Seller_market ማንኛውንም እቃ የሚሸጥ ነገር ካላችሁ እዚህ ጉሩፕ ላይ  በመግባት ያለ ገደብ  ማስተዋወቅ ይችላሉ..🙏

ልጁ እኮ ቆንጅዬ ነበር ግን የአባቴ መኪና SAMSENG ነው ሲል አልቻልኩም React ማረግ አይረሳ

https://t.me/ethio_Buyer_Seller_market ማንኛውንም እቃ የሚሸጥ ነገር ካላችሁ እዚህ ጉሩፕ ላይ በመግባት ያለ ገደብ ማስተዋወቅ ይችላሉ..🙏

< የነገ ሰው ይበለን > ^ደና ደሩ ☺️🫶🏾^

አልረሳውህም...አለመኖርህን ነው የለመድኩት።

ያደረኩት ጥረት ሁሉ በከንቱ
እንደሆነ ስታውቁ
ያለው ስሜት🥹

ደስተኛ ህይወት ማለት ጥሩ ጎደኛ :ጥሩ መፅሀፍና በሰላም የሚተኛ ሕሊና ሲኖርህ ነው!
🍭ሄርሜላ🍬
📌ማጋራት አይዘንጋ!
Join us ➜@ppofpp124

ምንም Reactoin እያረጋችሁ አይደለም... ጥያችሁ ልተኛ ነው
ጌታን...🥺

ሌሎችን የመምሰል ስሜት ከውስጣቹ አስወግዱ! " የሆነን ሰው መሆን እየተመኛችሁ በሄዳችሁ ቁጥር የዛ ሰው ኮፒ ስብዕና እንጂ የራሳችሁ የሆነ ማንነትና እውቀት እንዲሁም ተጽዕኖ አይኖራችሁም! ስለዚህ ሁ
ሌሎችን የመምሰል ስሜት ከውስጣቹ  አስወግዱ!           " የሆነን ሰው መሆን እየተመኛችሁ በሄዳችሁ ቁጥር የዛ ሰው ኮፒ ስብዕና እንጂ የራሳችሁ የሆነ ማንነትና እውቀት እንዲሁም ተጽዕኖ አይኖራችሁም! ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ልትጥሉት የሚገባው ነገር እንደ እገሌ መሆን እፈልጋለሁ ወይም እንደ እሱ እሆናለሁ የሚለውን አባዜ ነው ። እያንዳንዳችን ማንንም ለመምሰልም ሆነ ማንንም ለመሆን አልተፈጠርንም ራሳችንን  እንጂ ። 🗣ኦሾ
📌ማጋራት አይዘንጋ
Join us ➜@ppofpp124

ዕውቀት ተራ የቃላት ጨዋታ ነው፤ ጥበብ እና ብልህነት ግን ከሕይወት ልምድ የተጨለፉ ናቸው፡፡ - ኦሾ React adergu gm hula🙂‍↔️🫶🏾