ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 746 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 444 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 143 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 746 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -387، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.11‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.25‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 647 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 355 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 746
المشتركون
-724 ساعات
-847 أيام
-38730 أيام
أرشيف المشاركات
ፈጣሪን ከመጠየቃቹ በፊት እናንተ ከፈጣሪ ጋር ቅርበታቹን አድርጉ ' ብዙ እንዲያደርግላቹ ትንሽ አድርጉ ✨

እንዴትም ኑር እንዴትም ስራ ሀብታምም ሁን ደሀም የሁላችንም መጨረሻ ይሄ ነው እያሰብን...
እንዴትም ኑር እንዴትም ስራ ሀብታምም ሁን ደሀም የሁላችንም መጨረሻ ይሄ ነው
እያሰብን...

የፍቅር ዘፈን ሰማን እንጂ አላፈቀርንም 🫩
እኔ ግን ፍቅር ይዞኛል.

ድሮ ማደግ ብርቃችን ነበር 🙂    አሁን አደግንና.. ብዙ ነገር ስናዉቅ ልጅነታችን            ናፈቀን 😔

Tbh ይሄ በሆነ ባልሆነው የምስቀው ሳቅ አንድ ቀን ያስደፋኛል አንዱ ኑሮ የመረረው #አገጭ_ግንዴን ወዬ ብሎኝ መሳቅ ሳቆም ታይቶኛል fr 😭

ስልክ ሳናነሳ ስንቀር በሌላ ቁጥር ምትደውሉ ሰዎች have some self-respect. ፈጣጣዎች😒

ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ከሳሽ ይሆናል😌😏

መንገድ ላይ ብቻዬን ቁምነገር እያወራው ስስቅ ግን ለምንድነው ሰዎች የሚያዩኝ ያመመኝ መስሏቸው ነው እንዴ?😕

ጓደኛዬ እረሟን ካርድ ከ ሞላችልኝ ቡሃላ 😭😂

ዛሬ ጎማ ፈንድቶ ህዝቤ እንዴት እንደሮጠ🏃🏃‍♀ እውነት የፌድሬሽኑ ድክመት ነው እንጂ ብዙ ተተኪ ሯጮች አሉን 🙂‍↔️

ሴት ልጅ ጉረኛ ስትሆን ሲያስጠላ.. ባይሆን ኩሩ ስትሆን ደስስስ ይላል...

ከንደዚህ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ...🙏 ገሶ...🤮😂🤣
ከንደዚህ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ...🙏 ገሶ...🤮😂🤣

ልብህን ከጊዜያዊ ሰዎች ጠብቅ❤️‍🩹

This generation የተምታቱብን ነገሮች ግን በጣም ልዩነት ያላቸው... 1. Confidence vs ብልግና 2.ግልፅነት vs ክፍትአፍነት 3.ቀልድ vs disrespect 4.መንፈሳዊነት vs ሀይማኖተኝነት 5.እራስን መውደድ vs እራስወዳድነት 6.መክበር vs መሽቃበጥ 7.የዋህነት vs ጅልነት 8.መሰልጠን vs መሰይጠን       ይነበብ pls🙏 እና ደሞ #react

አቅም ሳይኖራችሁ አትውለዱ ምንም ሌላ ፍልስፍና አያስፈልግም ብዙ ተባዙ የተባለው ለድሮ ሰዎች ነው አሁን በዝተናል ምድርም ሞልታለች!!!

በመግዘፍህ ጥላ ሁንበት እንጂ ሰዎችን ቁልቁል አትይበት😌

ነገን ብለን እንጂ ዛሬ አይነፋም😩

እሺ አሁን እሄ ምን ይባላል.😂🤣 ማልቀስ ይሻላል.🤮
+1
እሺ አሁን እሄ ምን ይባላል.😂🤣 ማልቀስ ይሻላል.🤮

ቲንሽ መተህ
ስታሽቃብጥ
ከዚህ ቻናል ላይ እስከ መጨረሻው block አረግሀለው ማለት ነው በቃ አለቀ...

አትመላለስ ትረክሳለህ አትራቅ ትረሳለህ🙁