ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 812 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 396 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 136 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 812 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 727 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 345 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 812
المشتركون
-1824 ساعات
-1077 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
የልጅነት ፎቶዋችን የጅል ቢመስልም ፈገግታችን ግን የእውነት ነበር🥺

ማስረዳት ስለደከመኝ ነው ሁሉንም ጥፋቶች የኔ አድርጌ የተቀበልኩት🙃

https://t.me/ethio_Buyer_Seller_market ማንኛውንም እቃ የሚሸጥ ነገር ካላችሁ እዚህ ጉሩፕ ላይ  በመግባት ያለ ገደብ  ማስተዋወቅ ይችላሉ..🙏

መንገዴ ረዝሞ ደክሜብሽ🥹 መከራው በዝቶ ታምሜብሽ❤️‍🩹 ወድቄ ሳዝን ድረሽልኝ🙏 ለባርያሽ ሀይሉን እንድትሰጪኝ

Behind every happy girl there is እንባዋን ያበሰችላት ኪዳነምህረት❤️‍🩹🥰

ያስቀረሁት የለም ያልነገርኩሽ የዋሸውሽ የለም የደበኩሽ ሁሉን ዘረገፍኩት ከፊትሽ የሚጥር ዋሻዬ አንቺው ነሽ🥺☺️🥺

ከልቡ ወዶህ ወዶህ የጠላህ ሰው ልቡ ላይ በሰጠህ ቦታ ቆፍሮ ይቀብርሀል⚰️

አንድ ነገር ልባቹን ከረበሸው ተዉት 😶

ስላልተወኝ አንዳች አጣህ ብሎ 🥰 ቀጥሉት እስቲ

ደስታም ሀዘንም ሲበዛ ዓለም ትጠባለች🤝

ምንም ጥሩ ብትሆን በሌላ እንደሚተኩህ አትዘንጋ😶

ጸሎት ፖስት ከማድረግ መጸለይ ይቀድማል🤝

ሊቃጥል ያለ አምፖል ያለልክ ያበራል😌

በደስታ ጊዜያት እንኳን እንድጠራጠር አደረጉኝ😏

እኛ እንጠነክራለን እንጂ ህይወት ቀላል ሆና አታቀም🤝

እንዳንዴ እንደሚረዳህ የተማመንክበት ሰው ቁስልህ ላይ እንጨት ይሰድበታል😔

ሻማም እሳትን ያመነ ቀን ነው መቅለጥ የጀመረው😏

ህይወት እንዲ ነች በመጀመሪያም በመጨረሻም ድካም😶

ቀናቶች ራሳቸውን ሊያመጡ ይችላሉ ነገር ግን ከኛ የወሰዱትን አይመልሱም😵‍💫

በልቤ ውስጥ ዝም ያለ ህመም አለ በደንብ የሚያቃጥል😔