ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 713 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 461 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 150 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 713 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -366، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.23‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.36‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 665 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 371 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 713
المشتركون
-1424 ساعات
-857 أيام
-36630 أيام
أرشيف المشاركات
እጆቼን እንዳትለቅ መንገዱ የቱንም ያህል ቢረዝም እኔ ካንተ ጋ ነኝ እስከ መጨረሻው🥺❤️‍🩹 How much I love him welah my grandpa🥰❤️‍🩹
እጆቼን እንዳትለቅ መንገዱ የቱንም ያህል ቢረዝም እኔ ካንተ ጋ ነኝ እስከ መጨረሻው🥺❤️‍🩹
How much I love him welah my grandpa🥰❤️‍🩹

መኖር ባስጠላኝ ሰአት ወደ ህይወቴ ገብተህ መኖሬን እንድወደው ስላረከኝ አመሰግናለሁ❤️ የኔ አለም💝....
መኖር ባስጠላኝ ሰአት ወደ ህይወቴ ገብተህ መኖሬን እንድወደው ስላረከኝ አመሰግናለሁ❤️
የኔ አለም💝....

React ታደርጋላቹ ወይስ አታደርጉም??🦦😫 እናደርጋለን ❤️ አናደርግም🌚

ብትጠነቀቁም ልክ ብትሆኑም ባትሆኑም ከሰው አፍ አታመልጡም ስለራሳችሁ ኑሩ ‼️

ሲያይህ ትዝ ከምትለው ሰዉ ጋር አትወዳጅ🙌🏼

የኔ የምትሉት ሰው አለ አይደል መቼም የማይተዋቹ... ለኔ አያቴ ናት❤️‍🩹
የኔ የምትሉት ሰው አለ አይደል መቼም የማይተዋቹ...
ለኔ አያቴ ናት❤️‍🩹

የጓደኛ አመራረጥህ ለራስህ ያለህን ክብር ማሳያ ነው🙌🏼.

አሪፍ አሪፍ ታሪኮች... ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች... https://t.me/yefker_tarke ተቀላቅላችሁ አንብቡ...🥰

አንድ ሰው ጋ የሆነ ንፁህ ልብ አየው🧎🏽‍♀❤️‍🩹

ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ | ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂🤣
እደሩልኝ....🥰

ዛሬ ምናልባት ደክማችሁ ይሆናል። ምናልባት ተስፋ ቆርጣችሁ ይሆናል። ምናልባት የምትሄዱበት መንገድ ረዝሞባችሁ ይሆናል። ነገር ግን አትፍሩ!አትጨነቁ ተግታችሁ ፀሎት አድርጉ፤ተግታችሁ ዱዓ አድርጉ፤በእርግጠኝነት የእናንተም ጊዜ ይመጣል።
አይዞችሁ በርቱ...

🗣:ስማ አንተ ዱዝ
ብዙ ጥሩዎች አይቻለው😌 ብዙ ቆንጆዎችንም አይቻለው.....🥹 አንተ ግን ከነዚያ ሁሉ እጥፍ ድርብ🤌🏾 ጥሩ ♡ ምርጥ እና ቆንጆ ነህ🥺❤️‍🩹

ለሰው አደገኛ ተስፍ አትስጡ! ላትኖሩ አለው አትበሉ ላታዳምጡ ንገረኝ አትበሉ መሸከም የማትችሉትን እንሸከማለን አትበሉ የማንንም ህመም የማስታመም ግዴታ የለባትሁም! ለማስመሰል ጆሮ ዳባ ማለት ሰውን
         ለሰው አደገኛ ተስፍ አትስጡ!          ላትኖሩ አለው አትበሉ ላታዳምጡ ንገረኝ አትበሉ መሸከም የማትችሉትን እንሸከማለን አትበሉ የማንንም ህመም የማስታመም ግዴታ የለባትሁም! ለማስመሰል ጆሮ ዳባ ማለት ሰውን ያተርፍል ለሰው ያልፍል ብቻ ሳይሆን ላያልፍም ይችላል ባያልፍም ግን መኖር ትችላለህ በሉ።         ለደከማቸው እውነቱን ንገሮቸው አንዳንዴ የሰሚ ጆሮ ይዝላል ማንንም ላይሰማ ይችላል በጣም የቅርብ ጓደኛ ቀርቶ ቤተሰብህ እንኳን ስላንተ ግድ ላይሰጠው ይችላል💔 ይህን ችሎ መኖር ነው በቃ እንደዚውም ከባድ ነው። ሁሉም ነገር ደሞ በንግግር አይፈታም አንዳንዴ ችግር አንተ ጋር ብቻ የሚቀር ነው!            እናትህ            አባትህ            ወንድምህ            ጓደኛህ            ፍቅረኛህ የማይራመዱልህ መንገድ ሊኖር ይችላል። ሁሉም በራሱ አለም ውስጥ የተጠመደ ነው😊 እራሳችሁ ለራሳችሁ አዳኝ ሆናችሁ የምትቀሩበት ጊዜ አለ🙂‍↕️

ውሰደን እንዳንል ቅጣትህን ፈራን 😢 አኑረን እንዳንል ኑረን ምን አፈራን 😔 ያ አላህ ያ ረቢ በፈለከው ምራን 🤲

Reactoin አርጉ እንጂ ቀዘቀዛችሁ...

እንዳሰባችሁት እና እንዳላችሁት ያደረጋቹትን እና የተሰማንን ሁሉንም አልተናገርንም ከተናገርነው ይልቅ ታዝበናቹ ያለፍነው ብዙ ነው🙌🙌

ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም🥹 እንባ አይንህን እየሞላው ምንም ሳያስታውቅብህ ዋጥ አድርጎ መጥረግ ነው

የውሸት መንገድ መጨረሻው ስብራት ነው💔

እንዴት ልረሳህ እችላለው? አንተን የመረጥኩህ እኔ ሳልሆን ልቤ ሆኖ ሳለ ☺️