ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 839 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 404 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 135 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 839 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -413، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.70‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.32‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 745 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 367 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 839
المشتركون
-824 ساعات
-1067 أيام
-41330 أيام
أرشيف المشاركات
ለመተው መጥላት አይጠበቅብንም😑

ያጠፋሁት እና መልሼ ማግኘት የምፈልገው ሰው እራሴን ነው!

አምላኬ አንደበቴ የሚፈልገውን መናገር ስላቃተው የልቤን ጥያቄ አድምጥልኝ🥺🙏

🥀°•I know it’s hard but try, try and save yourself. No one else will.°

ያጣችሁትን በሚበልጥ ነገር ይተካላችሁ!🙏

የሰው ትርፍ የለውም ሁሉም የራሱ ቦታ አለው።🙂

ማሪኝ🙏 ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ🥺 ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ የስጋ እና የነፍስ ፈራጄ ልጅሽ አይፈርድብኝም🥹

ብዙ ነገሮች ልቤን ሰብረውታል እይታዬን ግን አስተካክለውታል።😌

ሁሌም የሰው ፈላጊ የራሱን ጭምር ያጣል😕

መደገፊያ የእግዚአብሔር ክንድ ይሁን መተማመኛህም እርሱ ይሁን ሞገስም ክብርህም ከእርሱ ነውና☺️

ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር የቆየ ይቀድማል

ጊዜ ሲፈትን እምነትም ይከዳል😕

ሰው አይሞላለትም የመሻቱ ለከት ለምን? በጎደለው በኩል ስለሚመለከት😕

አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም መዝ22:4

ለሰው መናገር ያለብህን እና ለፈጣሪ መናገር ያለብህን ስትለይ መኖር ትጀምራለህ🙂

ብቸኝነት ተፈርቶ ፍቅረኛ አይያዝም😝

በህይወት ውስጥ ቆንጆ ነገር አይደገምም ሲሉ ልጅነቴን አስታወስኩ 🥹

ያየናል የማያይ ሲመስል ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል 😊

ሰውን ከፈጠርክበት ይልቅ የተሸከምክበት ጥበብ ያስገርመኛል🥺🙏

ውበት የሚጀምረው ራስን ለመሆን በወሰንበት ቅፅበት ነው🤝